በ4 ገፅ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?፦ በቀላሉ ሁሉንም መስፈርት ባሟላ መልኩ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በምሳሌ በ100ሺ ብር የሚሰራ የምርጥ ቡና ቢዝነስ ፕላን በአማርኛ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት፤ ናሙናውን በመጠቀም ወደ የምትፈልጉት ቢዝነስ አይነት መለወጥ እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ።
https://youtu.be/7R9GyixR59s
https://youtu.be/7R9GyixR59s
YouTube
በ4 ገፅ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?/4 pages Business Plan
በቀላሉ ሁሉንም መስፈርት ባሟላ መልኩ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በምሳሌ በ100ሺ ብር የሚሰራ የምርጥ ቡና ቢዝነስ ፕላን በአማርኛ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት፤ ናሙናውን በመጠቀም ወደ የምትፈልጉት ቢዝነስ አይነት መለወጥ እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ። የናሙናውን PDF ለምትፈልጉ Telegram:- https://t.me/wasealpha አስቀምጫለሁ።
ለማንኛውም ጥያቄ እና…
ለማንኛውም ጥያቄ እና…
የብሄራዊ ባንክ ገዢ ተለውጧል! የብሄራዊ ባንክ ገዢ መለወጥ ምን ያሳያል?
በ5 ዓመት ውስጥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ሁለተኛ ገዢ ተለውጦለታል። የብሔራዊ ባንክ ገዢ በፍጥነት መለዋወጥ የሚገባው ነው? ተተኪው የብቃትም ሆነ የገለልተኝነት ጥያቄ የሚነሳበት አይደለም? የብሔራዊ ባንክ ገዢነት የተሳካ እንዲሆን ምን ይጠበቃል?
https://youtu.be/XxqCdSMwBDE

የብሔራዊ ባንክ ገዢ መለዋወጥ ምን ያሳያል?
በ5 ዓመት ውስጥ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ሁለተኛ ገዢ ተለውጦለታል። የብሔራዊ ባንክ ገዢ በፍጥነት መለዋወጥ የሚገባው ነው? የብሔራዊ ባንክ ገዢነት የተሳካ እንዲሆን ምን ይጠበቃል?

ከ አንድ ዓመት በፊት የኑሮ ውድነት እየጨመረ በመሆኑ ሰዎች የወጪ ማስተካከያ ቢጀምሩ መጥፎ አይደለም! ለምሳሌ፦ #የሚችሉ ሰዎች ካሉ ምን አልባት ከታክሲ ሌላ ባስ መጠቀምን መለማመድ ቢጀምሩ ከትራንስፖርት ወጪያቸው ከ100% በላይ መቀነስ ይችላሉ ብዬ ነበር። በአንድ ዓመት ውስጥ የነዳጅ እና የትራንስፖርት ዋጋ ተመን ከ2 ጊዜ በላይ ጨመረ፤ የዋጋ ንረቱ ከ30% በላይ ለረጅም ጊዜ ቆይቷል! የእናንተ ገቢ በአንድ ዓመት ውስጥ ምን ያህል አደገ?
https://www.youtube.com/watch?v=hIpyBR60PNk
https://www.youtube.com/watch?v=hIpyBR60PNk
YouTube
የኑሮ ውድነቱ ከታክሲ ትራንስፖርት ወደ ባስ እያስገባን ነው /ልዩ ግዜ ከምጣኔ ሐብት ባለሙያ ዋሲውን ጋር/ቅዳሜ ከሰዓት/
Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide…
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide…
👏1
የንብረት ታክስ በTheory ደረጃ በተለይም በመሬት ላይ የሚጣል የንብረት ታክስ በሚኖርበት ግዜ መሬትን ሳያለሙ ዋጋው ይጨምራል በሚል እሳቤ መሬትን የመያዝ ሁኔታ ይቀንሳል፡፡ ይህም የሚሆነው የመሬት ባለይዞታዎች የያዙትን መሬት ሳያለሙ እና ከመሬቱ ጥቅም ሳያገኙ በመሬቱ ላይ ታክስ ብቻ እየከፈሉ ለመቆየት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ስለማይኖራቸው ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ መሬትን በአግባቡ የሚያለሙ ሰዎች ብቻ የመሬት ባለይዞታ የሚሆኑበት ሁኔታ ይፈጠራል፡፡ በመሬት ላይ የሚጣል የንብረት ታክስ በሚኖርበት ግዜ መሬትን ለመያዝ ያለው ፍላጎት ስለሚቀንስ የመሬት ዋጋ ተመጣጣኝ ይሆናል ይላል......
#ውይይት!
#ለምሳሌ፦ እጅግ በጣም ተጋኖ አዲስ አበባ ውስጥ በዓመት 30% የንብረት ታክስ ቢጣል እንኳን በየዓመቱ ከ100% በላይ ለሚጨምረው የቦታ ዋጋ ማስተካከያነት የንብረት ታክስ ውጤታማ ይሆናል? የንብረት ታክስን በመፍራት መሬትን ገዝቶ መያዝ ይቀንሳል ወይስ የንብረት ታክስ ሲከፈልበት የነበረ ቦታ ስለሆነ ወደፊት ሲሸጥ ዋጋው እየናረ ይሄዳል?

ተንቀሳቃሽ ሃብት አሲዞ የመበደር እድል እና ስጋት! ተንቀሳቃሽ ሃብት የብድር ዋስትና መሆኑ ለግለሰብ፤ ለቤተሰብ፤ ለባንኮች እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው ፋይዳ ምን ሊሆን ይችላል? ተንቀሳቃሽ ሃብት ሲባል ምን ሊሆን ይችላል?.....
በኢትዮጵያ ባንኮች ቤት፤ ህንፃ እና መሬት ላለው ብቻ ብድር ከማቅረባቸው የተነሳ ብዙ ቆጣቢ እና ትንሽ ቻይ ተበዳሪ ያለበት የፋይናንስ ገበያ ነው ያላት። ነገር ግን የብድር ዋስትና መሆን የሚችል ተንቀሳቃሽ ሃብት ይዞ የመነሻ ካፒታል እጥረት ያለበት ማህበረሰብ ብዙ ነው። 16% ያልበለጠ ከተሜ ለያዘ ኢኮኖሚ የገጠሩን ማህበረሰብ ቀለል ባሉ የዋስትና ዘዴዎች ወደ ኢኮኖሚው መቀላቀል ለግለሰብ፤ ለቤተሰብ፤ ለባንኮች እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው ፋይዳ ምንድን ነው?
https://youtu.be/TJXEDKV0mrI

ተንቀሳቃሽ ሃብት አሲዞ የመበደር እድል እና ስጋት!
ተንቀሳቃሽ ሃብት የብድር ዋስትና መሆኑ ለግለሰብ፤ ለቤተሰብ፤ ለባንኮች እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው ፋይዳ ምን ሊሆን ይችላል? ተንቀሳቃሽ ሃብት ሲባል ምን ሊሆን ይችላል?.....
በኢትዮጵያ ባንኮች ቤት፤ ህንፃ እና መሬት ላለው ብቻ ብድር ከማቅረባቸው የተነሳ ብዙ ቆጣቢ እና ትንሽ ቻይ ተበዳሪ ያለበት የፋይናንስ ገበያ ነው ያላት። ነገር ግን የብድር ዋስትና መሆን የሚችል ተንቀሳቃሽ ሃብት…

ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ተከታተሉት።

ኢትዮጵያ የDual Exchange Rate ልትጀምር ትችላለች?|ባንኮች በጥቁር ገበያ ተመን ዶላርን መመንዘር ሊጀምሩ ይችላሉ?
የገንዘብን የመግዛት አቅም በተለያየ ምክንያት ማዳከም አስፈላጊ ነው ተብሎ በታመነ ጊዜ ወይም ምንዛሬን ከቁርጥ ተመን ወደ ገበያ መር ለማዞር በሚደረግ ሽግግር ወቅት ጠቅላላ ገበያውን በአንዴ እንዳያናጋው ዘርፍ ወይም የንግድ ሁኔታው በመለየት የተለያየ የምንዛሬ መጠንን ተግባራዊ ማድረግ (አንዱን ዘርፍ በቁርጥ ተመን (Fixed Exchange Rate) መምራት ሌላው ዘርፍ በገበያ ተመን (Floating Exchange Rate) መምራት) ማለትም መንግስት በአንድ ሀገር ውስጥ የተለያየ የውጪ ምንዛሬ ተመን ሲጠቀም Dual Exchange Rate ወይም Multiple Foreign Exchange Rate ይባላል፡፡ ኢትዮጵያ ወደዚህ የምንዛሬ ስልት ልትገባ ትችላለች? ብትገባ ጉዳቱ ምንድን ነው? ወይስ ሌላ ምርጫ አላት? ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን https://youtu.be/UujOi3y6prA ምርጥ ትንታኔ እስከመጨረሻው ተከታተሉት! ለሌሎች ያጋሩ።

በኢትዮጲያ Dual Exchange Rate ሊተገበር ይችላል?| በጥቁር ገበያ ዋጋ ባንኮች ዶላርን መመንዘር ሊጀምሩ ይችላሉ?
የገንዘብን የመግዛት አቅም በተለያየ ምክንያት ማዳከም አስፈላጊ ነው ተብሎ በታመነ ጊዜ ወይም ምንዛሬን ከቁርጥ ተመን ወደ ገበያ መር ለማዞር በሚደረግ ሽግግር ወቅት ጠቅላላ ገበያውን በአንዴ እንዳያናጋው ዘርፍ ወይም የንግድ ሁኔታው በመለየት የተለያየ የምንዛሬ መጠንን ተግባራዊ ማድረግ (አንዱን ዘርፍ በቁርጥ ተመን (Fixed Exchange Rate) መምራት ሌላው ዘርፍ በገበያ ተመን (Floating Exchange…
#Dual_Exchange_Rate
የገንዘብን የመግዛት አቅም በተለያየ ምክንያት ማዳከም አስፈላጊ ነው ተብሎ በታመነ ጊዜ ወይም ምንዛሬን ከቁርጥ ተመን ወደ ገበያ መር ለማዞር በሚደረግ ሽግግር ወቅት ጠቅላላ ገበያውን በአንዴ እንዳያናጋው ዘርፍ ወይም የንግድ ሁኔታው በመለየት የተለያየ የምንዛሬ መጠንን ተግባራዊ ማድረግ (አንዱን ዘርፍ በቁርጥ ተመን (Fixed Exchange Rate) መምራት ሌላው ዘርፍ በገበያ ተመን (Floating Exchange Rate) መምራት) ማለትም መንግስት በአንድ ሀገር ውስጥ የተለያየ የውጪ ምንዛሬ ተመን ሲጠቀም Dual Exchange Rate ወይም Multiple Foreign Exchange Rate ይባላል፡፡
በቀላል ምሳሌ ከውጪ ምርት ለሚያስገቡ አስመጪዎች እና ወደ ውጪ ምርት በመላክ የውጪ ምንዛሬ ለሚያስገቡ የተለያየ የምንዛሬ ዋጋ መስጠት ሊሆን ይችላል ወይም ከውጪ የሚመጣ ቱሪስት አንድ ዶላር በ100ብር እንዲመነዘርለት ማድረግ፤ ኢትዮጲያ ውስጥ ኢንቨስት ሊያደርግ ለሚመጣ ሃለሃብት (FDI) አንድ ዶላር በ53 ብር መመንዘር ወይም አንድ ኢትዮጲያዊ ከውጪ አንድ ዶላር ሲላክለት 100ብር አድርጎ መስጠት እንደማለት ነው፡፡ ምን አልባት የዚህ አይነቱ ዘዴ የባለሃብቶችን የውጪ ምንዛሬ ስጋትን እና የማሸሽን ተግባር ለመከላከል ሊያግዝ ይችላል! ለምሳሌ የሚከተሉትን አይነት ስጋቶች…….
አንድ ወደ ውጪ ሃገር ምርት የሚልክ ድርጅት ከሽያጭ የሚያገኘው የውጪ ምንዛሬ በሀገር ውስጥ ያለው ዋጋ 53ብር ሲሆን የሰራውን የውጪ ምንዛሬ ወደ ሃገር ውስጥ ከሚያመጣ ይልቅ በውጪ ሃገር ባንኮች ተቀምጦ በጥቁር ገበያ የ100ብር ድርሻን ይዞ ለመጠቀም ሊፈልግ ይችላል፤
አንድ ወደ ውጪ ሃገር ምርት የሚልክ ድርጅት ባለቤት በውጪ ንግድ ያገኘውን የውጪ ምንዛሬ በሀገር ውስጥ ባንኮች ካስቀመጠ በኋላ በውጪ ሃገር ለሚያስፈልግ ድንገታዊ ወጪ ለምሳሌ ለህክምና ሲፈልግ በቀላሉ ባያገኝ ወይም ከጥቁር ገበያ አንጻር በዋጋ ደረጃ ሰፊ ልዩነት ቢያስተውል፡ በቀጣይ የሚሰራውን የውጪ ምንዛሬ በውጪ ሃገር ባንኮች በማስቀመጥ የአየር ትኬት ብቻ ቆርጦ ወደ ውጪ በመሄድ ከውጪ ሃገር አካውንቱ ወጪ በማድረግ ለመጠቀም ቢወስን፤ ወዘተ፡፡
የውጪ ምንዛሬ የተለያየ ተመን የመጠቀም ዘዴ ኢኮኖሚው አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሲገባ እና ከቁርጥ ተመን ወደ ገበያ መር የምንዛሬ ገበያ ዝውውር ወቅት እንደአጭር ጊዜ መፍትሄ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ ቤልጂየም (1957)፤ ፈረንሳይ (1971)፤ ጣልያን (1973)፤ ቻይና (ከ1981 እስከ 1985)፤ ደቡብ አፍሪካ (ከ1985 እስከ 1995)፤ ኬንያ (ከ1990 እስከ 1993) ህንድ (ከ1993 እስከ 1994)፤ አርጀንቲና (2001)፤ ናይጄሪያ (2017)፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ችግር ውስጥ በገቡ ጊዜ ለአጭር ጊዜ ብቻ ተጠቅመውበት ያቆሙ ሀገራት ብዙ ናቸው፡፡
የውጪ ምንዛሬ የተለያየ ተመን የመጠቀም አካሄድ በተሻሻለው የምንዛሬ ዋጋ ተጠቃሚ ያልሆኑ ዘርፎች ለውጪ ምንዛሬ የሚኖራቸው ፍላጎት ስለሚጨምር ይበልጥ ዋጋ በመክፈል በጥቁር ገበያ ህልውናቸውን ለማስጠበቅ ስለሚፈልጉ የጥቁር ገበያ ዋጋ እንዲጨምር ሊያደርግ ይችላል፡፡ ቀላል ምሳሌ በህጋዊ ባንኮች መኪና ለማስመጣት አንድ ዶላር በ53ብር የሚመነዘርለት ድርጅት ሌሎች ሴክተሮችን ለማበረታታት ሲባል ለሌሎች ዘርፎች ለምሳሌ ለምግብ ዘይት አስመጪ በ100ብር መመንዘሩን ተከትሎ መኪና አስመጪ የውጪ ምንዛሬው ለማግኘት ሲባል በጥቁር ገበያ ከመቶ ብር በላይ ለሆነ ዋጋ ፍላጎት በማሳየት ልዩነቱን ሊያሰፋው ይችላል፡፡
የተለያየ ተመን መጠቀም ባለሃብቶች የሚሰሩበት ዘርፍ ወደ ተሸለው ምንዛሬ እንዲገባ ወደ መደራደር እና ሙስና ሊመጡ መቻላቸው እንዲሁም ይህንን ከፍተኛ የምንዛሬ መጠን ለመሸፈን በሚል ብሄራዊ ባንኩ ገንዘብ ወደ ማተም ሊመጣ ስለሚችል ስጋት ይሆናል! (ለምሳሌ መንግስት ለአንድ ዶላር ይከፍል የነበረው 53ብር ወደ 100ብር ሲጨምር ብዙ ብር ለመክፈል ስለሚገደድ ነው)፡፡

የገንዘብን የመግዛት አቅም የማዳከም ሂደት በሁለት ዘዴ ሊከናወን ይችላል…….
በአንዴ ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ መጠንን መቀነስ (Big-Bang Devaluation) ለምሳሌ፡- አንድ ዶላርን ከ53ብር ወደ 70ብር ቢያድግ የሀገር ውስጥ ምርት በፍጥነት በዓለም አቀፉ ገበያ ከመርከሱ በተጨማሪ የውጪ ቁሶች ውድ ስለሚሆኑ ከውጪ የሚገቡ ምርቶች የዋጋ ንረት ከፍተኛ ይሆናል፤ በቂ የውጪ ምንዛሬ በፍጥነት ኢኮኖሚው ስለማይሰራ የተጠራቀመ የውጪ እዳን ይፈጥራል፤ የንግድ ባንኮች ቀይረው የያዙት የውጪ ምንዛሬ ካለ ሲዳከም ዋጋውን ሊያጡ ይችላሉ (በ53ብር ሲገዙት የነበረውን በ100ብር ይከፍሉታል ማለት ነው)፤ ወዘተ፡፡
በዚህ አይነቱ ዘዴ እንደጥሩ ጎን ከተቆጠረ ምን አልባት ሰዎች በአንዴ ቁርጥ ያለው የገንዘብ አቅም ከተወሰነ በቀጣይ የገንዘብ የመግዛት አቅም ሊቀየር ይችላል የሚል ስጋት እንዳያድርባቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡ አብዛኛው ፍላጎቱን በሀገር ውስጥ ለሚያሟላ ሀገር ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡፡
በሂደት ቀስ በማለት የብርን የመግዛት አቅም እያዳከሙ መሄድ (Gradual Devaluation) ለምሳሌ፡- (አሁን ላይ በሀገራችን እየሆነ እንዳለው! በሁለት ዓመት ውስጥ አንድ ዶላር በ2021 ከነበረበት 39.1ብር በ2022 ወደ 49.6ብር እንዲሁም በ2023 ወደ 53.3ብር እንዳደገው ማለት ነው)፡፡ የዚህ አይነቱ ዘዴ በቀጣይ የገንዘብ የመግዛት አቅም በሂደት እየተዳከመ መሄዱን በማሰብ የውጪ ምንዛሬ የማከማቸት እና የጥቁር ገበያን መስፋፋት ይፈጥራል፡፡
አሁን ላይ በሀገራችን የተያዘው በሂደት ገንዘብን የማዳከም ሂደት ብሄራዊ ባንኩ ብሩ በሚደክምበት መጠን ያህል የሚፈጠረውን የዋጋ ንረት ልዩነት እያጠበበ የመሄድ አቅም ባለመፍጠሩ፤ በውጪ ሃገር ገበያ ለኢትዮጲያ ምርት ያለው ፍላጎት መደበኛ መሆን፤ በብሄራዊ ባንክ በቂ የሆነ የውጪ ምንዛሬ ክምችት ያለመኖር ሂደቱን ውጤታማ እንዳይሆን አድርጎታል፡፡
ያለፉት 2 ዓመታት ገንዘብን በማዳከም ውስጥ ላለው ኢኮኖሚ ጥሩ ጊዜ አልነበረም! ምክንያቱም በተዳከመው ገንዘብ የሚሸመቱ ምርቶች ለረጅም ጊዜ ውድ እንዲሆኑ አድርጓል፤ የውጪ እዳ ክምችትን አሳድጎታል፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሸቀጦች ዋጋ ውድ መሆን በመጀመሩ በገፍ ከውጪ ለሚሸምተው የሀገራችን ኢኮኖሚ አስቸጋሪ ነበር፤ በተመሳሳይ አንዳንድ የገንዘብ ፖሊሲዎች የዋጋ ንረትን አባባሽ ሆነዋል፡፡ ቢሆንም ለዚህች ሀገር ካለችበት የማክሮ ኢኮኖሚ ቅርቃር አንጻር በአንዴ ገንዘብን ከማዳከም በሂደት መሄዱ መጥፎ ላይሆን ይችላል፡፡
የተለያየ ተመን መጠቀም ከገንዘብ ፖሊሲዎች መካከል አንዱ በመሆኑ በብሄራዊ ባንክ ጠረቤዛ ላይ ሊኖር ይችላል፡፡ ነገር ግን ብሄራዊ ባንኩ ማንን ነው የሚሰማው ነው የሚለው ወሳኝ ነው! የዓለም የገንዘብ ድርጅት በገበያ የሚመራ ነጠላ የምንዛሬ ስልትን ይመክራል፤ የኢትዮጲያ ችግር ፖሊሲው በመሬት ላይ ሲተገበር ውጤቱ የወረቀቱን ካልመሰለ ተጨማሪ የዋጋ ንረት መፍጠሩ እና የውጪ እዳን አከማችቶ ችግር ሊሆን ይችላል፡፡
በመላምት ደረጃ ብሄራዊ ባንክ ከተለያየ ተመን ይልቅ ለገበያ ለመልቀቅ የሚያደላ ይመስለኛል ምክንያቱም ላለፉት ሁለት ዓመታት ያደረገው ማዳከም ለገበያ ከመልቀቅ ብዙም የሚተናነስ አይደለም፡፡ ስለዚህ አሁን ባለው ሁኔታ በሂደት የገንዘብ የመግዛት አቅም እየተዳከመ መሄዱ በጥናት ከተከናወነ የተለያየ ተመን (Dual Exchange Rate) መጠቀምም ሆነ የውጪ ምንዛሬ ገበያው ለገበያ መተው (Floating Exchange Rate) ውጤቱ አስቸጋሪ ሊሆን ስለሚችል #ማዘግየት ተገቢ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡

የቢዝነስ አዋጪነት ጥናት/Feasibility Study አዘገጃጀት! ከብቶች ማድለብ እና መኖ ዝግጅት ቢዝነስ ያዋጣል?
የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር ካላችሁ ካፒታል እና ለመስራት ካሰባችሁት ዘርፍ አንፃር አዋጪ ስለመሆኑ እንዴት ታረጋግጣላችሁ?
ዛሬ ላይ ሆናችሁ ከ10 ዓመት በኋላ ቢዝነሱ የሚደርስበትን ደረጃ እንዴት ትለካላችሁ?
ለመስራት ያሰባችሁት ቢዝነስ ሊገጥሙት የሚችሉትን ስጋቶች (Risk Analysis) እንዴት ቀድመው ያሰላሉ።
የአዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) እንዴት የተሳካ መሆኑን ማወቅ ይችላሉ።
ቢዝነስ ለመስራት ባለሃብት መሆን ግዴታ ነው? የቢዝነስ ምንጭ (30% ከራስ እና 70% የባንክ ብድር) እንዲሁም 30% የሆነውን መነሻ ካፒታል ሽርክና በማድረግ አዋጪ ቢዝነስ በጥናት መጀመር አይቻልም?
ይህንን በተመለከተ ሰፊ በምሳሌ የተደገፈ አዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) ቢዝነስ ለመስራት ለምታስቡ፤ ተማሪ ለሆናችሁ፤ ቢዝነስ ለምታማክሩ እና የሰነድ ግምገማ ለምታደርጉ ሰዎች አዘጋጅቻለሁ ተመልከቱት ለሰዎችም እንዲደርስ አድርጉ።
https://youtu.be/GZoZ9jcmIJs

የአዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) እንዴት የተሳካ መሆኑን ማወቅ…

የኢኮኖሚ፣ የቢዝነስ እና የምርምር ምክር አገልግሎቶች..... በስራ አመራር አካዳሚ የማማከር ብቃት ማረጋገጫ ያለው የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ ዋስይሁን በላይ!
✅ የኢንቨስትመንት አዋጭነት ጥናት (Feasibility Study)
✅ የቢዝነስ ፕላን (Business Plan) ዝግጅት
✅ ጥናት ሥራዎች ሙያዊ ምክርና ድጋፍ (Research Advice)
✅ የኢኮኖሚ፣ የፋይናንስ እና የቢዝነስ ማማከር (Consultancy)
በተጠያቂነት፣ በጥራት እና በወቅቱ የሚጠናቀቅ አገልግሎት ያገኛሉ።
📞 Contact Information
📞 Phone: +251 913 24 39 56
✉️ Email: Wase.belay12@gmail.com
ማስታወቂያ ለማሰራት!
▶️ YouTube: https://youtube.com/@theethiopianeconomistview?si=pymO8iaPqwpsRfzg 👥 80,000+ Subscribers
📘 Facebook: https://facebook.com/EconomistWasyhun 👥 78,000+ Followers
📢 Telegram: https://t.me/WaseAlpha 👥 30,000+ Members
ለማንኛውም የሙያ ምክር፣ የፕሮጀክት ድጋፍ ወይም የምርምር አገልግሎት በማንኛውም ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።

🙏6👌3👍2🤔1
በጣም ገላጭ እና የሚስብ Conceptual Framework እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?
በምሳሌ የተደገፉ 5 አይነት Conceptual Framework አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት፤ ተጠቀሙበት ለሌሎችም እንዲጠቀሙ አጋሩት።
https://youtu.be/RXpVoSlvmxI

Conceptual Framework እንዴት መቅረፅ ይቻላል| How to Construct the Conceptual Framework?
በጣም ገላጭ እና ሳቢ Conceptual Framwork እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በምሳሌ የተደገፉ 5 አይነት Conceptual framework አስቀምጫለሁ ተጠቀሙበት ለሌሎችም እንዲጠቀሙበት አጋሩ።
2015 ተጋምሷል! የዓመቱ እቅዶቻችሁን ምን ያህል እያሳካችሁ ነው? ቢያንስ 50% ካልደረሳችሁ እንዴት መፍጠን እንዳለባችሁ ድጋሚ አስቡ ወይ አቅዱ! በቀጣይ ዓመት ከደረስን እንደ አዲስ ከመዛት እና ከመቆጨት ይሻለናል።
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር የዛሬ ወር ሲሚንቶ በአማካይ የመሸጫ ዋጋ ተመኔ በኩንታል 758 ብር ነው ባለ በወሩ የሲሚንቶ አምራቾች ማኅበር ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ የሲሚንቶ ምርት ከ1 ሺህ 200 ብር በታች እንደሚሸጥ ዛሬ አስታወቀ፡፡
የዛሬ ወር.....
የሲሚንቶ ዋጋ በተመን አይቀንስም!
በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ገበያ በመንግስት ጣልቃ ገብነት ሲመራ በዋጋም ሆነ በአቅርቦት ሲፈተን ኖሯል። አሁን ላይ የመንግስት ቁጥጥር በጥቂቱ ይላላል መባሉን ተከትሎ ዋጋው ሊስተካከል ይችላል ቢባልም በቀጣይ የሲሚንቶ ዋጋም ሆነ አቅርቦት ለመሻሻል የሚቸገርበትን ምክንያት በተመለከተ የሚከተለውን ቪድዮ https://youtu.be/fhY0OvsFi34 ተመልከቱ።

በኢትዮጵያ የሲሚንቶ ገበያ በመንግስት ጣልቃ ገብነት ሲመራ በዋጋም ሆነ በአቅርቦት ሲፈተን ኖሯል። አሁን ላይ የመንግስት ቁጥጥር በጥቂቱ ይላላል መባሉን ተከትሎ ዋጋው ሊስተካከል ይችላል ቢባልም በቀጣይ የሲሚንቶ ዋጋም ሆነ አቅርቦት ለመሻሻል የሚቸገርበትን ምክንያት በተመለከተ የሚከተለውን ቪድዮ ተመልከቱ።
በቅርቡ በኢትዮጵያ ያሉ ከተሞች እንዲሰበስቡ የተወሰነው የንብረት ታክስ ምን ማለት እንደሆነ፤ እንዴት እንደሚሰላ፤ የትኞቹን ቋሚ ንብረቶች ከግምት እንደሚከት፤ ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው እድል ወይም ስጋት በተመለከተ ያቀረብኩትን ቪዲዮ https://youtu.be/pU3tVqBuBjI ተከታተሉት።
YouTube
የንብረት ታክስ ምንነት፤ እድል እና ስጋት/What is Property Tax?
በቅርቡ በኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሰበሰቡ የተወሰነው የንብረት ታክስ ምን ማለት እንደሆነ፤ እንዴት እንደሚሰላ፤ የትኞቹን ቋሚ ንብረቶች ከግምት እንደሚከት፤ ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው የሚችለው እድል ወይም ስጋት በተመለከተ ያቀረብኩትን ቪዲዮ ተከታተሉት።
የትምህርት ሚኒስቴር ቁጥሮች ያስፈራሉ! እንደ ሀገር ሃላፊነት መውሰድ ነው። የተለያየውን ነጥብ ያመጡ ተማሪዎችን ኢኮኖሚው እንዴት መጠቀም እንዳለበት ከቀደመው ጊዜ ለየት ያለ ስትራቴጂ ማሰብ ግድ ነው።
በ2012 በምርጥ ኢኮኖሚስቶች የተጻፈው Why Nations Fail መጽሃፍ ሀገራት ድሃ የሚሆኑበትን ምክንያት ሲያስረዳ፤ ዋናው ምክንያት በሰዎች በሚፈጠር የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተቋማት ሁኔታ ነው ድህነት የሚመጣውም የሚባባሰውም ብሏል!
ከ 15 ዓመት በላይ በወሰደ ጥልቅ ጥናት Acemoglu እና Robinson እንዳረጋገጡት በዓለም ላይ ባላደጉ ሀገራት ላይ ያለው ደካማ ፖለቲካዊ ተቋማት ሁኔታ፤ ደካማ ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ሁኔታ ማለትም…..
1. የመንግስት በገቢያ ላይ ትልቅ ጣልቃ ገብነት መኖር፤
2. የግል ሴክተርን ያለማሳተፍ፤ አለምአቀፍ የፋይናንስ ስርዓትን ያለመከተል ፤
3. ለፖለቲካ ሹመኞች ብቻ ኢኮኖሚያዊ አቅም የመፍጠር ልምድ፤ ወዘተ ችግሮችን በመፍጠር እንጂ ሌላ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ያልሆነ ጠንካራ እና አሳማኝ ምክንያት ላለማደጋቸው ተጠቃሽ እንደማይሆን አረጋግጠዋል፤
በመጽሃፉ የኢትዮጲያም ሁኔታ በሰፊው የተገለጸ ስለሆነ የመፅሃፉን ዳሰሳ https://youtu.be/jy7810klwrw አቅርቤላችኋለሁ።
በዚህ አጋጣሚ ለማንበብ ከፈለጋችሁ ሙሉ መጽሃፉን በ Telegram ገጼ ላይ ስላስቀመጥኩት https://t.me/wasealpha በመግባት ይህንን መጽሃፍ ብታነቡት ጥሩ ትምህርት ታገኙበታላችሁ፤

ሀገራት ለምን ይደህያሉ?| Why Nations Fail?

ከ 15 ዓመት በላይ በወሰደ ጥልቅ ጥናት Acemoglu እና Robinson እንዳረጋገጡት በዓለም ላይ ባላደጉ ሀገራት ላይ ያለው ደካማ ፖለቲካዊ ተቋማት ሁኔታ፤ ደካማ…

Forwarded from Wasyhun Belay
Why Nations Fail.pdf
5.8 MB