አንዳንድ ኢኮኖሚስቶች የምንዛሬ ተመኑ በገበያ መወሰኑ የዘገየ እና #በረከት ይዞ የመጣ ነው ሲሉ ሌሎች የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ደግሞ ቅድመ ዝግጅት የሌለው እና #አደጋ ሊፈጥር ይችላል ይላሉ!
የመንግስት ኢኮኖሚስቶችን አመክንዮ ጨምሮ የሃገራችን ታዋቂ ኢኮኖሚስቶች (ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ) ፅሁፍ እና ኢንተርቪው ስመለከት የመለያየታቸው ነጥብ.....!https://youtu.be/Rm4ccpU1CXo

YouTube
የምንዛሬ ፖሊሲውን በተመለከተ በኢኮኖሚስቶች መካከል ተቃራኒ ክርክሮች እየታዩ ያሉት ለምንድን ነው?
በቅርቡ በተደረገው የውጪ ምንዛሬን በገበያ በመወሰን ዙሪያ በተለያየ ጎራ ተከፍለው አስተያየት እና ትንታኔ እየሰጡ ያሉ ኢኮኖሚስቶች አስተያየቶች በንፅፅር በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun

ብሄራዊ ባንክ ያጫረተው የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ 107.90 ብር ሆኗል! የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ምን ማለት ነው? የውጪ ምንዛሬ ጨረታ እንዴት ይከናወናል? የዕለቱ የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ዋጋ እንዴት ይወጣል?
የመጀመሪያው ልዩ የብሄራዊ ባንክ የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ለውጪ ምንዛሬ ፈላጊዎች እና ለንግድ ባንኮች ምን አይነት እድል አለው?
ይህንን ለመመልከት....https://youtu.be/ZE208Q3UFck

የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ምን ማለት ነው? የውጪ ምንዛሬ ጨረታ እንዴት ይከናወናል? (Foreign Exchange Auction in Ethiopia)...
ብሄራዊ ባንክ ያጫረተው የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ 107.90 ብር ሆኗል! የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ምን ማለት ነው? የውጪ ምንዛሬ ጨረታ እንዴት ይከናወናል? የዕለቱ የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ዋጋ እንዴት ይወጣል?
የመጀመሪያው ልዩ የብሄራዊ ባንክ የውጪ ምንዛሬ ጨረታ ለውጪ ምንዛሬ ፈላጊዎች እና ለንግድ ባንኮች ምን አይነት እድል አለው?
ይህንን ለመመልከት....

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን (Forex Bureau) ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ! Forex Bureau in Ethiopia!
የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን (Forex Bureau) ምን ማለት ነው? ፍቃድ ለማውጣት መስፈርቱ ምንድን ነው? ቢሮዎቹ እንዴት ይሰራሉ? ቢሮዎቹ ከጥቁር ገበያ እና ከንግድ ባንኮች ምን ይለያቸዋል? የኢትዮጵያ የፍቃድ መስፈርት ከጎረቤት ሀገራት በምን ይለያል? ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ አዘጋጅቻለሁ....https://youtu.be/9TmBUDGcwug

የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ለመክፈት/ Forex Bureau in Ethiopia! የፍቃድ መስፈርቱ ወጣ!
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የውጪ ምንዛሬ ማገበያያ ፍቃድ ሊሰጥ የፍቃድ ማውጫው መስፈርት ወጥቷል። የውጪ ምንዛሬ ማገበያያ ቢሮ (Forex Bureau) ምንነት፤ የሌሎች ሀገራት ልምድ፤ እድል እና ስጋት ዙሪያ በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦…

የ Forex ቢሮ ፍቃድ ለማውጣት መስፈርቶች!
ነፃ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ (Independent Forex Bureau) የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ ኖቶችን #በመግዛትና #በመሸጥ ላይ ብቻ የሚሰማራ እንጂ በሌላ የባንክ ሥራ ላይ መሰማራት የለበትም።
1. በማንኛውም ህጋዊ መንገድ የተቋቋመ፣ በኢትዮጵያዊ ዜጋ፣ ነዋሪ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ እና/ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የውጭ ዜጋ የሆነ የተቋቋመ የንግድ ድርጅት፤
2. ዝቅተኛውን የብር 15 ሚሊዮን ካፒታል አሟልቷል እናም 30 ሚሊዮን ብር የደህንነት ማስያዣ በተዘጋ አካውንት (ወለድ ሊያስገኝ ይችላል) በማንኛውም ባንክ ማቅረብ የሚችል፤
3. የሴኪዩሪቲ ተቀማጭ ገንዘብ ፊት ዋጋ በገለልተኛ Forex ቢሮ ለሁለት ዓመታት ከቀጠለ አገልግሎት ይለቀቃል፤
4. የፎርክስ ቢሮን ንግድ ለመፈፀም በሁሉም ረገድ ተስማሚ የሆነ እና NBE ለባንክ ላሉ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ያስቀመጠውን የደህንነት እና የደህንነት መስፈርቶችን የሚያሟላ፤
5. የፎርክስ ቢሮ አድራሻን የሚያመለክት የስም ሰሌዳ፤
6. የውሸት ማስታወሻዎችን ለመለየት አስፈላጊ መሳሪያ መያዝ፤
7. የ forex ቢሮ ሰራተኞችን ስም ዝርዝር እና ስያሜ መስጠት፤
8. የፎርክስ ቢሮ ሰራተኞች የማጭበርበር ፣የማታለል እና የሙስና መዝገብ የሌላቸው ታማኝ ፣ታማኝነት እና ብቃት ያላቸው ሰዎች መሆናቸውን ማረጋገጥ፤
9. በማንኛውም የፎርክስ ቢሮ ሳይት የሚገኘውን ከፍተኛውን የገንዘብ መጠን ለመሸፈን በቂ ኢንሹራንስ መግዛቱን ያረጋገጡ።

ምንዛሪያቸው ከዶላር አንፃር ከቁጥጥር ውጪ የሆነባቸው 10 ሀገራት (The most devaluated 10 currencies)....
አንድ ዶላር በ89,500 ከሚመነዘርባት እስከ አንድ ዶላር በ7,561 የሚመነዘርባት ሀገር ድረስ ያለውን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ምክንያት ለመመልከት....https://youtu.be/1_jB_9YHqX8

ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የምንዛሬ ተመን ያላቸው 10 ሀገራት/ The most devaluated 10 currencies/
በዓለም ላይ ገንዘባቸው ከዶላር አንፃር በከፍተኛ ደረጃ የወደቀባቸው 10 ሀገራትን ከምንዛሬ መጠናቸው እና ገንዘባቸው የመግዛት አቅሙ ከተዳከመበት ምክንያት ጋር በማነፃፀር በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን።
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://www.facebook.c…

የባንኮች የዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ #የመሸጫ እና #የመግዣ ዋጋ ልዩነት!
የመግዣ ዋጋ (Buying Rate):- ንግድ ባንኮች ማንኛውም የውጪ ምንዛሬ ያለውን ግለሰብ እና ድርጅት (ከውጪ በሃዋላ የተላከለት፤ ምርት ወደ ውጪ ሸጦ የውጪ ምንዛሬ ያገኘ (Exporter)፤ በተለያየ ምክንያት በእጁ የውጪ ምንዛሬ ያለው (Cash ያለው)፤ እዚህ ሀገር ቱሪስት ወይም የስብሰባ ተሳታፊ ሆኖ የውጪ ምንዛሬ ያለው ወደ ባንክ ሄዶ ሲዘረዝር ባንኩ የውጪ ምንዛሬ #ገዛ ይባላል፡፡
#ለምሳሌ፡- አንድ ዶላር ያለው ሰው በባንክ ሄዶ በ101.8 ብር ቢዘረዝር (የመግዣ ዋጋው 101.8 ብር ነው ማለት ነው)!
የመሸጫ ዋጋ (Selling Rate)፡- ንግድ ባንኮች ማንኛውም የውጪ ምንዛሬ የሚፈልግ ሰው ወይም ድርጅት ቀርቦ ሲጠይቃቸው (ከውጪ ምርት ለማስገባት የሚፈልግ (Importer)፤ ወደ ውጪ ሃገር ለትምህርት፤ ለመዝናናት፤ ለህክምና፤ ወዘተ የሚሄድ ሰው ወይም ድርጅት የኢትዮጲያ ብር ይዞ ቀርቦ በዶላር ተመንዝሮ የሚሰጠው ዋጋ የመሸጫ ዋጋ ይባላል! በዚህ ወቅት ባንኩ የውጪ ምንዛሬ #ሸጠ ይባላል፡፡
#ለምሳሌ፡- አንድ ዶላር የሚፈልግ ሰው ከባንክ ሄዶ በ111.9 ብር አንዱን ዶላር ቢገዛ (የመሸጫ ዋጋው 111.9 ብር ነው ማለት ነው)!
ከላይኛው ምሳሌ ብንነሳ በምሳሌ የቀረበው ንግድ ባንክ የዕለቱ የውጪ ምንዛሬ ተመን የመግዣ ዋጋ 101.8 እና የመሸጫ ዋጋ 111.9 ብር ነው ማለት ነው፡፡
ባንኩ አንድን ዶላር 101.8 ገዝቶ 111.9ብር ይሸጠዋል (111.9-101.8 = 10.1 ብር ከአንድ ዶላር ማለት ነው)።

የምንዛሬ ተመን እና የጉምሩክ ቀረጥ በዕለታዊ ምንዛሬ በመሰላቱ እየተፈጠረ ያለው የዋጋ ንረት....
በኢትዮጲያ በጥቂት ቀናት ውስጥ ምንዛሬም ከውጪ የሚገቡ ምርቶች ቀረጥም በእጥፍ ጨምሯል (የገበያ ዕለታዊ የምንዛሬ ተመን መከተል በመጀመሩ)! ይህ ጉዳይ ከውጪ የሚገቡ ምርቶችን ዋጋ ከምገምቱት በላይ ለውጦታል!
ለመሆኑ አንድ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣ እቃ ከውጪ ተገዝቶ ጉምሩክ ሲደርስ የሚጣልበት ነባር ቀረጥ ተደምሮ ማዕከል ገበያ ላይ እቃው ሊኖረው የሚችለው ዋጋ አንድ ዶላር 58 ብር ከነበረበት (ከ15 ቀን በፊት) እና አሁን ላይ አንድ ዶላር 110 ብር በደረሰበት ስሌት እናስላው!
https://youtu.be/ErnGEqG6oxU

ምንዛሬ እና ቀረጥ በዕለታዊ ተመን በመሰላቱ የተፈጠረው ችግር! ከውጪ የሚገቡ ምርቶች ዋጋ የሚንርበት 3 ምክንያቶች....
ከውጪ የሚገቡ ምርቶች ዋጋ የሚጨምርበት 3 ምክንያቶች በዚህ ቪዲዮ እንመልከት።

🙏1
Official and Parallel Exchange Rates—Recognizing Reality.pdf
2 MB
IMF በ2021 ስለ መደበኛ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬን ስለማቀራረብ (Recognizing Reality፡ Unification of Official and Parallel Exchange Rates) ሪፎርም የሰሩ ሀገራትን ሁኔታ የተነተነበት የጥናት ሰነድ ነው! ምንዛሬን በገበያ የመወሰን ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ለምትፈልጉ ሰዎች!
#በኢትዮጵያ የባንክ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬ እኩል የሚሆኑበት መጠን (Real Exchange Rate Point) ስንት ሊሆን ይችላል?
በኢትዮጵያ የባንክ ምንዛሬ ከጥቁር ገበያው ምንዛሬ #እኩል ከሆነ በኋላ ለምን ያህል ጊዜ ሊቆይ ይችላል? (አሁን ከ15-20 ብር ልዩነት ላይ ነው!) ተመኑ እኩል ከሆኑ በኋላ የጥቁር ገበያው ምንዛሬ በምን ምክንያት ድጋሚ ሊነሳ ይችላል?
የተለያዩ ሀገራትን ከሪፎርም በኋላ የምንዛሬ ሁኔታ ያጠናው IMF የሚያስቀምጠው ግምት እና ማስጠንቀቂያ ምንድን ነው?
የሚከተለውን ትንታኔ እና መረጃ እንመልከት.....https://youtu.be/9ifADzgFR78

#የባንክ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬ እኩል የሚሆኑበት መጠን ስንት ሊሆን ይችላል? የIMF ግምት ስንት ነው?

ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በኋላ የምንዛሬ ተመን እየጨመረ ነው። በንግድ ባንኮች እየጨመረ ያለው የምንዛሬ ተመን ከጥቁር ገበያው ምንዛሬ ጋር እኩል ሊሆን የሚችልበት መጠን ስንት እንደሆነ በዚህ ቪዲዮ እንመልከት።
The Ethiopian Economist View
Email:…

በናይጄሪያ ምንዛሬን በገበያ መወሰን (Floating Exchange Rate) አልተሳካም!
በIMF ምክር ናይጄሪያ ምንዛሬን በገበያ እንዲወሰን ስታደርግ አንድ ዶላር በ400 ናይራ ከሚመነዘርበት በአንድ ሳምንቱ ወደ 750 ናይራ አደገ! በአንድ ዓመት ውስጥ አንድ ዶላር ወደ 1,600 ናይራ መመንዘር አድጓል! ለምን?
ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ውሳኔ ዓመት ዘግይታ የምንዛሬ ገበያ ነፃ አድርጋለች! ምንዛሬው እያደገ ነው! ስለዚህ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ውድቀት ምን መማር እና ማስተካከል አለባት?
ይህንን ምርጥ ትንታኔ ተመልከቱ ለሌሎችም እንዲማሩበት አጋሩት....https://youtu.be/NqhgvjUXD_s

በናይጄሪያ Floating አልተሳካም! ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ምን መማር አለባት?
በIMF ምክር ናይጄሪያ ምንዛሬን በገበያ እንዲወሰን ስታደርግ አንድ ዶላር በ400 ናይራ ከሚመነዘርበት በአንድ ሳምንቱ ወደ 750 ናይራ አደገ! በአንድ ዓመት ውስጥ አንድ ዶላር ወደ 1,600 ናይራ መመንዘር አድጓል! ለምን? ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ውሳኔ ዓመት ዘግይታ የምንዛሬ ገበያ ነፃ አድርጋለች! ምንዛሬው እያደገ ነው! ስለዚህ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ውድቀት ምን መማር እና ማስተካከል አለባት?
ይህንን…
ይህንን…
በናይጄሪያ ምንዛሬን በገበያ መወሰን (Floating Exchange Rate) አልተሳካም!
በIMF ምክር ናይጄሪያ ምንዛሬን በገበያ እንዲወሰን ስታደርግ (መደበኛ ምንዛሬን ከጥቁር ገበያ ምንዛሬ ጋር ለማቀራረብ: Unification ስትሞክር) አንድ ዶላር በ400 ናይራ ከሚመነዘርበት በአንድ ሳምንቱ ወደ 750 ናይራ አደገ! በአንድ ዓመት ውስጥ አንድ ዶላር ወደ 1,600 ናይራ መመንዘር አድጓል! ለምን?

#ወሳኝ_መረጃ!
ፍራንኮ ቫሉታ ተፈቀደ! ክልከላ ከተደረገባቸው ዕቃዎች ውጭ ሁሉም ዕቃዎች በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገቡ ተፈቅዷል! (ይህ ውሳኔ በገበያ በሚወሰን የምንዛሬ ተመን ስርዓት ውስጥ ተጠባቂ ነው)::

#ለማስታወስ
Fixed Exchange Rate እና Floating managing Exchange Rate ስርዓት ባለበት ፍራንኮ ቫሉታ አሉታዊ ተፅዕኖ ያለው የችግር ጊዜ ውሳኔ ነው በሚል ክርክር ነበረ! በገበያ በሚወሰን Floating Exchange Rate ስርዓት ባለበት የጥቁር ገበያን ለማቀጨጭ እና አቅርቦት ለማሻሻል አዎንታዊ ሚና ሊኖረው ይችላል!
የዛሬ 2 ዓመት https://www.youtube.com/watch?v=xUb-q2QzJBs

ፍራንኮ ቫሉታ የባለብዙ አደጋ ውሳኔ.......! The impact of Franco Valuta in Ethiopia!