#ሰበር፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ስልጣን መልቀቅ!
የብሔራዊ ባንክ ገዢ ስልጣን መልቀቅ ጥሩም መጥፎም መልክ አለው!
ምክንያት እና ውጤት እንመርምር...https://youtu.be/j44yFcaJGiY

YouTube
#ሰበር፡ ብሔራዊ ባንክ ገዢው ስልጣን ለቀቁ! ጥሩ እና መጥፎ መልኩ!
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: - https://t.me/WaseAlpha

#ልዩ_መረጃ፡ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥነት የተነሱት አቶ ማሞ ምህረቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ታውቋል። ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
የአፍሪካ ልማት ባንክ ተግባር!
የማሞ ምህረቱ ወደ ባንኩ ጉዞ...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ (የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የአፍሪካ ልማት ፈንድ) ዓላማ እና ተግባር ምንድን ነው?
በባንኩ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ አመራር መኖሩ ምን አይነት እድል ይኖራል?
በዝርዝር እንመልከተው...https://youtu.be/LOOtaeeupOo

የአፍሪካ ልማት ባንክ ተግባር! ማሞ ምህረቱ ወደ ባንኩ ጉዞ....
የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ (የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የአፍሪካ ልማት ፈንድ) ዓላማ እና ተግባር ምንድን ነው?
በባንኩ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ አመራር መኖሩ ምን አይነት እድል ይኖራል?
በዝርዝር እንመልከተው...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun…

የህዳሴ ግድብ በመመረቁ 2 ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ይፈጠራሉ!
ግዙፍ ወጪ ያለበት ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ በአጭር ጊዜ በመቀነስ እና በረጅም ጊዜ በመጨመር የሚገለጹ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አሉበት!
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው https://youtu.be/rxcXJ9-_ffQ

👎2👏1
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት 13.6%! ምግብ ነክ ዕቃዎች የዋጋ ጭማሪ 12.7% እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 15.1% መድረሱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታውቋል።
😱4👏2
IMF የሪፎርም መሪዎች ሲለቁ የሚያስበው ምንድን ነው?
በአርጀንቲና (2019) እና በጋና (2017) የብሔራዊ ባንክ ገዢዎች በሪፎርም መሃል ላይ ለቀቁ....ኢኮኖሚው ተፅዕኖ ተመለከተ! የየሃገራቱ መንግስታቱ የወሰዱት እርምጃ...
የኢትዮጵያ መንግስት ከIMF ጋር ያለው ሪፎርም በነበረበት እንዲቀጥል ምን ማድረግ አለበት.....
በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው...https://youtu.be/IXUdkOJpt3E

🙏1
የቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት Potential Candidates....
1. ዶ/ር እዮብ ተካልኝ?
2. ፍቃደ ደግፌ?
3. ዶ/ር ፍፁም አሰፋ?
በብዙ መለኪያ ለቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት የመሆን እድል ቢሰጥ.....
ከመረጃ በመነሳት የቢሆን ነጥቦች እናንሳ...https://youtu.be/nMTk2uCvevA

ለቀጣይ የብሔራዊ ባንክ ገዥነት Potential Candidates!

ከመረጃ በመነሳት የቢሆን ነጥቦች እናንሳ...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram:…

👍6
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የቆጣቢዎች ቁጥር 27 ሚሊዮን በላይ መድረሱንና ከእነዚህ ቆጣቢዎች የተሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብም መጠን ከ378 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል!
ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ 4 ባንኮችና 8 ማክሮ ፋይናንስ ተቋማት ገበያውን ተቀላቅለው እየሰሩ ሲሆን ሌሎቹ 25ት ባንኮች በመስኮት ደረጃ አገልግሎቱን ይሰጣሉ፡፡ የብሔራዊ ባንክ መረጃ።

👍24
የOracle የቴክኖሎጂ ድርጅት ባለድርሻ ላሪ ኢልሰን በ24 ሰዓት ውስጥ የዓለማችን ቁጥር 1 ሃብታም ሆኖ አደረ!
ላሪ ኢልሰን ባለው ሃብት ላይ 101 ቢሊየን ዶላር በአንድ ቀን እንዴት ጨመረ?
የኢትዮጵያ ጠቅላላ ሃብት (GDP) 117 ቢሊየን ዶላር ነው!
አክሲዮን ገዝታችሁ ድርሻ ያላችሁ ሰዎች ሃብታችሁ ዋጋው በወረቀት ነው የሚሰላው! Paper Wealth ካላችሁ ትክክለኛ ሃብት አይሆንም!
የዓለም መነጋገሪያ የሆነውን ይህንን በአንድ ቀን ተሰርቶ የማይታወቅ ሃብት ስለተሰራበት አመክንዮ እንመልከት...https://youtu.be/0hrDUIPuhc8

👍10😱2
የሃያላኑ ሃገራት ሴት የብሔራዊ ባንክ ገዢዎች!
የአሁኗ የራሽያ ማዕከላዊ ባንክ ገዢ (Elvira Nabiullina)
የአሜሪካ የቀድሞ የFED (ብሔራዊ ባንክ) ሃላፊ እና አሁን የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሃላፊ (Janet Yellen)
የአሁኗ የአውሮፓ ህብረት ማዕከላዊ ባንክ ገዢ እና የቀድሞ የIMF ዳይሬክተር (Christine Lagarde)
ሁሉም ላሉበት ቦታ በታሪክ የመጀመሪያዎቹ ሴቶች ናቸው!
እየፈጠሩ ያሉትን ተፅዕኖ እንመልከት....https://youtu.be/NqfLq6yD3QE

👍12🤔4👏1
ለሁሉም የሚያገለግል የቢዝነስ ፕላን ለማዘጋጀት
1. በባንክ ብድር ለሚሰራ ቢዝነስ….
2. በወለድ ነጻ አገልግሎት ለሚሰራ ቢዝነስ….
3. ትርፍና ኪሳራ ከባንኩ ጋር በመጋራት ለሚሰራ ቢዝነስ….
መሰረታዊ ልዩነቱ ምንድን ነው?
በቀላሉ በምሳሌ እንመልከተው….https://youtu.be/5uxKXTPY2-c

ለሁሉም የሚሆን ቢዝነስ ፕላን አዘገጃጀት! #BusinessPlan
የተለያየ ቢዝነስ ፕላን ለማዘጋጀት
1. በባንክ ብድር ለሚሰራ ቢዝነስ….
2. በወለድ ነጻ አገልግሎት ለሚሰራ ቢዝነስ….
3. ትርፍና ኪሳራ ከባንኩ ጋር በመጋራት ለሚሰራ ቢዝነስ….
መሰረታዊ ልዩነቱ ምንድን ነው?
በቀላሉ በምሳሌ እንመልከተው….
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…
1. በባንክ ብድር ለሚሰራ ቢዝነስ….
2. በወለድ ነጻ አገልግሎት ለሚሰራ ቢዝነስ….
3. ትርፍና ኪሳራ ከባንኩ ጋር በመጋራት ለሚሰራ ቢዝነስ….
መሰረታዊ ልዩነቱ ምንድን ነው?
በቀላሉ በምሳሌ እንመልከተው….
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…
👍9🙏4🔥3
#ለመረጃ፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት 63 በመቶው ነጋዴ ዛሬም በየዓመቱ ግብሩን በአግባቡ አይከፍልም ተብሏል፡፡
👏10😱3
#ወሳኝ_ምክር!
የህይወት ለውጥን በምኞት ብቻ ለማሳካት በመሞከር እና በተከታታይ ጥረት መካከል ያለ ልዩነት....
የEconomics እና የLaw of Attraction መወራረስ እና ልዩነት.....https://youtu.be/G5sw81sUWAQ?si=DYg9tL0hD-RKHBI8

🔥4🙏1
የኢትዮጲያ የክፍያ ሚዛን ጤነኛ ሆነ!
የክፍያ ሚዛን (Balance of Payments) ምን ማለት ነው?
የንግድ ሚዛን እና የክፍያ ሚዛን የተለያዩ ሃሳቦች ናቸው!
ኢትዮጲያ ከ14 ዓመታት በኋላ እንዴት ጤነኛ የክፍያ ሚዛን አስመዝግባለች?
ሃሳቡ ሰፊ ነው ባጭሩ እንመልከተው…https://youtu.be/VvZfl7jgWV4

የኢትዮጲያ የክፍያ ሚዛን ጤነኛ ሆነ! Balance of Payments!
የኢትዮጲያ የክፍያ ሚዛን ጤነኛ ሆነ!
የክፍያ ሚዛን Balance of Payments ምን ማለት ነው?
የንግድ ሚዛን እና የክፍያ ሚዛን የተለያዩ ሃሳቦች ናቸው!
ኢትዮጲያ ከ14 ዓመታት በኋላ እንዴት ጤነኛ የክፍያ ሚዛን አስመዝግባለች?
ሃሳቡ ሰፊ ነው ባጭሩ እንመልከተው…
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com…

👌2👍1
#ሰበር_መረጃ፡ በመጨረሻ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው ከዛሬ ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሹመዋል!
🔥16🙏5😱2👍1