በ4 ገፅ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?፦ በቀላሉ ሁሉንም መስፈርት ባሟላ መልኩ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በምሳሌ በ100ሺ ብር የሚሰራ የምርጥ ቡና ቢዝነስ ፕላን በአማርኛ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት፤ ናሙናውን በመጠቀም ወደ የምትፈልጉት ቢዝነስ አይነት መለወጥ እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ።
https://youtu.be/7R9GyixR59s
https://youtu.be/7R9GyixR59s
YouTube
በ4 ገፅ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?/4 pages Business Plan
በቀላሉ ሁሉንም መስፈርት ባሟላ መልኩ የቢዝነስ ፕላን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በምሳሌ በ100ሺ ብር የሚሰራ የምርጥ ቡና ቢዝነስ ፕላን በአማርኛ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት፤ ናሙናውን በመጠቀም ወደ የምትፈልጉት ቢዝነስ አይነት መለወጥ እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት ትችላላችሁ። የናሙናውን PDF ለምትፈልጉ Telegram:- https://t.me/wasealpha አስቀምጫለሁ።
ለማንኛውም ጥያቄ እና…
ለማንኛውም ጥያቄ እና…
የቢዝነስ አዋጪነት ጥናት/Feasibility Study አዘገጃጀት! ከብቶች ማድለብ እና መኖ ዝግጅት ቢዝነስ ያዋጣል?
የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር ካላችሁ ካፒታል እና ለመስራት ካሰባችሁት ዘርፍ አንፃር አዋጪ ስለመሆኑ እንዴት ታረጋግጣላችሁ?
ዛሬ ላይ ሆናችሁ ከ10 ዓመት በኋላ ቢዝነሱ የሚደርስበትን ደረጃ እንዴት ትለካላችሁ?
ለመስራት ያሰባችሁት ቢዝነስ ሊገጥሙት የሚችሉትን ስጋቶች (Risk Analysis) እንዴት ቀድመው ያሰላሉ።
የአዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) እንዴት የተሳካ መሆኑን ማወቅ ይችላሉ።
ቢዝነስ ለመስራት ባለሃብት መሆን ግዴታ ነው? የቢዝነስ ምንጭ (30% ከራስ እና 70% የባንክ ብድር) እንዲሁም 30% የሆነውን መነሻ ካፒታል ሽርክና በማድረግ አዋጪ ቢዝነስ በጥናት መጀመር አይቻልም?
ይህንን በተመለከተ ሰፊ በምሳሌ የተደገፈ አዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) ቢዝነስ ለመስራት ለምታስቡ፤ ተማሪ ለሆናችሁ፤ ቢዝነስ ለምታማክሩ እና የሰነድ ግምገማ ለምታደርጉ ሰዎች አዘጋጅቻለሁ ተመልከቱት ለሰዎችም እንዲደርስ አድርጉ።
https://youtu.be/GZoZ9jcmIJs

የአዋጪነት ጥናት (Feasibility Study) እንዴት የተሳካ መሆኑን ማወቅ…

የቢዝነስ አዋጪነት መለኪያዎች/NPV, IRR, CBR, Payback Period ትርጉም ምንድን ነው? እና እንዴት ይሰራል?
1. Net Present Value
2. Internal Rate of Return
3. Benefit Cost Ratio
4. Payback Period
ለመጀመር ያሰባችሁት ቢዝነስ በቀጣይ ዓመታት አዋጪ ስለመሆኑ እና አዋጪ ስላለመሆኑ ከመጀመሩ በፊት ለመለካት የሚያስችሉ መሰረታዊ ነጥቦችን አቅርቤላችኋለሁ። በጣም የሚጠቅም እና በቀላሉ በምሳሌ የቀረበ በመሆኑ እስከመጨረሻው ተከታተሉት ለሌሎች እንዲጠቀሙበት አጋሩ።
https://youtu.be/VpmcOTD90h8

የቢዝነስ አዋጪነት መለኪያዎች/NPV, IRR, CBR, Payback Period......
ለመጀመር ያሰባችሁት ቢዝነስ በቀጣይ ዓመታት አዋጪ ስለመሆኑ እና አዋጪ ስላለመሆኑ ከመጀመሩ በፊት ለመለካት የሚያስችሉ መሰረታዊ ነጥቦችን አቅርቤላችኋለሁ። በጣም የሚጠቅም እና በቀላሉ በምሳሌ የቀረበ በመሆኑ እስከመጨረሻው ተከታተሉት ለሌሎች እንዲጠቀሙበት አጋሩ።
የLikert Scale መረጃ ምንነት፤ አገባብ እና ትንተና!
በጣም አልስማማም: አልስማማም: መካከለኛ: እስማማለሁ: በጣም እስማማለሁ የሚሉ መረጃዎችን ለመጠቀም በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ማወቅ፤ በአግባቡ ማስገባት እና ያላቸውን አማካይ ውጤት ምንነት በመረዳት መጠቀም እንዴት እንደሚቻል የሚከተለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ተጠቀሙበት እንዲሁም ለሌሎች እንዲጠቀሙበት ያጋሩት። በተጨማሪም የ #Cronbach_Alpha test እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ተመልከቱ።
https://youtu.be/h9cjc1aExCE

የባለ 5 likert Scale አማካይ አወጣጥ፡- በመጀመሪያ ከፍተኛውን ስኬል ማለትም 5 (በጣም እስማማለሁ) በመውሰድ ከዝቅተኛው ስኬል ማለትም 1 (በጣም አልስማማም) መቀነስ! (5-1= 4) ከዚያ የመጣውን ውጤት ማለትም 4ትን ለጠቅላላ likert scale ብዛት ማካፈል (4/5 = 0.8) ከዚያ 0.8ትን በእያንዳንዱ ላይ መደመር ማለትም……
1-1.8 (በጣም አልስማማም) 1 + 0.8 = 1.8
1.81-2.6 (አልስማማም) 1.8 + 0.8= 2.6
2.61-3.4 (መካከለኛ) 2.6 + 0.8= 3.4
3.41-4.2 (እስማማለሁ) 0.8 + 3.4= 4.2
≥4.21 (በጣምእስማማለሁ) 4.2 + 0.8= 5
በጣም አልስማማም: አልስማማም: መካከለኛ: እስማማለሁ: በጣም እስማማለሁ የሚሉ መረጃዎችን ለመጠቀም በመካከላቸው ያለውን ልዩነት ማወቅ፤ በአግባቡ ማስገባት እና ያላቸውን አማካይ ውጤት ምንነት በመረዳት መጠቀም እንዴት እንደሚቻል የሚከተለውን ቪዲዮ ተመልከቱ፤ ተጠቀሙበት እንዲሁም ለሌሎች እንዲጠቀሙበት ያጋሩት።
በተጨማሪም የLikert Scale መረጃ ትክክለኛነት #Cronbach_Alpha test እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ተመልከቱ።

#አዛዥ_እና_ታዛዥ!
ሀገራት በታሪካቸው ሰላም፤ ከፍተኛ ምርታማነት ካላቸው ወደ ዘላቂ እድገት ለመድረስ ብዙም አይቸገሩም፤ በምርታማነት ማደግ ውስጥ የሃብት ክምችት ሲፈጠር በዜጎች/በሀገራት መካከል የሚኖረው የሃብት ልዩነት እየተለጠጠ ይመጣል፤ ፋይናንስ ተቋማቶች ስህተት ኢኮኖሚውን ሲያመሳቅለው ሀገራት ችግሮችን ለማለፍ በከፍተኛ ሁኔታ የገንዘብ ህትመት ውስጥ ይገባሉ! የገንዘብ ህትመቱ የሚፈጥረው ኢኮኖሚያዊ አደጋ ዜጎች በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በመማረር ወደ አብዮት እና የእርስ በርስ ጦርነት እንዲገቡ ማድረጉ አይቀርም! የዚህ አይነቱ የውስጥ ግጭት ከፍተኛ የውጪ እዳ (የብድር ወለድ ዜሮ እንኳን ቢሆን ችግር ውስጥ የገቡ ሀገራት ለመክፈል ይቸገራሉ!) ውስጥ መዘፈቅን እና አልፎም ፖለቲካ መሪዎችን ስልጣን መናድ ይጀምራል፡፡
ነገር ግን ሀገራት ወደ ኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ከመግባታቸው በፊት ጠንካራ ተቋማዊ አሰራር (የህግ የበላይነት ማረጋገጥን ይጨምራል!) እና መሪዎችን መፍጠር የሚችሉ ከሆነ፤ ከፍተኛ የምንዛሬ ክምችት መፍጠር የሚችሉ ከሆነ፤ በዜጎች መካከል ያለው የገቢ እና የሃብት መጠን ማሳደግ እና ጤነኛ ውድድርን መፍጠር የሚችሉ ከሆነ እና የኢኮኖሚ፤ የፖለቲካ እና ወታደራዊ አቅሞቻቸውን አስፍተው መቆጣጠር የሚችሉ ከሆነ (የወዳጅ ሀገራትን ቁጥር ማበራከትን ያጠቃልላል) በዓለም የኢኮኖሚ ማማ ላይ ለረጅም ጊዜ መቆየት ይችላሉ፡፡ ለዚህም ነው በዓለም ላይ የየሀገራት ተጽኖ ፈጣሪነት ደረጃ እየተለዋወጠ የሚመጣው፡፡
#ለምሳሌ፡- ጃፓን፤ ጀርመን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት እና በኋላ፤ ቻይና፤ የአረብ ሀገራት፤ ድሮ እና ዘንድሮ በሚና ደረጃ አንድ አይደሉም! ኢትዮጲያ ከዚህ ቀደም እና አሁን ላይ በአፍሪካ ውስጥ በሚና ደረጃ አንድ ነች?
በሀገር ውስጥ እና በዓለም ላይ የሚኖር ኢኮኖሚያዊ አቅም እያደገ ሲመጣ ከሚፈጠረው ሃብት ትምህርት፤ መሰረተ ልማት ግንባታ፤ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን ማሳደግ፤ ወዘተ የሚችሉበት የሃብት ፈጠራ እና አጠቃቀም ስርዓት የሆነው ካፒታሊዝም ያድጋል፡፡
ሀገራት በወስጥም ሆነ በውጪ ከሚገጥሟቸው ጦርነቶች አሸናፊ እና ተሸናፊ የሚባሉ ሀገራት መፈጠራቸው አይቀርም፡፡ ያኔ አሸናፊዎች ይሰበሰቡና የዓለም አለቃ በመሆን ዓለም መመራት ያለባትን መንገድ ይቀርጻሉ፡፡ ለዚህ ነው ሀገራት ኢትዮጲያንም ጨምሮ ግጭት ውስጥ በገቡ ጊዜ ደጋፊ እና ተቃራኒ የዓለም ሀገራት ድምጻቸው የሚሰማው፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን የሃገራት መዳከም እና መውረድን ተከትለው ጠንካራ የሆኑ ሀገራት ዓለምን የመምራት ሚና መውሰድ ይጀምራሉ! ከዚያ ይህንን አድርግ ይህን አታድርግ ይጀመራል ማለት ነው፡፡ አሁን ኢትዮጲያ ሁኚ እየተባለች እንዳለችው ማለት ነው (ራሽያ በምዕራቡ ዓለም እኛን ስሚ አልያም በማዕቀብ እናወራለን እየተባለች ያለችው አይነት ማለት ነው!)፡፡
ሀገራት የራሳቸውን የህልውና ጦርነት ማድረግ ያለባቸው የሀገራቸውን ኢኮኖሚ ጠንካራ በማድረግ ላይ መሆን አለበት! ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚኖር ግንኙነት በመርህ እና በጋር ጥቅም ላይ ብቻ የተመሰረቱ እንዲሆኑ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ የትምህርት ጥራትን መፍጠር፤ ፈጠራ እና ቴክኖሎጂን ማሳደግ፤ ጤናማ ፉክክር መፍጠር፤ ምርት ምርታማነትን ማሳደግ፤ ጠንካራ የንግድ ግንኙነት መፍጠር፤ ጠንካራ የሚሊተሪ አቅም መገንባት፤ የፋይናንስ ሴክተርን ጠንካራ ማድረግ እና የምንዛሬ ክምችትን ማጠናከር እጅግ በጣም ተገቢ ነው፡፡

የጥናት ውጤት ለማቅረብ የትኞቹ ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ?
ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን https://youtu.be/8_L9Cb6c_mE ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡

የጥናት ውጤት ለማቅረብ የትኞቹ ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ? What points should you focus on thesis defense?
ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡…
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡…
በ Independent/Explanatory Variables መካከል የእርስ በርስ ተፅዕኖ መፈጣጠር ስለመኖሩ ለማጣራት የሚደረገውን የ Multicollinearity Test በቀላሉ Stata ላይ በVIF (Variance Inflation Factor) እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ተመልከቱ። https://youtu.be/7ZFX0P3HEFU
በ Independent/Explanatory Variables መካከል የእርስ በርስ ተፅዕኖ መፈጣጠር ስለመኖሩ ለማጣራት የሚደረገውን የ Multicollinearity Test በቀላሉ Stata ላይ በVIF (Variance Inflation Factor) እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ተመልከቱ። https://youtu.be/7ZFX0P3HEFU
የጥናት ውጤት ለማቅረብ የትኞቹ ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ?
ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን https://youtu.be/8_L9Cb6c_mE ቪዲዮ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡
ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን https://youtu.be/8_L9Cb6c_mE ቪዲዮ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡
YouTube
የጥናት ውጤት ለማቅረብ የትኞቹ ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባችሁ? What points should you focus on thesis defense?
ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡…
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡…
ኢትዮጲያ ስንዴ ወደ ውጪ የመላክ ደረጃ ላይ ነች?
የምግብ የዋጋ ንረት ከፍተኛ በሆነበት ወቅት በሀገር ውስጥ ገበያ በቂ ያልሆነ ምርት ወደ ውጪ ሀገር ገበያ የሚላክበት ምከንያት ምንድን ነው? ለአንድ ሀገር የውጪ ንግድ ጉዳይ የተወሳሰበ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ውሳኔ እንዲኖረው ሊያስገድድ ይችላል፡፡ ብዙ ሰዎች የኢትዮጲያ ስንዴ ወደ ውጪ ለመላክ መነሳት ምክንያታዊነት ላይ ጥያቄ አላቸው! ይህን በተመለከተ የኢኮኖሚክስ አስተምሮት ሃሳብ፤ የሃገራት ልምድ እና የኢትዮጲያ የውጪ ንግድ ባህሪ ላይ የሚከተለውን https://youtu.be/Dn09ffzDzfU ቪዲዮ እስከ መጨረሻ ተከታተሉት፡፡

ኢትዮጲያ ስንዴ ወደ ውጪ የመላክ ደረጃ ላይ ነች? Ethiopia will start exporting wheat!
የምግብ የዋጋ ንረት ከፍተኛ በሆነበት ወቅት በሀገር ውስጥ ገበያ በቂ ያልሆነ ምርት ወደ ውጪ ሀገር ገበያ የሚላክበት ምከንያት ምንድን ነው? ለአንድ ሀገር የውጪ ንግድ ጉዳይ የተወሳሰበ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ውሳኔ እንዲኖረው ሊያስገድድ ይችላል፡፡ ብዙ ሰዎች የኢትዮጲያ ስንዴ ወደ ውጪ ለመላክ መነሳት ምክንያታዊነት ላይ ጥያቄ አላቸው! ይህን በተመለከተ የኢኮኖሚክስ አስተምሮት ሃሳብ፤ የሃገራት ልምድ…
አንድ ሰው ስራ እንዴት ነው? ስለው "ቀዝቀዝ ያለ ነው! ግን ቢሮውን ተከራይቼው ስላልሆነ እና የቢሮ ኪራይ ወጪ ስለሌለብኝ ገቢዬ መጥፎ አይደለም!" አለኝ። አስተውሉ! የቢዝነስ ጥናትም ሆነ ቢዝነስ ስትሰሩ ተከራይታችሁት ቢሆን ልታወጡ የምትችሉትን ወይም ለሌላ ቢሮውን አከራይታችሁት ቢሆን ኖሮ ልታገኙ የምትችሉት ገቢ በሚል ሂሳብ ካልተሰራ ስህተት ነው።
#ለምሳሌ፦ በቤተሰቦቻችሁ ግቢ አንድ ክፍል እንደ ቢሮ ተጠቅማችሁ ስራ ለመስራት ብታስቡ የቢዝነስ ፕላናችሁን ስታዘጋጁ የወጪ ዝርዝር ላይ ብትከራዩት ስንት ትከፍሉ እንደነበር ማስቀመጥ አለባችሁ! አንዱ ምክንያት ቤቱ Depreciation ስላለበት ሲሆን ሌላው ምክንያት ቤቱ በወር ለሌሎች ቢከራይ ሊያስገባ የሚችለው ገቢ እንደ Opportunity Cost መቁጠር ስላለባችሁ ነው።
ለሌሎች ቢከራይ በወር 10ሺ ብር በሚያወጣ ቤት ውስጥ በወር የተጣራ 8ሺ ማትረፍ ጤነኛ አይደለም! ቤቱ የኪራይ ዋጋውን ሳይመልስ 2ሺ ብር እየከሰረ ነው።
ነገር ግን ስራ ከምፈታ ለራሴ ደሞዝ እየከፈልኩ መስራት የሞራል ዋጋ አለው በሚል መርህ ከሆነ መጥፎ አይደለም!

ዋጋ ንረት/Inflation ምንነት፤ ምክንያት፤ ደረጃ፤ ስጋት እና እድል!
ዋጋ ንረት/Inflation ሰፊ ትርጉም፤ የዋጋ ንረት የሚከሰትበት ምክንያት እና ተፅዕኖ፤ የዋጋ ንረት ሊኖረው የሚችለው እድል፤ የሚመከር የዋጋ ንረት ደረጃ፤ ከፍተኛ የዋጋ ንረት የተከሰተበት ወቅት፤ የዋጋ ንረት መከላከያ መንገድ፤ ወዘተ ላይ ጠለቅ ያለ ትንተና ተመልከቱ። https://youtu.be/DUByLZ0FAjE

የዋጋ ንረት ምንነት፤ ምክንያት፤ ደረጃ፤ ስጋት እና እድል| What is Inflation?
የዋጋ ንረት/Inflation ሰፊ ትርጉም፤ የዋጋ ንረት የሚከሰትበት ምክንያት እና ተፅዕኖ፤ የዋጋ ንረት ሊኖረው የሚችለው እድል፤ የሚመከር የዋጋ ንረት ደረጃ፤ ከፍተኛ የዋጋ ንረት የተከሰተበት ወቅት፤ የዋጋ ንረት መከላከያ መንገድ፤ ወዘተ ላይ ጠለቅ ያለ ትንተና ተመልከቱ።

በጣም ገላጭ እና የሚስብ Conceptual Framework እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?
በምሳሌ የተደገፉ 5 አይነት Conceptual Framework አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት፤ ተጠቀሙበት ለሌሎችም እንዲጠቀሙ አጋሩት።
https://youtu.be/RXpVoSlvmxI

Conceptual Framework እንዴት መቅረፅ ይቻላል| How to Construct the Conceptual Framework?
በጣም ገላጭ እና ሳቢ Conceptual Framwork እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል በምሳሌ የተደገፉ 5 አይነት Conceptual framework አስቀምጫለሁ ተጠቀሙበት ለሌሎችም እንዲጠቀሙበት አጋሩ።
የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት አስፈሪው Hyperinflation ደረጃ ላይ ደርሷል?
የኑሮ ውድነቱን ጣራ ያደረሰው የዋጋ ንረት ምክንያት እና ያለበት ደረጃ ከዓለም ሀገራት አንፃር ምን ይመስላል? በዚህ ዙሪያ ይህንን https://youtu.be/0gEbN0kzeP0 ትንታኔ ተመልከቱ።

የኢትዮጵያ ዋጋ ንረት አስፈሪው Hyperinflation ደረጃ ላይ ደርሷል? Hyperinflation in Ethiopia!?
የኑሮ ውድነቱን ጣራ ያደረሰው የዋጋ ንረት ምክንያት እና ያለበት ደረጃ ከዓለም ሀገራት አንፃር ምን ይመስላል? በዚህ ዙሪያ ይህንን ትንታኔ ተመልከቱ።
የትምህርት ዘርፍ (Department) የምትመርጡበት መስፈርት ምንድን ነው?
https://youtu.be/eGHAvTNi5rQ
https://youtu.be/eGHAvTNi5rQ
YouTube
የትምህርት ዘርፍ (Department) የመምረጫ መስፈርት!
ለመማር የትምህርት ዘርፍ (Department) የምትመርጡበት መስፈርት ምንድን ነው? ተጨማሪ ድግሪ ለመያዝ ምክንያታችሁ ምንድን ነው?
ድግሪ ወይም ማስተርስ ለመያዝ፤ ኢንጂነር አልያም አካውንታንት ለመሆን ድርሻ ነበራችሁ? በሰዎቾ፤ በቤተሰብ አልያም በመንግስት ፍላጎት የትምህርት እና የሙያ ታሪካችሁ አልተወሰነም?
በአጋጣሚ የተገኘውን የትምህርት ዘርፍ መርጦ መማርም ሆነ ተጨማሪ ትምህርት ለመማር በቂ…

ባልና ሚስት በጋራ የሚመሩት አንድ የቢዝነስ አይነት መስራት ቢጀምሩ ደሞዛቸው የሚወሰነው እንዴት ነው? ትልቅም ሆነ ትንሽ የቢዝነስ ስራ የተወሰነ ህግ ሊኖረው ይገባል! በተለይ የሚሰራው ቢዝነስ አሁን ላይ ስላለው አዋጪነት እና ቢዝነሱ በቀጣይነት ስለመዝለቁ እና መስፋፋት ስለመቻሉ ሁኔታ ሊሆን ይችላል፡፡
ባልና ሚስቱ ከሚሰሩት ገንዘብ ላይ የመሰረታዊ ወጪዎቻቸውን እየሸፈኑ ከሆነ የወጪ ዝርዝር ሁኔታውን መነጠል አለባቸው፡፡ ወራዊ ወጪ እና ወራዊ ገቢ የሚያሰሉ ከሆነ ያላቸውን ጉልበት እና ማሽን የሚደክም እና መተካት ያለበት እንደሆነ ማሰብ አለባቸው።
የቢዝነስ የተጣራ ትርፍ ጣሪያ (Profit Margin) መጠን እንደሚሰራው የቢዝነስ አይነት ይለያያል። ፈሳሽ ሳሙና ማምረት እና ቦንቦሊኖ ማምረት እንዲሁም ሲሚንቶ ማምረት እና ሲኒማ ቤት መክፈት የተለያየ የትርፍ ጣሪያ ነው የሚኖራቸው።
ባልና ሚስት የራሳቸው ቢዝነስ ስለሆነ ለራሳቸው ደሞዝ አለማሰብም ሆነ የራሳችን ገንዘብ ነው በማለት ከስራ ማስኬጃ ገንዘብ ላይ ያለ ስሌት እያነሱ መጠቀም ትክክል ላይሆን ይችላል።
ዶሮ ማርባት ለ4 ዓመታት የሰሩ ባልና ሚስት ጥሩ ሽያጭ ስላላቸው የነበሯቸውን ዶሮዎች ቁጥር እያሳደጉ በሚሰሩበት ወቅት በበሽታ ሁሉንም ዶሮዎች ቢያጡ ካስቀመጡት ካሽ አውጥተው ዶሮዎቹን ገዝተው ይተካሉ? ላለፉት 4 ዓመታት ከፈጠሩት ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ሃብት በመነሳት ኪሳራውን ተክተው ይሸፍናሉ? ስራ እና ንብረት አልባ ሆነው ይቀራሉ? ሊፈጠር የሚችል አደጋን መቋቋም የሚችል (Risk Analysis) ሌላ ወይም ያንኑ ቢዝነስ ለመጀመር ባላቸው የብድር አማራጭ (ከሰው ወይ ከባንክ) ወስደው ይቀጥላሉ? ወይስ ምን?
ዶሮ በማርባት ካገኙት መኖሪያ ቤት ሰርተው/ገዝተው የነበሩ ከሆነ ወይም ምንም ቋሚ ንብረት እና ካሽ ሳይኖራቸው በትርፋቸው ልጆቻቸውን ያስተማሩ ሰዎች ከሆኑ አይነቱ ይለያይ ይሆናል እንጂ የInvestment Return አድርገው ቢያሰሉ ስህትት ላይሆን ይችላል።
ሰዎች ለሚሰሩት ቢዝነስ የሚኖራቸው ትርፍ ኢኮኖሚያዊ (Economic Benefit) እና ማህበራዊ (Social benefit) ሊሆን ይችላል! ነገር በአብዛኛው የትርፍ ጉዳይ ኢኮኖሚያዊ መለኪያ ስለሚፈልግ የዕለታዊ ኑሮን ለማሸነፍም ሆነ ግዙፍ ሃብት ለመፍጠር የሚሰራ ስራ እንደደረጃው ስሌት ይፈልጋል።
#ለምሳሌ፦ ማስተርስ መማር ኢንቨስትመንት ነው። ነገር ግን ትርፉ ከምርቃት በኋላ ማስተርስ መያዝ የሚኖረው ተጨማሪ እውቀት እና ማስተርስ አላቸው መባል ሊኖረው የሚችለው ስሜት ማህበራዊ ትርፍ ነው። ማስተርስ ለመያዝ የወጣው ወጪ ኢንቨስትመንት ሆኖ ከምርቃት በኋላ ማስተርሱ በስራ ዙሪያ የሚያስገኘው ገቢ በመማር የመጣ ኢኮኖሚያዊ ትርፍ ነው እንደማለት ነው።

ለኢንቨስትመንት/ለልማት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የተፈቀዱ መኪኖች ብዛት፤ አይነት እና ፍቃድ ያገኙ ዘርፎች!
በ2005ዓ.ም የነበረው የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ነፃ የተሽከርካሪዎች ነፃ የማስገባት እድል በ2015ዓ.ም የትኞቹን መኪኖች ቀነሰ? የትኞቹን መኪኖች ጨመረ? የትኞቹን ዘርፎች ቀነሰ? የትኞቹን ዘርፎች አካተተ?
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን በንፅፅር የቀረበው ቪዲዮ https://youtu.be/569HOtC6fTs በመመልከት ሴክተሮቹ ስላላቸው እድል ግንዛቤ አግኙ።

ለኢንቨስትመንት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የተፈቀዱ መኪኖች ብዛት፤ አይነት እና ፍቃድ ያገኙ ዘርፎች!
ለኢንቨስትመንት/ለልማት ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ የተፈቀዱ መኪኖች ብዛት፤ አይነት እና ፍቃድ ያገኙ ዘርፎች!
በ2005ዓ.ም የነበረው የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ነፃ የተሽከርካሪዎች ነፃ የማስገባት እድል በ2015ዓ.ም የትኞቹን መኪኖች ቀነሰ? የትኞቹን መኪኖች ጨመረ? የትኞቹን ዘርፎች ቀነሰ? የትኞቹን ዘርፎች አካተተ?
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን በንፅፅር የቀረበው ቪዲዮ በመመልከት ሴክተሮቹ…

የቦረና ድርቅ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሱ ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉን አቀፍ እርብርቦሽ ግድ ነው። Making rich people richer doesn’t make the rest richer (Economist: Ha-Joon Chang)!