የኢትዮጵያ GDP ከ6ቱ ጎረቤት ሀገራት ማለትም ከኬንያ፤ ከሱዳን፤ ከደ/ሱዳን፤ ከጅቡቲ፤ ከሶማሊያና ከኤርትራ ድምር ይበልጣል? የIMF የ2024 መረጃ ምን ያሳያል? https://youtu.be/NP6gVFIlSiM
YouTube
የኢትዮጵያ GDP ከ6ቱ ጎረቤት ሀገራት ይበልጣል!
የኢትዮጵያ GDP ከ6ቱ ጎረቤት ሀገራት ማለትም ከኬንያ፤ ከሱዳን፤ ከደ/ሱዳን፤ ከጅቡቲ፤ ከሶማሊያና ከኤርትራ ድምር ይበልጣል? የ IMF መረጃ ምን ያሳያል?
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun

#ወሳኝ_መረጃ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ይፋ አድርጓል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ #በወለድ_ተመን ወደሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ሊዘዋወር ነው!አዲስ የተዘጋጀው 6ቱ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ዝርዝር ምን እንደያዘ እንመልከት!https://youtu.be/DM7e4PtIxUk
YouTube
ብሔራዊ ባንክ #በወለድ_ተመን ወደሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ተሸጋገረ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ #በወለድ_ተመን ወደሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ሊሸጋገር ነው! አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ተዘጋጅቷል!
በመለድ ተመን የሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤ ያለው እድል እና ስጋት ምን እንደሆነ በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha…

አዲሱን የገንዘብ ፖሊሲ በቀላሉ በምሳሌ እንግለፀው.....
1. በወለድ ተመን የሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ማለት ምን ማለት ነው?
2. የገንዘብ ፖሊሲ ነክ ወለድ ተመን 15% ይሆናል ማለት ምን ማለት ነው?
3. የገንዘብ ነክ ፖሊሲ ጨረታ በየ15 ቀኑ ይደረጋል ማለት ምን ማለት ነው?
3. የአንድ ቀን ተቀማጭ እና ብድር አገልግሎት ማለት ምን ማለት ነው?
4. የባንኮች የእርስበርስ መበዳደሪያ ኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ይጀመራል ማለት ምን ማለት ነው?
https://youtu.be/dZTWvWYFgqI

የአዲሱ የገንዘብ ፖሊሲ ይዘቶች! የወለድ ተመን ፖሊሲ፤ ፖሊሲ ነክ የወለድ ተመን፤ የገንዘብ ፖሊሲ ጨረታ፤ የአንድ ቀን ብድር፤ የእርስበርስ ብድር.....ማለት?
የአዲሱን የገንዘብ ፖሊሲ በቀላሉ በምሳሌ ለመረዳት........

2. ፖሊሲ ነክ የወለድ ተመን 15% ይሆናል ማለት ምን ማለት ነው?
3. የገንዘብ ፖሊሲ ጨረታዎች በየ15 ቀኑ ይደረጋል ማለት ምን ማለት ነው?
3. የአንድ ቀን ብድር እና ተቀማጭ አገልግሎት ማለት ምን ማለት ነው?
4. የባንኮች የእርስበርስ መበዳደሪያ ኤሌክትሮኒክስ…

የንግድ ባንኮች ከብሔራዊ ባንክ ለምን ይበደራሉ?
የባንኮች ዋናው የገንዘብ ምንጭ ከቁጠባ የሚሰበስቡት ነው። ከቆጣቢ ሰብስበው (ለቆጣቢ ወለድ እያሰቡ) ለተበዳሪ ያበድራሉ (ከተበዳሪው ወለድ እየተቀበሉ) ገንዘብን ያንቀሳቅሳሉ።
የንግድ ባንኮች ከቆጣቢ የሰበሰቡትን ገንዘብ በሙሉ ሊያበድሩ አይችሉም! ምክንያቱም ቆጣቢ ገንዘቡን ለማውጣት ስለሚፈልግ የተወሰነ ጥሬ ገንዘብ ይዘው መቆየታቸው አይቀርም!
ብሔራዊ ባንክ የቆጣቢዎችን እና የባንክ ባለአክስዮኖች ዋስትና ለመጠበቅ የባንኮች የካፒታል ዋስትና እንዲቀመጥ ያዛል! ከሚያበድሩት ብር መጠን አንፃር የዋስትና ቦንድ ከብሔራዊ ባንክ እንዲገዙ ያስገድዳል (ያበደሩትን መቀበል ባይችሉ ቆጣቢ ብሩን ማጣት የለበትም የሚለው ስጋት ዋና ነው!)
#ለምሳሌ፦ በነባሩ አሰራር ማንኛውም ንግድ ባንክ ከሚያበድረው ገንዘብ ድርሻ 27% ከብሔራዊ ባንክ ቦንድ እንዲገዛ ይገደድ ነበር (1 ሚሊየን ለማበደር የ270 ሺ ብር ቦንድ ከብሔራዊ ባንክ መግዛት አለበት ማለት ነው)።
#ለምሳሌ፦ 1 ቢሊዮን ብር ቁጠባ የሰበሰበ ባንክ 1 ቢሊየኑን በሙሉ ሊያበድር አይችልም (በደንበኛ 2 ሚሊየን ብር ወጪ ቢጠየቅ መመለስ ላይችል ነው!) ስለዚህ የካሽ እጥረት እንዳይፈጠር የመስጋት እና የብሔራዊ ባንክ የአሰራር ሁኔታ ክልከላ ይሆንበታል!
አሰራሩ ይህ ሆኖ ሳለ ባንኮች በቁጠባ የሰበሰቡን በቂ ካሽ ሳያስቀሩ የማበደር እና ያበደሩትን ካሽ በበቂ ያለማስመለስ ችግር የመፈጠር እድል አለ።
#ለምሳሌ፦ በባንኮች ብድር ሲጠየቅ ያለማግኘት እና ጥሬ ብር ለማውጣት አለመቻል (Liquidity Criss) የሚስተዋለው ከላይ ከተጠቀሰው ምክንያት ጋር ይያያዛል።
ንግድ ባንኮች በምሳሌ የተቀመጠው ችግር በገጠማቸው ቁጥር ከብሔራዊ ባንክ ብድር ይጠይቃሉ።
የብሔራዊ ባንክ ገንዘቡን ከየት ያመጣል?
የሃገሪቱ የገቢ ገንዘብ፤ የባንኮች የካፒታል ተቀማጭ፤ በቦንድ እና በግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ የተሰበሰበ (በተለይ ከመንግስት የልማት ድርጅቶች እና የጡረታ ዋስትና ተቀማጭች)፤ አዲስ የሚታተም ገንዘብ፤ ወዘተ መከማቻው ብሔራዊ ባንክ ነው።
የንግድ ባንኮች የብር እጥረት ሲገጥማቸው እና ተጨማሪ ገንዘብ በፈለጉ ጊዜ ከብሔራዊ ባንክ በብድር ይወስዳሉ (በአዲሱ ፖሊሲ በ15% ወለድ ይበደራሉ) ጊዜውን ጠብቀው ከነወለዱ እዳቸውን ይከፍላሉ።

በኢትዮጵያ #ብር እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ #ድርሀም መካከል የምንዛሬ ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት ተደርጓል (Ethiopian Currency & UAE Dirham Swap Agreement)።
1. ለመሆኑ ኢትዮጵያ (ብር) እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ (ድርሀም) በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያያነት ወሰኑ ማለት ምን ማለት ነው?
2. ይህ ስምምነት 46 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር እና 3 ቢሊዮን UAE ድርሃም በማዕከላዊ ባንክ በኩል ለመለዋወጥ ያመቻችላቸዋል እንዴት?
3. በዓለም ላይ የሌሎች ተመሳሳይ ውሳኔ ያደረጉ ሀገራት (ቻይና፤ ራሽያ፤ ህንድ፤ UAE፤ ኢንዶኔዥያ፤ ወዘተ) ልምድ ምን ያሳያል?
ይህንን ትንታኔ ለመመልከት https://youtu.be/sdGeu_AhKXY

ኢትዮጵያ እና UAE የምንዛሬ ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት አድርገዋል!
በኢትዮጵያ ብር እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ድርሀም መካከል የምንዛሬ ልውውጥ ለማድረግ ስምምነት ተደርጓል (Birr & Dirham Swap Agreement)።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
ከተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ (UAE) እቃ ለመግዛት ዶላር መያዝ አያስፈልግም!

ኢትዮጲያ እና UAE በየራሳቸው ገንዘብ እንዴት ነው የሚገበያዩት?
የዓለም አቀፍ ሁኔታ የሃይል ሚዛን ፍላጎት መቀያየር እና የአሜሪካ እና የአጋሮቿ ተደጋጋሚ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ ማዕቀብ በርካታ የዓለም ሀገራት በተለይ በፍጥነት እያደጉ ያሉት ሀገራት ዶላርን በሀገራቱ መካከል እንደማዕከላዊ የመገበያያ ገንዘብነት የመምረጣቸው ፍላጎት እየቀነሰ ነው፡፡
ስለዚህ በርካታ ሀገራት ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚኖራቸው የንግድ ግንኙነት ዶላር ላይ ያለውን ጥገኝነት በመቀነስ ወደ አማራጭ የክፍያ ስልቶችን መፈለግ ጀምረዋል፡፡ በተለይ ሀገራት ከንግድ አጋሮቻቸው ጋር በሚያደርጉት ስምምነት የንግድ እና የኢንቨስትመንት ክፍያዎቻቸውን በየራሳቸው ገንዘብ ለማድረግ (Bilateral Currency Swap Lines) በየማዕከላዊ ባንኮቻቸው በኩል ስምምነት እየፈጸሙ ነው (የዚህ ዋነኛ አቀንቃኞች ቻይና፤ ራሽያ እና ህንድ ሲሆኑ ብዙ ሀገራት እየተቀላቀሉት ነው)፡፡
በተናጥል በሚያደርጉት የክፍያ ስምምነት ለተለያዩ ሀገራት የተለያያ የገንዘብ አይነት ይጠቀማሉ (በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ከወሰኑት ሀገራት ጋር በየራሳቸው ገንዘብ ነገር ግን ስምምነት ካልፈጠሩባቸው ሀገራት ጋር በተመረጡ የምንዛሬ አይነቶች ሊገበያዩ ይችላሉ)፡፡
1.ቻይና ከንግድ አጋሮቿ ጋር በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት (Network of Bilateral Currency Swap Agreements) ቀዳሚዋ እና ትልቋ ሀገር ነች! የቻይና ማዕከላዊ ባንክ (People’s Bank of China) ከ41 የተለያዩ ሀገራት ብሄራዊ ባንኮች ጋር ስምምነት አድርጓል (ይህም ከ3.5 ትሪሊየን ዩሃን ወይም ከ480 ቢሊየን ዶላር በላይ አቻ ነው)፡፡
ቻይና ከአሜሪካ ዶላር ቀጥሎ ከፍተኛ የዓለም አቀፍ የንግድ ግንኙነት ገቢ ያገኘችው ስምምነት ካደረገችባቸው ሀገራት ነው፡፡ በIMF ጥናት ከቻይና ጋር ስምምነት ያደረጉ ሀገራት የክፍያ መጠናቸው በ2014 ከነበረበት 0 ከመቶ በ2021 ድርሻው 20ከመቶ ደርሷል፡፡
የተወሰኑ ሀገራት ከቻይና በቻይና ገንዘብ መገበያየት ከመቻላቸው በተጨማሪ ከሌላ ሶስተኛ ሀገር የቻይናን ገንዘብ ተጠቅመው ክፍያ መፈጸም ይችላሉ (ለምሳሌ፡- ህንድ ከራሽያ በቻይና ገንዘብ ነዳጅ ትሸምታለች)፡፡
ቻይና፤ ኦንግ ኮንግ፤ ታይላንድ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በማዕከላዊ ባንኮቻቸው በኩል የራሳቸው ዲጂታል የክፍያ ዘዴ ፈጥረው ግብይት ለመለዋወጥ ስራ ጀምረዋል (mBridge)፡፡
2. ህንድ ስምምነት ከምታደርግባቸው ሀገራት ጋር በራሷ ገንዘብ (ሩፒ) ለመገበያየት ወስናለች (እስካሁን ከ22 ሀገራት ጋር ስምምነት ደርሳለች)፡፡ ህንድ የዛሬ ዓመት (2023) ከተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ጋር በሩፒ ለመገበያየት ስምምነት አድርገዋል (በርግጥ ህንድ ከመካከለኛው ሃገራት ጋር በሩፒ የመገበያየት ነባር ልምድ አላት)፤ ኢራን እና ማይናማር ተመሳሳይ ፍላጎት አላቸው፡፡
ምን ማለት ነው? ስምምነት ያደረጉ ሀገራት በህንድ ባንኮች አካውንት ከፍተኛ (Special Vostro Rupee Accounts) ሩፒ ይቆጥባሉ፡፡ ከዚያ ለሚያደርጉት ሸመታ ክፍያ ከአካውንታቸው ያደርጋሉ፡፡ በተመሳሳይ የህንድ ድርጅቶች ስምምነት ባለባቸው ሀገራት ሂሳብ ከፍተው የየሀገራቱን ገንዘብ ይቆጥባሉ ለሸመታቸው ክፍያ ይፈጽማሉ ማለት ነው፡፡
ህንድ በዓለም አቀፉ ንግድ ውስጥ ያላት ድርሻ ከ1.8 ከመቶ ባይበልጥም በቻይና ከሚመራው የ15 ከመቶ ንግድ ጋር ሲደመር ተጽዕኖው ቀላል አይደለም፡፡
3. ራሽያ ከተደጋጋሚ ማዕቀብ በመነሳት ወደ የቻይናን ገንዘብ መገበያያ አድርጎ ወደመቀበል አዘንብላለች፡፡ በተለይ ከ2022 ጀምሮ ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቷን ተከትሎ በውጪ ሀገራት የነበሯት የሪዘርፍ አካውንቶች መዘጋት (የዶላር ክምችት) እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ (SWIFT) መታገዷ በሀገራት ጋር በተናጥል ገንዘቦች ለመገበያየት ገፊ ምክንያት ሆኗታል፡፡ ራሽያ ከቻይና ጋር ሁለት ሶስተኛ የሚሆነውን የንግድ ልውውጥ እያከናወነች ያለችው በሩብል እና በዩሃን ነው፡፡
ራሽያ ከ2022 አጋማሽ ጀምሮ የራሽያ ወዳጅ ያልሆኑ ሀገራት ነዳጅ ከራሽያ ለመሸመት የራሽያ ገንዘብ ማለትም ሩብል ይዘው መገኘት አለባቸው የሚል ውሳኔ አውጥታለች፡፡ ለምሳሌ፡- እንግሊዝ ከራሽያ ነዳጅ ለመግዛት ብትፈልግ መክፈል ያለባት በፓውንድ፤ በይሮ ወይም በዶላር ሳይሆን በሩብል ነው፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ 54 የውጪ ሀገር ድርጅቶች ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ (SWIFT) ቁጥጥር ውጪ የሆነ Gazprombank የሚባል አካውንት ከፍተው ሩብል በመቆጠብ ይጠቀማሉ፡፡
የእስያ ሀገራት የሆኑት ኢንዶኒዢያ፤ ማልይዥያ፤ ሲንጋፖር እና ታይላንድ (ፊሊፒንስ ትቀላቀላለች ተብሎ ይጠበቃል) እርስበርስ በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያት ስምምነት አድርገዋል ስምምነቱ Local Currency Settlement Framework ይባላል፡፡
የብሪክስ አባል ሃገራት በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት (BRICS Pay) ስምምነት ያደረጉት የዛሬ ዓመት ነው (ኢትዮጰያ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በተጨማሪ የብሪክስ አባልነት የገቡ ሀገራት ናቸው)፡፡
ኢትዮጲያ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት ስምምነት አድርገዋል፤ ስምምነቶቹ የተፈረሙት በሁለቱ ሀገራት ማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች ነው፡፡ የወደፊት ስምምነቱ የክፍያ ስርዓት (UAESWITCH እና ETHSWITCH ለማስተሳሰር) እና የክፍያ መረጃ የመለዋወጥ ዘዴዎችን የጨመረ ነው፡፡
ነገር ግን በየራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት የወሰኑት Currency Swap የስምምቱ ማዕቀፍ የ3 ቢሊየን ድርሃም እና የ46 ቢሊየን ብር ዋጋ ያለው ነው፡፡
ምን ማለት ነው? የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ 3 ቢሊየን ድርሃም የምታስቀምጥ ሲሆን ኢትዮጲያም በተመሳሳይ በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ማዕከላዊ ባንክ 46 ቢሊየን ብር ታስቀምጣለች ማለት ነው፡፡ ይህንን ያስቀመጡትን ገንዘብ እስኪጨርሱ የሁለቱ ሀገራት ብሄራዊ ባንኮች ከአካውንቶቻቸው ወጪ እያደረጉ ሸመታ እና ኢንቨስትመንት ያከናውናሉ ማለት ነው፡፡
እንዴት?
ለምሳሌ፡- ኢትዮጲያ የመቶ ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው መኪና ከተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ለመግዛት ብታስብ በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ማዕከላዊ ባንክ ካላት 46 ቢሊየን ብር አውጥታ ትገዛለች ማለት ነው፡፡ በተመሳሳይ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ከኢትዮጲያ የ100ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ቡና ለመግዛት ብትፈልግ በኢትዮጲያ ማዕከላዊ ባንክ ካላት 3 ቢሊየን ድርሃም ላይ አውጥታ ትገዛለች ማለት ነው (የዋጋ ተመኑ በገንዘቦቹ መካከል ባለው ልዩነት ይሆናል! አንድ ብር አንድ ድርሃም ይሆናል ማለት አይደለም!)፡፡
ስለዚህ በመጀመሪያ ስምምነታቸው ማለትም የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የምታስቀምጠው 3 ቢሊየን ድርሃም እና ኢትዮጲያም በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ማዕከላዊ ባንክ የምታስቀምጠው 46 ቢሊየን ብር እስኪያልቅ ነው፡፡ የሁለቱም ሀገራት ብሄራዊ ባንኮች ይህንን ያስቀመጡትን ገንዘብ ለየትኞቹ ዘርፎች እና ምርቶች እንደሚውል እና በምን ያህል ጊዜ እየተጠቀሙ እንደሚጨርሱት የሚወስኑ ይሆናል፡፡
የዚህ አይነቱ ስምምነት በጥምረት የሚሰሩ የንግድ አጋርነት ለመፍጠር እና የንግድ ልውውጥ መጠንን ለማስፋት ጠቀሜታ ይኖረዋል፤ የግብይት ወጪን ይቀንሳል፤ ከሶስተኛ ሃገር ማዕቀብ ነጻ ነው፤ ወዘተ፡፡

Global-2024.pdf
6.6 MB
Global Economic Prospects (2024): World Bank
“Growth Stabilizing But at a Weak Pace”
“Growth Stabilizing But at a Weak Pace”
ጥናት የምትሰሩ ሰዎች በStata የ "Categorical Outcome" እንዴት መስራት ትችላላችሁ?
ከSPSS "Categorical Outcome" አሰራር ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
ጥናት ለምትሰሩ ጠቃሚ ቪዲዮ....https://youtu.be/IQg96vIwa6Y

Categorical Outcome አሰራር!

ሸማቾች እና ባለሃብቶች በመጪው ጊዜ ላይ ተስፋ ሲቆርጡ በሚወስዱት ውሳኔ GDP (ጠቅላላ ሀገራዊ ጥቅል የምርት መጠን) ያድጋል! እንዴት እንደሆነ እንመልከት!
የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ፖሊሲ አውጪዎች የሸማችን በገበያ የመተማመን ሁኔታ (Expectations) በጥልቀት መመርመር አለባቸው!
የሚከተለውን አመክንዮ ይመልከቱ https://youtu.be/asBaUVkUNvw?si=Rr0EXpoBvKazx6l2

የGDP እድገት በሸማቾች እና በባለሃብቶች መተማመን ላይ ተፅዕኖ ይፈጠርበታል!
ሸማቾች እና ባለሃብቶች በመጪው ጊዜ ላይ በመኖራቸው መተማመን #GDP ተፅዕኖ ይፈጠርበታል!
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች (ጠቅላይ ሚኒስትር)!
የዛሬ 3 ወር ይህንን አቅርቤ ነበር!....
የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች!
የኢትዮጵያ መንግስት ብር ከዶላር አንፃር ያለውን አቅም እንዲያዳክም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚደርሱበት ጫናዎች ብዙ ናቸው! ይህንን ጫና ለረጅም ጊዜ ለመቋቋም የሞከረ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህንን አቋሙን ሊያስቀይሩ የሚችሉ 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎችን እንመልከት https://youtu.be/gEre1S9fN1o !

የኢትዮጵያ ብር ከዶላር አንፃር ሊዳከም የሚችልባቸው 6 ምክንያቶች እና አዝማሚያዎች /Ethiopian Currency Devaluation Probabilities
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Email: Wase.belay12@gmail.com
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
የመጨረሻው የኢኮኖሚ ውሳኔ! በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጪ ምንዛሬ ስርዓት በኢትዮጵያ (Floating exchange rate)! የሁሉንም ህይወት የሚነካ የኢኮኖሚ ውሳኔ.....
"ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች (ጠቅላይ ሚኒስትር)!"
ምን ማለት ነው.....https://youtu.be/jcw7CQrxLUY

ኢትዮጵያ Floating Exchange Rate ፖሊሲ ለመከተል ወስናለች!
ኢትዮጵያ ለዘመናት ሲያከራክር የነበረውን ምንዛሪን በገበያ የመወሰን (Floating Exchange Rate) ፖሊሲ ለመከተል ወስናለች። ምንዛሬን በገበያ የመወሰን ምንነት፤ እድል እና ስጋት በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://ww…
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://ww…