ለኢትዮጵያውያን፤ ለትውልደ ኢትዮጵያን....
ኢትዮጵያ ውስጥ የውጪ ምንዛሬ አካውንት አከፋፈት እና አጠቃቀም ዙሪያ መሰረታዊ መረጃዎች!
የውጪ ምንዛሬ አካውንት መክፈቻ መስፈርት፤ የአካውንት አይነቶች፤ ከአካውንት የውጪ ምንዛሬ አጠቃቀም እና ገደብ፤ የአካውንት ዋስትና ሁኔታ፤ የወለድ እና የምንዛሬ ድርድር ሁኔታ መሰረታዊ መረጃዎችን ተመልከቱ.....https://youtu.be/A2Hj5kRjUKk

YouTube
ኢትዮጵያ ውስጥ የውጪ ምንዛሬ አካውንት አከፋፈት እና አጠቃቀም ዙሪያ መሰረታዊ መረጃዎች! #NBE #Diaspora #Forex
ለኢትዮጵያውያን እና ለትውልደ ኢትዮጵያን.......
የውጪ ምንዛሬ አካውንት መክፈቻ መስፈርት፤ የአካውንት አይነቶች፤ ከአካውንት የውጪ ምንዛሬ አጠቃቀም እና ገደብ፤ የአካውንት ዋስትና ሁኔታ፤ የወለድ እና የምንዛሬ ድርድር ሁኔታ መሰረታዊ መረጃዎችን ተመልከቱ.....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…

ሀገራት የBRICS አባል የመሆን ፍላጎታቸው እየጨመረ ነው!
የብሪክስ (BRICS) አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤ ከቀናት በኋላ በሩሲያ ካዛን ይካሄዳል።
በርካታ ሃገራት ስብስቡን ለመቀላቀል ጥያቄ እያቀረቡ ሲሆን በጉባኤው ውሳኔ ይሰጥበታል ተብሎ ይጠበቅበታል።
የብሪክስ አባል እና የአባልነት ጥያቄ ያቀረቡ ሃገራት ጥቅል ሃገራዊ ምርት የሚከተለው ነው።
የብሪክስ አባል ሃገራት ኢኮኖሚ (GDP)....
🇧🇷 Brazil: $2.27 trillion
🇷🇺 Russia: $1.9 trillion
🇮🇳 India: $4.11 trillion
🇨🇳 China: $18.56 trillion
🇿🇦 South Africa: $401 billion
🇪🇬 Egypt: $357 billion
🇪🇹 Ethiopia: $192 billion
🇮🇷 Iran: $386 billion
🇦🇪 UAE: $536 billion
ለብሪክስ አባልነት ጥያቄ ያቀረቡ ሃገራት ዝርዝር እና ኢኮኖሚ....
🇩🇿 Algeria: $239 billion
🇧🇭 Bahrain: $47 billion
🇧🇩 Bangladesh: $455 billion
🇧🇾 Belarus: $66 billion
🇧🇴 Bolivia: $49 billion
🇨🇺 Cuba: no data
🇰🇿 Kazakhstan: $290 billion
🇰🇼 Kuwait: $167 billion
🇳🇬 Nigeria: $394 billion
🇵🇰 Pakistan: no data
🇵🇸 Palestine: no data
🇸🇳 Senegal: $35 billion
🇹🇭 Thailand: $543 billion
🇻🇪 Venezuela: $97 billion
🇻🇳 Vietnam: $469 billion
ከ30 በላይ ሀገራት ጥምሩን የመቀላቀል አዝማሚያ እና እንዳላቸው ታውቋል።
Real Data @World of Statistics 2024

የሪል_ስቴት_ልማት_እና_የማይንቀሳቀስ_ንብረት_ግብይትና_ግመታ_አዋጅ_2.pdf
1.7 MB
ያልተገነባ ቤት /ግንባታ ከማከናወናቸው በፊት ቤት የሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካውንት እንዲያስቀምጡ ሊገደዱ ነው ፤ በተጨማሪ ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ሊከለከሉ ነው።
ይህንም የሚመለከት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ቀርቧል።
አዲሱ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?

በኢትዮጵያ 130 ዓመታት ገደማ በመንግሥት በብቸኝነት ተይዞ የነበረዉን የቴሌኮም ዘርፍ 10 በመቶ ድርሻዉን ከረቡዕ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. በይፋ መሸጥ እንደሚጀምር ተሰምቷል (ካፒታል)!
#ለማስታወስ
https://youtu.be/Zq8VULqJmYo
#ለማስታወስ
https://youtu.be/Zq8VULqJmYo
YouTube
ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ ድርሻዉን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለገበያ ሊያቀርብ ነው! #EthioTelecom #Privatization!
በኢትዮጵያ 130 ዓመታት ገደማ በመንግሥት በብቸኝነት ተይዞ የነበረዉን የቴሌኮም ዘርፍ 10 በመቶ ድርሻዉን ከረቡዕ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. በይፋ መሸጥ እንደሚጀምር ተሰምቷል!
The Ethiopian Economist View
Email: Wase.belay12@gmail.com
Telegram: https://t.me/WaseAlpha
Facebook፦ https://www.facebook.com/EconomistWasyhun

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር አዘጋጅቼ 28% ብቻ ነው የተወሰደው! የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት የቀነሰው ለምንድን ነው?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአራት ዙር 282,459,436 ዶላር ለበርካታ ደንበኞች ቢደለድልም ካዘጋጀው የውጪ ምንዛሬ ውስጥ ደንበኞቹ የተጠቀሙት በአማካይ 28 በመቶ መሆኑን ገልጿል"፡፡
ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት ባለበት የኢትዮጵያ አሁናዊ ኢኮኖሚ ግዙፊ የንግድ ባንክ ያቀረበውን የውጪ ምንዛሬ የመውሰድ ፍላጎት ለምን ከ28% በላይ አላለፈም?
ለዚህ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ 4 ምክንያቶችን እንመለከታለን....https://youtu.be/QRVg35M9vG8

የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት ለምን ቀነሰ? "የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር አዘጋጅቼ 28% ብቻ ነው የተወሰደው" #CBE #Forex #NBE
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአራት ዙር 282,459,436 ዶላር ለበርካታ ደንበኞች ቢደለድልም ካዘጋጀው የውጪ ምንዛሬ ውስጥ ደንበኞቹ የተጠቀሙት በአማካይ 28 በመቶ መሆኑን ገልጿል፡፡
ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት ባለበት የኢትዮጵያ አሁናዊ ኢኮኖሚ ግዙፊ የንግድ ባንክ ያቀረበውን የውጪ ምንዛሬ የመውሰድ ፍላጎት ለምን ከ28%…

The Ethiopian Economist View pinned «የኢኮኖሚ፣ የቢዝነስ እና የምርምር ምክር አገልግሎቶች..... በስራ አመራር አካዳሚ የማማከር ብቃት ማረጋገጫ ያለው የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ ዋስይሁን በላይ! ✅ የኢንቨስትመንት አዋጭነት ጥናት (Feasibility Study) ✅ የቢዝነስ ፕላን (Business Plan) ዝግጅት ✅ ጥናት ሥራዎች ሙያዊ ምክርና ድጋፍ (Research Advice) ✅ የኢኮኖሚ፣ የፋይናንስ እና የቢዝነስ ማማከር (Consultancy)…»
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳስቧል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሁለት ውስጥ የመመሪያ ለውጥ ማድረጉ ምንን ያሳያል? በመጀመሪያው መመሪያ የተፈጠረው ችግር በሁለተኛው መመሪያ ይቀረፋል? ይህ መመሪያ የውጪ ምንዛሬ ፍላጎትን ማስተካከል ይችላል? የውጪ ምንዛሬ አቅርቦት እና ፍላጎትን በተመለከተ መሰረታዊ መስተካከል ያለበት ጉዳይ ምንድን ነው?https://youtu.be/4Jc7Olob1Wo

የብሔራዊ ባንክ አዲስ ውሳኔ ገበያው ላይ ምን ለውጥ ያመጣል? የውጭ ምንዛሬ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከ2% መብለጥ እንደሌለበት ተወስኗል..#NBE
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳስቧል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ መግዣ እና መሸጫ ዋጋቸውን ገበያ መር በሆነ መንገድ መተመናቸውን እና ዋጋቸውን በየቀኑ ማሳወቃቸውን መቀጠል አለባቸውም ብሏል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሃምሌ ወር ጀመር ንግድ ባንኮች ከውጭ ምንዛሪ…

#ለመረጃ (Expected)
ከዛሬ ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ 100 ሚሊየን አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቀረበ! ዝቅተኛ እና ከፍተኛ አክሲዮኖች...የክፍያ ሁኔታ...የቆይታ ጊዜ...
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም የ10% ድርሻ ታውቋል! የአንድ አክሲዮን ዋጋ፤ ዝቅተኛ እና ከፍተኛ የአክሲዮን ጣሪያ፤ ሽያጭ የሚደረግበት ሂደት እና የአክሲዮን የሽያጭ ቆይታ በዝርዝር ቀርቧል https://youtu.be/Rrp2JceCQuA

ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ 100 ሚሊየን አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቀረበ! ዝቅተኛ እና ከፍተኛ አክሲዮኖች...የክፍያ ሁኔታ...የቆይታ ጊዜ....
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም የ10% ድርሻ ታውቋል! የአንድ አክሲዮን ዋጋ፤ ዝቅተኛ እና ከፍተኛ የአክሲዮን ጣሪያ፤ ሽያጭ የሚደረግበት ሂደት እና የአክሲዮን የሽያጭ ቆይታ በዝርዝር ቀርቧል!!
የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን የመግዛት አዋጭነት (ከዚህ ቀደም የተዘጋጀ)...
https://youtu.be/Zq8VULqJmYo
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56…

ኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ማኅበር (Ethio Telecom S.c) 10% በመቶ ድርሻውን መሸጥ የሚያስችለውን ሥርዓት (Mini App) በቴሌብር ሱፐር አፕ መተግበሪያው ላይ አካቷል።
ዜጎች ይህንን ሼር ከመግዛታቸው አስቀድሞ ስለ አጠቃላይ የሼር ሽያጭ የቀረበ ዝርዝር መረጃ (prospectus) አንብበው መስማማታቸውን መግለጽ ይኖርባቸዋል።
ይህ ዶክመንት ምን ይላል ?
ዶክመንቱ ፥ የሼር መጠን ፤ መግዛት ስለሚቻለው የሼር ብዛት፤ ስለ አክሲዮን ማኅበሩ ዳራ፤ የሂሳብ ሪፖርት መረጃዎችን፤ ቀነ ገደቦችን፤ ስጋቶችን፤ ለማመልከት የሚያስፈልጉ ዝርዝር ሂደቶችን፤ የሼር አከፋፈል ሥርዓቶችን በዝርዝር ያስቀመጠ ነው።
ሂደቶቹ ምን ይመስላሉ ?
ዜጎች በ prospectus ዶክመንቱ እንዲሁም ውል እና ሁኔታዎች (Terms and conditions) ከተስማሙ በኃላ መግዛት የሚፈልጉትን የሼር መጠን በመምረጥ ያመለክታሉ።
የመኖሪያ አድራሻ ፣ መታወቂያ ፣ ፎቶ ፣ ስልክ ቁጥር ጨምሮ ዝርዝር መረጃዎችን ከተሞላ በኋላ ሼር ለመግዛት ማመልከት ይቻላል። እነዚህን መረጃዎች ለማስተካከል እና ክፍያ ለመፈጸም 48 ሰዓት ተሰጥቷል።
ሼር ለመግዛት ካመለከቱ በኋላ ኢትዮ ቴሌኮም የክፍያ ሂደቱን እንዲሁም ያስገቡት ዝርዝር መረጃ የማጣራት ሂደት የሚያካሂድ ሲሆን ሂደቱን ካለፉ የተሳካ ማመልከቻ ዝርዝር ውስጥ ይካተታሉ። ሂደቱን ካላለፉ መሰረዞን የሚገልጽ መልዕክት ይደርሶታል።
(የአገልግሎት ጊዜው ያላለፈበት መታወቂያ እንዲሁም ፎቶ ሲያነሱት በሚታይ መልኩ እንዲሆን ይመከራል)
ኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ማኅበር ካቀረበው በላይ ግዢ ከተፈጸመ ምን ይደረጋል ?
መሸጥ ከሚታሰበው በታች ሼር ከተሸጠ ሼር ለመግዛት ያመለከቱ በሙሉ የጠየቁትን የሼር መጠን የሚያገኙ ይሆናል።
ሆኖም የሼር ግዢ ጥያቄው ከተቀመጠው በላይ ከሆነ በprospectus ዶክመንቱ መሰረት የአክሲዮን ድልድል (Allotment of Shares) ይካሄዳል።
ይህም ሼር መሸጥ ከሚያበቃበት ታኅሣሥ 25 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል።
ይህ ድልድል በተመጣጣኝ ድርሻ ስሌት (Pro-rata Algorithm) የሚካሄድ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በዲጂታል የሚከናወን ነው። ይህም እያንዳንዱ አመልካች ተመጣጣኝ ድርሻ እንዲደርሰው የሚያስችል ነው።
ለምሳሌ ፦ አንድ ሰው 100 ሼር ግዢ ለመፈጸም ጥያቄ አቀረበ። የተመጣጣኝ ድርሻ ስሌቱ (Pro-rata Algorithm) ሁሉም 70% እንዲደርሳቸው ቢወስን 100 ሼር ለመግዛት ጥያቄ ያቀረበው ሰው የሚደርሰው 70 ሼር ይሆናል ማለት ነው።
በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ድልድሉ ጥር 23/2017 ዓ.ም በይፋ ለህዝብ በይፋ ይገለጻል።
ተመላሽ ክፍያ በተመለከተ ?
አመልካቾች ድልድል ከተደረገ በኋላ የደረሳቸው የሼር መጠን ያክል ክፍያ ተቆርጦለት ቀሪው ገንዘብ ከአገልግሎት ክፍያው ጋር ተደምሮ ተመላሽ የሚደረግ ይሆናል።
ገንዘቡ ድልድሉ ይፋ በሆነ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረጋል። ዜጎች ሼር ለመግዛት ካመለከቱ እና ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ድልድሉን አለመቀበል አይችሉም።
የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ማኅበር 10% ድርሻ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የቀረበ ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሽያጭ የሚደረግበት ይሆናል። በተጨማሪም ዜጎች ለራሳቸው እና ህጋዊ ውክልና ላላቸው ዜጋ ግዢውን መፈጸም ይችላሉ።
ከዚህ የሼር ሽያጭ ኢትዮ ቴሌኮም 30 ቢሊዮን ብር ገቢ የሚያገኝ ሲሆን። ከአገልግሎት ክፍያ ደግሞ 450 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ ገቢ ያገኛል። መንግሥት ሙሉ ለሙሉ የቀረበው ሼር ተሸጦ ካለቀ ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ብቻ 67.5 ሚሊዮን ብር ያገኛል።
አክሲዮን ማኅበሩ፥ በኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት ገበያ ዝርዝር ውስጥ ለመካተት (Listing) የሚያስችለውን ዝግጅት የሼር ሽያጩ ካበቃ በ12 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ማቀዱን በዶክመንቱ ተገልጿል።
@tikvahethiopia

የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለምን "አያዋጣም?" ለምን "ሊያዋጣ!" ይችላል?
የኢትዮ ቴሌኮም ያቀረበውን የደንበኞች መሳቢያ ሰነድ እንመልከት እና አክሲዮን መግዛት ስለማዋጣቱ እና ስለአለማዋጣቱ ለመወሰን የሚረዱ መረጃዎችን እንለይ....https://youtu.be/Vdg46xgQoIc

የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ያዋጣል ወይስ አያዋጣም? መሰረታዊ የአክሲዮኑ መረጃዎች! የአክሲዮን ግዢ ውሳኔ ምክንያታዊነት ....#EthioTelecom #Share
ኢትዮ ቴሌኮም ያቀረበውን የደንበኞች መሳቢያ ሰነድ እንመልከት እና አክሲዮን መግዛት ስለማዋጣቱ እና ስለአለማዋጣቱ ለመወሰን የሚረዳ መረጃ ለማቅረብ እንሞክራለን።
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook: - https://www.facebook.com/EconomistWasyhun/
Telegram: - …

የጥቅምት ወር ደመወዝ ክፍያ በአዲሱ የተሻሻለው ስኬል መሆን ይጀምራል...
ከመስከረም ወር ጀምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ሲጠብቅ የነበረው የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ ደሞዝ ከጥቅምት ወር እንደሚጀምር የገንዘብ ሚኒስቴር (አቶ አህመድ ሽዴ) አሳውቋል።
ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ደመወዝ በካቢኔ ተወስኗል። ባለፉት ሳምንታት በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ቅድመ ዝግጅቱ አልቋል፤ በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም በኩል ቅድመ ዝግጅት አልቋል፤ የአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጅቷል" ብለዋል። የጥቅምት ወር ደመወዝ ክፍያም በአዲሱ ስኬል ይሆናል ሲሉ ገልጸዋል።
"ዝቅተኛ ተከፋይ ለሆነው የመንግሥት ሰራተኞች፣ ለጸጥታ ተቋም አባላት፤ በየደረጃው ባሉ የመንግሥት ተቋማት በክልልም በፌዴራልም ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራል" ብለዋል።
"ይሄ በመላው ሀገሪቱ የሚፈጸም ነው። ክልሎችም ለሰራተኞቻቸው / የደመወዝ ተከፋዮቻቸው የሚመጣውን ደመወዝ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የክልል ድርሻ በፌዴራል መንግሥት የሚሸፈን ሆኖ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ለክልሎች ይላካል" ሲሉ ገልጸዋል።
አዲሱ የጭማሪ መጠን፤ ከሰራተኛው የሚቆረጥ የግብር መጠን እና የጡረታ መዋጮ ተቀንሶ በእጁ የሚቀበለው የተጣራ ደሞዝ መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡https://youtu.be/1LEjbMptwms
#ማሳሰቢያ፦ ደሞዙ ላይ የቤት ኪራይ ድጎማ፤ የወንበር፤ የስልክ፤ የተለያዩ የአበል ክፍያዎች ካላችሁ መደመር ትችላላችሁ!

የመንግስት ሰራተኞች የተጣራ ደሞዝ መጠን! #Salary #Civilservant #demoz_chimari
በመስከረም ወር ጀምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ሲጠብቅ የነበረው የመንግስት ሰራተኞች አዲሱ ደሞዝ ከጥቅምት ወር እንደሚጀምር የገንዘብ ሚኒስቴር አሳውቋል። አዲሱ የጭማሪ መጠን፤ ከሰራተኛው የሚቆረጥ የግብር መጠን እና የጡረታ መዋጮ ተቀንሶ በእጁ የሚቀበለው የተጣራ ደሞዝ መጠን ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
"ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ደመወዝ በካቢኔ ተወስኗል። ባለፉት ሳምንታት በገንዘብ ሚኒስቴር…

#ለመረጃ
ጅቡቲ ላይ የተከማቹ የነዳጅ ተሸከርካሪዎች እንዲገቡ ተፈቀደ!
የገንዘብ ሚኒስቴር ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር፣ በጅቡቲና ድሬዳዋ ደረቅ ወደብ ላይ ተከማችተው የሚገኙ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ መፈቀዱ ተሰምቷል፡፡
አዲሱ መመሪያ፤ ከዚህ ቀደም እንዳይገቡ ታግደው የቆዩ ተሸከርካሪዎችን ጉዳይ መፍትሄ ለመስጠት ያለመ ነው ተብሏል፡፡
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ከተለያዩ ኤጀንሲዎችና ከጉምሩክ ኮሚሽን ተውጣጥቶ የተቋቋመ ኮሚቴ፣ ዝርዝር ግምገማ ማድረጉን ተከትሎ፣ በጥያቄ ውስጥ የነበሩ ተሽከርካሪዎች በተገዙበት ቀንና የጉምሩክ ምዝገባ መሰረት እንዲመደቡ ተደርጓል፡፡
መንግሥት በተለይም ከየካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት የተገዙና በጉምሩክ ተገቢው ምዝገባ የተደረገላቸው ተሽከርካሪዎች፣ ወደ ድሬዳዋ ተጓጉዘው መንግሥት ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚሰጥ ይጠበቃል ተብሏል (@አዲስ አድማስ)፡፡

IMF ለኢትዮጵያ የተራዘመ ብድር ለመልቀቅ ሲያደርግ የቆየውን ግምገማ ማጠናቀቁንና አገሪቱ የክፍያ ሚዛን ጉድለቷን ማስተካከል እንድትችል ባፋጣኝ 340.7 ሚሊዮን ዶላር ብድር እንዲለቀቅላት ከፍተኛ የሥራ አስፈጻሚ ቦርዱ መወሰኑን ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
IMF የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም አንቀሳቃሽ በመሆኑ የሚያወጣቸው መግለጫዎች በሀገር ውስጥ የሚተገበሩ በመሆናቸው በትኩረት መከታተል በጣም ጠቃሚ በመሆኑ..
በመሆኑም ከግምገማው በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ በቀጣይ መከናወን አለባቸው በሚል ያቀረባቸውን 5 Statements በዝርዝር እንመለከታለን....https://youtu.be/q6Lpd_OwJrg