በ1 ደቂቃ ውስጥ በExcel የቢዝነስ አዋጭነት መለኪያ (NPV, IRR እና Payback Period) አሰራር!
የቢዝነስ አዋጭነት ለምትሰሩ በሙሉ ቀላል መንገድ ስለሆነ ተጠቀሙበት!https://youtu.be/oXpms7QAMOg

YouTube

የቢዝነስ አዋጪነት Feasibility study እና Business plan በምትሰሩበት ወቅት በቀላሉ Financial መለኪያ በExcel መስራት የምትችሉበት ዘዴ።

የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ መፅሃፍት ግምገማ! ጠንካራ ጎኖቹ እና ቢሆን ጥሩ የሚሆኑ ክፍሎቹ የትኞቹ ናቸው?
የሚከተለውን https://youtu.be/NwbIb4o_ajI ይመልከቱ!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካቀረቡት የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ምላሽ መካከል የሚከተሉትን ሃሳቦች ከኢኮኖሚ አመክንዮ አንጻር እንመልከታቸው....
1. በኢኮኖሚ ማደግ እና የኢኮኖሚ እድገት መደላድል የመፍጠር ክርክር (በፍጥነት በኢኮኖሚ ለማደግ በመሞከር እና ህዝብን ከኢኮኖሚያዊ የእድገት መለኪያዎች ተጠቃሚ ለማድረግ በመቸገር መካከል ያለው አለመጣጣም)፤
2. በቀጣይ 5 እና 10 ዓመታት የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ላይ ችግሮችን መጥቀስ አይቀርም፤
3. የዋጋ ግሽበት ኖሮ ኑሮ ውድ ላይሆን ይችላል፤
በትንታኔ ለመመልከት https://youtu.be/RqYJRaAarEs

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ምላሽ እና የኢኮኖሚክስ ትምህርት አመክንዮ......
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካቀረቡት የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ምላሽ መካከል የሚከተሉትን ሃሳቦች ከኢኮኖሚ አመክንዮ አንጻር እንመልከታቸው

2. በቀጣይ 5 እና 10 ዓመታት…

በኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ውስጥ የባለሃብቶች የብድር መጠን መጨመር የሚያሳው ለከፍተኛ ኢንቨስትመንት ባላቸው የካፒታል ፍላጎት ብቻ የሚመዘን አይደለም! ምክንያቱም #የዋጋ_ንረት እና #የቢሮክራሲ_ክፍያዎች እያደጉ በመጡ ቁጥር በዋጋ ሳይሆን በቁጥር ብዙ ብር የመበደር ፍላጎት ማደጉ ስለማይቀር ጭምር ነው!
#የስቶክ_ገበያ እንዴት ይሰራል?
መደበኛ ቁጥጥር የሚደረግባቸው የመገበያያ ገበያዎች ሊኖሩ ይችላሉ (የክፍያ ስርዓታቸው በመደበኛ የፋይናንስ ተቋማት በኩል ሊያልፍ ይችላል)፡፡ ነገር ግን የስቶክ ገበያ (Stock Market) ካምፓኒዎችን ለበርካታ ህዝብ የመሸጥ እና የመግዛት ሂደት የሚመራበት የገበያ አይነት ነው፡፡
ስቶክ ገበያን ለመጀመር በአውሮፓ የቀደሙ ሀገራት ቢኖሩም እንግሊዛውያን የስቶክ ገበያን 1773 (የለንደን የስቶክ ገበያ/London Stock Exchange በቡና ቤት/በካፌ ውስጥ በመገናኘት ግብይት ጀመሩ፡፡ በአሜሪካ የመጀመሪያው የስቶክ ገበያ የተቋቋመው በፊላደልፊያ በ1790 ሲሆን ከ2 ዓመት በኋላ 1792 ገበያው ወደ New York’s Wall Street ተዘዋውሯል፡፡
በመደበኛ ገበያ ገንዘብ/ብር መገበያያ ሆኖ ሲያገለግል በስቶክ ገበያ ግን መተማመኛ ወረቀት/ቦንድ መገበያያ ሆኖ ያገለግላል፡፡ የስቶክ ገበያ በሂደት እየዘመነ በመምጣት በወቅቱ ለገዢ እና ለሻጭ ይሰጥ የነበረው ሰርተፍኬት ሲሆን አሁን ላይ ወደ ዲጂታል ሰነድነት ተዘዋውሯል፡፡
ይህንን ድርጅትን ለበርካታ ሰዎች የማሻሻጥ ስራ የሚሰሩ በህግ እን በደንብ የሚቋቋሙ እና ቁጥጥር የሚደረግባቸው የስቶክ አሻሻጮች/Stock Exchanges ይባላሉ (ለምሳሌ በአሜሪካ መደበኛ የፋይናንስ ሁኔታን ከሚቆጣጠሩት በተጨማሪ ራሱን የቻለ Securities and Exchange Commission አለ)፡፡ የተቆጣጣሪ ድርጅቶች ሚና ለተገበያዮች በቂ ጥበቃ መሰጠቱን ማረጋገጥ፤ ፍትሃዊ ገበያ መኖሩን ማረጋገጥ፤ ጤነኛ የካፒታል ዝውውር መኖሩን ማረጋገጥ፤ ወዘተ ነው፡፡
በዓለም ላይ ታዋቂ የመንግስት፤ የመንግስት እና የግል እንዲሁም የግል የስቶክ አሻሻጭ ድርጅቶች ያሉ ሲሆን! በዓለም ላይ ግዙፎቹ የስቶክ ገበያዎች መካከል ዋናዎቹ የአሜሪካኖቹ (New York Stock Exchange እና NASDAQ)፤ የጃፓኑ (Tokyo Stock Exchange)፤ የቻይናዎቹ (Shanghai Stock Exchange እና Hong Kong Stock Exchange)፤ የእንግሊዙ (London Stock Exchange) ናቸው፡፡
በኢትዮጵያ ስቶክ (ሰነደ መዋለ ንዋይ) ለማገበያየት የሚቋቋሙ ድርጅቶች የ25 ከመቶ የመንግስት እና 75 ከመቶ የግል ባለቤትነት ድርሻ ያላቸው ይሆናሉ።
የስቶክ ገበያ የንብረት ሻጭ እና ገዢን የማገናኘት እና ግብይት እንዲፈጽሙ የሚያደርጉ ተቋማት ናቸው (እንደቀጥተኛ ማለትም ሻጭም ገዢም ቀርበው እንደሚገበያዩበት የገበያ አይነት ይቆጠራል)፡፡ ይህ ገበያ አዋጪ ዋጋ፤ በቀላሉ ክፍያ የመለዋወጥ እና ታማኝነት ያላቸው የነጻ ገበያ ባህሪ አላቸው፡፡
የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል?
ካምፓኒዎች ላላቸው ድርጅት ተጨማሪ ካፒታል በሚፈልጉ ጊዜ ወይም አዲስ ድርጅት ለማቋቋም ምን ያህል ካፒታል እንደሚፈልጉ እና የት እንዲሸጥላቸው እንደሚፈልጉ ለነዚህ ስቶክ አገበያዮች ያሳውቃሉ፡፡ ከዚያ እነዚህ የስቶክ አገበያዮች ባላቸው ፕላትፎርም በተባለበት ቦታ በሙሉ አክሲዮኑን ለሽያጭ በማቅረብ ከገዢ ገንዘብ በመቀበል የድርጅቱን ድርሻ ስለመግዛቱ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይሰጣሉ ማለት ነው፡፡
በስቶክ ግብይት ወቅት የአንድ አክሲዮን ዋጋ ከፍ እና ዝቅ ባለ ቁጥር ሻጭ ድርጅትም ሆነ አክሲዮን ገዢ የአክሲዮን ትርፋቸው ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል! ይህንን በሙሉ እነዚህ የአክሲዮን ገበያዎች ይመሩታል (አንድ ሰው አንድ አክሲዬን ቀድሞ አክሲዮኑን ከገዛ ሰው ከገዛ ሁለተኛ ገበያ ይባላል! ምክንያቱም ከድርጅቱ በቀጥታ ሳይሆን ከገዢ ስለገዛው ነው፡፡ የአክሲዮን ገበያዎቹ ለሰሩበት ከሻጭ እና ከተሳታፊዎች የአገልግሎት ክፍያ ያገኛሉ፡፡
በቀላል ምሳሌ ለማስረዳት በኢትዮጲያ የስቶክ ህግ እና ስርዓት በአግባቡ ስላልነበር በዚህ ወቅት ባንኮች በውክልና የተለያዩ አክሲዮኖችን እያሻሻጡ እንዳሉት ማለት ነው፡፡
የስቶክ ገበያዎች መኖር ሻጭም ሆነ ገዢ ስለገበያው እና ስለፍትሃዊ የመሸጫ ዋጋው በቂ መረጃ እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡ በስቶክ ገበያ ሰንሰለት ውስጥ የሚሳተፉት የስቶክ ገበያ አመቻቾቹ፤ ሻጮች፤ ገዢዎች እና ደላሎች (ለምሳሌ፡ አንዳንዶች እንደቋሚ ቁስ አክሲዮኖችን ገዝተው ሲወደድ የሚሸጡ አሉ!) ናቸው፡፡
የስቶክ ገበያ መኖር ትንንሽ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደ ትርፍ ሊያመጡ ወደሚችሉ የአክሲዮን ገበያ በመግባት ትርፍ እንዲያገኙ፤ የካፒታል ፍላጎት ያላቸው ሰዎች/ድርጅቶች ካፒታል በመፍጠር ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና በኢኮኖሚው ውስጥ ፈጣን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲኖር የማድረግ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ሲኖራቸው የውጪ ባለሃብቶችን ከመሳብ በተጨማሪ ከተፈጠረው የካፒታል እድገት በሚፈጠር ኢንቨስትመንት ኢኮኖሚው የስራ እድል እና የግብር ገቢው እንዲያድግ ያደርጋል፡፡

የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል? ግለሰቦች እና ኢኮኖሚው ከስቶክ ገበያው እንዴት ተጠቃሚ ይሆናሉ? በስቶክ ገበያ ለግብይት የሚቀርበው ምንድን ነው?
ለትንታኔ የሚከተለውን ቪዲዮ https://youtu.be/KcAVkHnobzQ ይመልከቱ።
በኢትዮጵያ የስቶክ ገበያ (የሰነድ መዋለ ንዋይ ገበያ) ዝግጅቱን አጠናቆ በሚቀጥሉት 11 ወራት ውስጥ የሙከራ ስራዎች ተሰርተው ወደተግባር እንደሚገባ የተገለፀ ቢሆንም የተዘጋጀውን የካፒታል ገበያ አዋጅ ማንበብ ለምትፈልጉ https://t.me/WaseAlpha ከቴሌግራም ላይ መውሰድ ይችላሉ።

የስቶክ ገበያ እንዴት ይሰራል?| What is stock market? ግለሰቦች እንዴት ተጠቃሚ ይሆናሉ? በስቶክ ገበያ ለግብይት የሚቀርበው ምንድን ነው?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha

ከፋይል......
በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ከ50 ዓመታት በፊት የሚታወቅ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ አሁን ላይ የካፒታል ገበያ እንዲመሰረት የሚያዘው አዋጅ ወጥቷል፡፡
ነገር ግን ሃሳቡ ለአብዛኛው ሰው አዲስ ከመሆኑ የተነሳ የካፒታል ገበያ/ #CapitalMarket ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ገበያው ሲመሰረት ይዞ ስለሚመጣው እድል እና ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት ይህንን https://youtu.be/pAxscuVVCxk ቪዲዮ ሰርቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት!

የካፒታል ገበያ ምን ማለት ነው? What is a Capital Market?
በኢትዮጲያ የካፒታል ገበያ ከ50 ዓመታት በፊት የሚታወቅ ቢሆንም ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የካፒታል ገበያ እንዲመሰረት የሚያዘው አዋጅ ወጥቷል፡፡ ነገር ግን ሃሳቡ ለአብዛኛው ሰው አዲስ ከመሆኑ የተነሳ የካፒታል ገበያ/ #Capital_Market ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ገበያው ሲመሰረት ይዞ ስለሚመጣው እድል እና ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት ይህንን ቪዲዮ ሰርቻለሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉት!
የኮንጎ ብራዛቪል መከላከያ 1,500 እድሚያቸው 18_25 የሆኑ ወጣቶችን በተለያዩ የመከላከያ ዘርፍ ለመመልመል ለማክሰኞ ማስታወቂያ አውጥቶ በሺዎች ከሰኞ ምሽት ጀምሮ የስታዲየሙን ዙሪያ ከበው አደሩ እና በነጋታው ጠዋት የስታዲየሙ በር በተከፈተበት ቅስፈት ቀድሞ ቦታ ለመያዝ በነበረ ግፊያ 37 ወጣቶች በመረጋገጥ ሲሞቱ 164 ደግሞ ቆስለዋል።
የኮንጎ ጠቅላላ ህዝብ ብዛት 5.7 ሚሊየን ሲሆን የወጣቶች ስራ አጥነት 42 ከመቶ ከመሆኑ በተጨማሪ የኢኮኖሚ ዘርፉ ያለው የስራ ዘርፍ በጣም ጠባብ ነው።
እንደብዙ መሰል የአፍሪካ ሀገራት ኮንጎ ብራዛቪል ነዳጅን ጨምሮ በበርካታ የተፈጥሮ ሃብት የታደለች ድሃ ሃገር ነች። መንግስታቸው Nov 22 ብሄራዊ የሀዘን ቀን እንዲሆን አስቧል ነገር ግን ቅን ከሆኑ ለኮንጎ ፖለቲከኞቹ ሁኔታው ብዙ የሚነግራቸው ነገር ያለ ይመስላለ።

በ2023 የዓለማችን ከፍተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው 10 ሀገራት እና ዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው 10 ሀገራትን ዝርዝር ከኢኮኖሚ እድገታቸው ዋና ምክንያት ጋር https://youtu.be/Z0MSZ_W68FY በንፅፅር ተመልከቱ።
የዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ከመጨረሻ ደካማ ኢኮኖሚ ካላት ሀገር በ52ሺ እጥፍ ትበልጣለች!
የዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ከመጨረሻ ደካማ ኢኮኖሚ ካላት ሀገር በ52ሺ እጥፍ ትበልጣለች!
YouTube
የዓለማችን 10 ከፍተኛ እና 10 ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ሃገራት ዝርዝር! ከ1960 ጀምሮ የዓለም ኢኮኖሚ የምትመራዋ ሀገር ለምን አልተለወጠችም?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
በ2023 የዓለማችን ከፍተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው 10 ሀገራት እና ዝቅተኛ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው 10 ሀገራትን ዝርዝር ከኢኮኖሚ እድገታቸው ዋና ምክንያት ጋር https://youtu.be/Z0MSZ_W68FY በንፅፅር ተመልከቱ።
የዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ከመጨረሻ ደካማ ኢኮኖሚ ካላት ሀገር በ52ሺ እጥፍ ትበልጣለች!
የዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ከመጨረሻ ደካማ ኢኮኖሚ ካላት ሀገር በ52ሺ እጥፍ ትበልጣለች!
YouTube
የዓለማችን 10 ከፍተኛ እና 10 ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ሃገራት ዝርዝር! ከ1960 ጀምሮ የዓለም ኢኮኖሚ የምትመራዋ ሀገር ለምን አልተለወጠችም?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
12ኛ ክፍል ብዙ ተማሪ መውደቁ የሃገሪቷን የስራ አጥ ቁጥር እንዴት እንደሚጨምረው በአጭሩ እንመልከት!
በሰራተኛ ገበያ (Labor Market) ትርጉም መሰረት ተማሪዎች ከሰራተኛ ሃይል (Labor Force) ውጪ ናቸው (ስራ አጥም ሰራተኛም ተብለው አይመዘገቡም) ምክንያቱም የሙሉ ጊዜ (መማር የሚባል) ስራ አላቸው ተብሎ ስለሚታሰብ ነው፡፡ ነገር ግን በሀገራችንም ሆነ በአብዛኛው ዓለም አቀፍ ህግ እድሚያቸው ከ15 እስከ 64 እድሜ ውስጥ ያሉ ታዳጊዎችን ጨምሮ የማይማሩ ሆነው ያገኙትን ስራ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው እና ከጤና እና ከህግ አንጻር ክልከላ ውስጥ ካልሆኑ የሰራተኛው ገበያ/ቁጥር ውስጥ ይቀላቀላሉ፡፡
ስለዚህ አንድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የሙሉ ጊዜ ተማሪ ሆኖ እስኪመረቅ ድረስ ስራ አጥም ሰራተኛም አይባልም! ነገር ግን ከ12 ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በወደቀ ቅስፈት ሌላ ሙሉ ጊዜውን የሚወስድበት ትምህርት እስካልጀመረ ድረስ ስራ አጥ ዝርዝር ውስጥ ይካተታል፡፡
በአጭሩ 12ኛ ክፍል ያለፉ እና በኮሌጆች የሙሉ ጊዜ ተማሪ የሆኑ ወጣቶች እስኪመረቁ ድረስ ለኢትዮጲያ ኢኮኖሚ የስራ አጥ ቁጥር ላይ ጫና አይፈጥሩም (ኢኮኖሚው እነዚህን ተማሪዎች ሲመረቁ እና ወደ ስራ ፍለጋ ሲወጡ ቀጥሮ ለመያዝ የማሰቢያ እና የመዘጋጃ ጊዜ አለው ማለት ነው)፡፡ ነገር ግን በፈተና የወደቁ ወጣቶች ወደ ኮሌጅ ባልሄዱ ቅስፈት ማንኛውንም ስራ የመፈለግ አዝማሚያ ስለሚኖራቸው ኢኮኖሚውን በማክሮ መለኪያ ጫና ውስጥ ይከቱታል፡፡
የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ በማክሮ መለኪያ የትምህርተ ፈተና አሰጣጡን በመለወጡ (ዩኒቨርሲቲ መግባት ከባድ መሆን እንዳለበት አምናለሁ!) ለሚፈጠር የሰራተኛ ሃይል (Labor Force) ስራ ተግቶ እስካልፈጠረ ድረስ ተንከባላይ ችግር መውለዱ አይቀርም (የኮሌጅ መግቢያ የወደቁት የሰራተኛ ዝርዝር ውስጥ ሳይጠቃለሉ የኮሌጅ ተማሪዎቹ ተምረው ጨርሰው ከምርቃት በኋል ሊቀላቀሏቸው ይችላሉ)፡፡

የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ (Treasury Bill) ምን ማለት ነው? ለሽያጭ የሚቀርበው ምንድን ነው? የክፍያ ስርዓቱስ እንዴት ነው? መንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ የሚሸጥበት ምክንያት እና የግምጃ ቤት ሰነድ የሚገዙ ሰዎች የሚገጥማቸው ስጋት እና እድል ምንድን ነው?
በTreasury bill, በTreasury Note እና በTreasury Bond መካከል ያለው ልዩነትን በተመለከተ የሚከተለውን https://youtu.be/bDsVQsLrTdc ትንታኔ ይመልከቱ።

የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ (Treasury Bill) ምንነት፤ እድል እና ስጋት | What is Treasury Bill?
በ Treasury Bill
Treasury Note
Treasury Bond መካከል ያለው ልዩነት!
Treasury Note
Treasury Bond መካከል ያለው ልዩነት!
የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ (Treasury Bill) ምን ማለት ነው? ለሽያጭ የሚቀርበው ምንድን ነው? የክፍያ ስርዓቱስ እንዴት ነው? መንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ የሚሸጥበት ምክንያት እና የግምጃ ቤት ሰነድ የሚገዙ ሰዎች የሚገጥማቸው ስጋት እና እድል ምንድን ነው?
በTreasury bill, በTreasury Note እና በTreasury Bond መካከል ያለው ልዩነትን በተመለከተ የሚከተለውን https://www.youtube.com/watch?v=bDsVQsLrTdc ትንታኔ ይመልከቱ።