#ለማስታወስ ከ10 ቀን በፊት
የቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት Potential Candidates....
1. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ?
2. ፍቃደ ደግፌ?
3. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ?
በብዙ መለኪያ ለቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት የመሆን እድል ቢሰጥ.....
ከመረጃ በመነሳት የቢሆን ነጥቦች እናንሳ...https://youtu.be/nMTk2uCvevA

YouTube
ለቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት Potential Candidates!

ከመረጃ በመነሳት የቢሆን ነጥቦች እናንሳ...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram:…

👍4😱1
#ይቅርታ፡ ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ስለመመረጣቸው ያጋራሁት ፅሁፍ በተሳሳተ መረጃ ላይ የተመሰረተ ስለነበር ከይቅርታ ጋር መረጃውን አርመናል!
👍115👏22🙏11🤔9
#Butterfly_Economics: ጥቃቅን ውሳኔ ግዙፍ ለውጥ!
"ብራዚል ውስጥ ያለች ቢራቢሮ ክንፍ መርገብገብ አሜሪካ (ቴክሳስ) ውስጥ አውሎ ንፋስ ሊያስነሳ ይችላል"
ድንቅ አዲስ የኢኮኖሚ ሃሳብ እንመልከት....https://youtu.be/G5nt9BbbWto

👏6🔥2
ኢትዮጵያን በተመለከተ የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ አዲስ የጥናት ሪፖርት አውጥተዋል!
“JOINT WORLD BANK-IMF DEBT SUSTAINABILITY ANALYSIS”
በሪፖርታቸው ኢትዮጵያ የተረጋጋ እዳ የመክፈል አቅም ሁኔታ ውስጥ አይደለችም ብለዋል!
ዋና ዋና እዳ ለመክፈል የመቸገሯ ምክንያቶች፤ የዓለም ተቋማቶቹ ስጋቶች እና የመፍትሄ ሃሳቦቻቸውን በዝርዝር እንመልከት…. https://youtu.be/_QWqYsKV8W8
ሙሉ የሪፖርት ሰነዱን ለምትፈልጉ https://t.me/WaseAlpha ታገኛላችሁ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha

ኢትዮጵያ የተረጋጋ እዳ የመክፈል አቅም የላትም! የIMF እና World Bank አዲስ ማሳሰቢያ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

👍7😱4🙏2
#ለመረጃ፡ አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዢ (ዶ/ር እዮብ ተካልኝ) በኢትዮጵያ የእዳ ሽግሽግ ላይ ለመወያየት ቻይና ገብተዋል!
ከቻይና የፋይናንስ ሚኒስቴር፣ ከቻይና ሕዝብ ባንክ፣ የቻይና ወጪ እና ገቢ ንግድ (ኤግዚም) ባንክ እንዲሁም ከፋይናንስና የንግድ ተቋማት አመራሮች ጋር ውይይቶች ያደርጋሉ....
#ለማስታወስ፡ የዓለም የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ በአዲሱ የጥናት ሪፖርታቸው "ኢትዮጵያ የእዳ ጫናዋ ማቃለል እንደሚገባት ማሳሰባቸው ይታወሳል" የእዳ ሽግሽግ አንዱ የእዳ ማቃለያ ስልት ነው!

👍14🙏2
ማሞ ምህረቱ ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢ ነበሩ!
የ2025 የዓለማችን #ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ዝርዝር ወጣ!
ማሞ ምህረቱ A- በማምጣት ከዓለም ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች 13ኛ ሆነዋል! ምን አሳክተው ነው?
3 ብቻ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች A+ አግኝተዋል!
74 የዓለማችን ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ከB እስከ F ደረጃ አግኝተዋል!
የማሞ ምህረቱ ደረጃ ለአሁኑ የአፍሪካ ልማት ባንክ መሪነት አግዟል!
አስገራሚውን የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ደረጃ እና ያሳኩትን እንመልከት….
https://youtu.be/5rBfWuyGCE0
Global Finance Magazine: Central Banker Report Cards 2025:

ማሞ ምህረቱ ውጤታማ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ነበሩ! የ2025 ውጤታማ የብሔራዊ ባንክ ገዥዎች ዝርዝር ወጣ!
ማሞ ምህረቱ ምርጥ የብሄራዊ ባንክ ገዢ ነበሩ!
የ2025 የዓለማችን #ውጤታማ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ዝርዝር ወጣ!
ማሞ ምህረቱ A- በማምጣት ከ100 ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች 13ኛ ሆኗል! ምን አሳክተው ነው?
3 ብቻ የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች A+ አግኝተዋል!
74 የዓለማችን ሀገራት የብሄራዊ ባንክ ገዢዎች ከB እስከ F ደረጃ አግኝተዋል!
የማሞ ምህረቱ ደረጃ ለአሁኑ የአፍሪካ ልማት ባንክ…

🤔20👍7🔥5😱3
ፌሚኒስት ኢኮኖሚክስ!
በኢትዮጵያ በብዙ የሚጠቀስ አዲስ የኢኮኖሚ አስተሳሰብ!
Feminist Economics
በምክንያት አዲስ ነገር ተማሩ...https://youtu.be/jPlvxV7ywoM

ፌሚኒስት ኢኮኖሚክስ! በኢትዮጵያ ባለብዙ ምሳሌ አስተሳሰብ! #Feminist_Economics
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
🙏12
#ያልተጠበቀ_ውሳኔ! የብድር ገደብ አይነሳም!
መስከረም ወር ይነሳል የተባለው የብድር ገደብ ተራዘመ!
በአዲሱ ውሳኔ "የጥሬ ብር እጥረት ቢኖርም! የብድር ገደብ ግን አይነሳም"
ምክንያት እና ውጤቱ...https://youtu.be/ugmR89Tr5ZU

#ያልተጠበቀ_ውሳኔ! የብድር ገደብ አይነሳም! መስከረም ወር ይነሳል የተባለው የብድር ገደብ ለምን ተራዘመ?
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
መንግስት ግዙፍ የግምጃ ቤት ሰነድ አቀረበ!
243 ቢሊየን ብር ከዛሬ ጀምሮ መግዛት ይቻላል!
ምክንያት እና ውጤት እንመልከት!https://youtu.be/qW9md41PHVk

መንግስት ግዙፍ የግምጃ ቤት ሰነድ አቀረበ! 243 ቢሊየን ብር ይፈለጋል!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
🤔5👌2👍1
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ3 የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ፈቃድ ሰጠ!
1. ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ (ከባንክ ውጪ የተቋቋመ ኢንቨስትመንት ባንክ)፣
2. አግናይት ካፒታል ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣
3. ዙሪ ካፒታል አክሲዮን ማህበር፡ በሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማማከር ዘርፍ፣
በኢትዮጵያ አጠቃላይ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጭዎች ቁጥር 11 ደርሷል።

🙏12👍8🔥5
#ሰበር፡ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ መጠን ተለቀቀ!
ከመስከረም ወር ጀምሮ የሚታሰብ! የተጣራ የደመወር መጠን ዝርዝር ለመመልከት…
https://youtu.be/bJoyxDBnHEg

አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ መጠን ተለቀቀ! የተጣራ ደሞዝ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
🙏12👍5
#ለመረጃ፡ በሶማሌ ክልል ካሉብ በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ተመርቋል።
"ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትልልቅ መኪኖች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው" ተብሏል።

🔥16🤔4🙏4👍1
እርግጠኝነት የጎደለው ሁኔታ ውስጥ ናችሁ!
የ IMF ዓመታዊ ሪፖርት ወጣ!
የሽፋን ገፁ ኢትዮጵያ ነች!
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/02QjmvwCKAg

የIMF ዓመታዊ ሪፖርት ወጣ! የሽፋን ገፅ ኢትዮጵያ ነች! እርግጠኝነት የጎደለው ሁኔታ ውስጥ ነን ብሏል!
ሙሉ ሪፖርቱን ቴሌግራም ላይ ማግኘት ይችላሉ!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ…

👍9👏2😱1