#ደመወዝ : የደመወዝ ጭማሪ ተፈቅዶና በጀቱም ጸድቆ ክፍያው ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ዛሬ አሳውቋል።
ከገንዘብ ሚኒስቴር የተፈቀደው በጀት፣ የአፈጻጸም መመሪያውንና የክፍያ ትዕዛዙን ለ12ቱ ክልሎች፣ ለሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ለፌደራል ተቋማት ዛሬ መተላለፉም ተገልጿል።
(ከጥቅምት ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ይፋዊ (Gross Salary) የደመወዝ ስኬል ከላይ ተያይዟል)!
የተጣራ ደሞዝ ለማወቅ
👇
https://youtu.be/1LEjbMptwms

ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ....
ኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሌን እቀጥላለሁ ሲል ዛሬ ገልጿል..... IMF የገንዘብ ፖሊሲችሁ መጥበቅ አለበት ብሎ በቅርቡ መክሯል።
ለመሆኑ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ (Tight Monetary Policy) ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እየተከተለ ያለው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መገለጫምች ምንድን ናቸው? የገንዘብ ፖሊሲው ጥብቅ የመሆኑ እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
እነዚህን እና የመሳሰሉትን መሰረታዊ ነጥቦች ተከታተሉ...https://youtu.be/PaPaufDSgf0

YouTube
ኢትዮጵያ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሏን ትቀጥላለች (ብሄራዊ ባንክ)! የኢትዮጵያ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ እርምጃዎች!....#NBE #IMF
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሌን እቀጥላለሁ ሲል ዛሬ ገልጿል..... IMF የገንዘብ ፖሊሲችሁ መጥበቅ አለበት ብሎ በቅርቡ መክሯል።
ለመሆኑ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ (Tight Monetary Policy) ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እየተከተለ ያለው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መገለጫምች ምንድን ናቸው? የገንዘብ ፖሊሲው ጥብቅ የመሆኑ እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
እነዚህን…

የBRICS አባል በመሆን የኢኮኖሚ ወይስ የፖለቲካ ተጠቃሚነት የሚረጋገጠው?
በማደግ ላይ ያሉ የዓለም ሀገራት ጥምረቱን ለመቀላቀል ከፍተኛ እርብርብ እያደረጉ ነው! አሜሪካ እና አውሮፓን እየሸሹ ወደ ራሽያ እና ቻይና እየተጠጉ ነው? ወይስ ተጨማሪ አማራጭ እየፈጠሩ ነው?
አብዛኞቹ አባል ሀገራት የIMF እና የWorld Bank ባለእዳዎች ሆነው ወደ BRICS ጥምረት መቀላቀላቸው የሚያመጣው አሉታዊ ጎን ምን ሊሆን ይችላል?
እነዚህን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ የባለሙያዎች ትንተናዎች እና ጥናታዊ መረጃዎችን ጨምሮ እንመለከታለን! ተከታተሉት..... https://youtu.be/5Fd-581QfDY
ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ የBRICS አባል በመሆኗ ሊያጋጥሟት የሚችሉ እድሎች እና ስጋቶች ዙሪያ የተሰራውን ትንተና ለመመልከት...https://youtu.be/k_gJB3G2vM8

text (1).pdf
2.6 MB
IMF: Regional Economic Outlook 2024 ሙሉ ሰነድ ማንበብ ለምትፈልጉ።
IMF የ2024 እና የ2025 የሰብሰሃራ አፍሪካ ቀጠና ሀገራት የኢኮኖሚ ደረጃ ሪፖርት (Regional Economic Outlook 2024) አውጥቷል!
የሰብሰሃራ አፍሪካ ሀገራትን በ6 ቡድን የከፈለ ሲሆን ነዳጅ ያላቸው፤ ከነዳጅ ወጪ ከፍተኛ ነዳጅ ያላቸው፤ ማዕድን የሌላቸው፤ መካከለኛ ገቢ ያላቸው፤ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና በግጭት የሚታመሱ ናቸው...
የትንበያ ሰነዱ ኢትዮጵያን ዝቅተኛ ገቢ፤ አነስተኛ ማዕድን፤ በግጭት የታመሰ በሚል ቢመድብም በቀጣይ ዓመት 6.5% የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ይላል.....
የሰነዱን መሰረታዊ ነጥቦች እና የሰጠውን ትንበያ ለመመልከት...https://youtu.be/viXWTsWHv94

የከተማ_መሬትን_በሊዝ_ስለመያዝ_የወጣ_አዋጅ.pdf
638.2 KB
#ለመረጃ
ዛሬ ፓርላማው ረቂቁ ቀርቦለት ወደ ቋሚ ኮሚቴ የመራው "የከተማ መሬትን በሊዝ ለመያዝ የቀረበ ረቂቅ አዋጅ" በተለይ አዲሱን ሃሳብ ማለትም "በድርድር በሊዝ የከተማ መሬት ስለማግኘት" ማንበብ ለምትፈልጉ! https://t.me/WaseAlpha ላይ አስቀምጫለሁ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብቸኝነት ሲሸፍን የነበረውን የነዳጅ መግዣ የውጪ ምንዛሬ ከፍተኛ መጠን ባንኮች ከህዳር ወር ጀምሮ ለነዳጅ አስመጪዎች LC (ፍቃድ) በመስጠት መጋራት አለባቸው ሲል መምሪያ አስተላልፏል።
የዚህ መመሪያ ምክንያት እና ውጤት እንመልከት...https://youtu.be/-JQ93CoI3kw
የዚህ መመሪያ ምክንያት እና ውጤት እንመልከት...https://youtu.be/-JQ93CoI3kw
YouTube
አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ! ባንኮች ለነዳጅ መግዣ የውጪ ምንዛሬ መፍቀድ አለባቸው! የመመሪያው ምክንያት እና ውጤት.....
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብቸኝነት ሲሸፍን የነበረውን የነዳጅ መግዣ የውጪ ምንዛሬ ከፍተኛ መጠን ባንኮች ከህዳር ወር ጀምሮ ለነዳጅ አስመጪዎች LC (ፍቃድ) በመስጠት መጋራት አለባቸው ሲል መምሪያ አስተላልፏል።
የዚህ መመሪያ ምክንያት እና ውጤት እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…
የዚህ መመሪያ ምክንያት እና ውጤት እንመልከት....
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…
#ለመረጃ፡ የጉምሩክ ኮሚሽን በራሳቸው የውጭ ምንዛሪ (ፍራንኮ ቫሉታ) ጥሬ ዕቃ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ ኩባንያዎች የሚያቀርቧቸው የኤሌክትሮኒክ የማጓጓዣ ሰነዶች ተቀባይነት አግኝተው እንዲገለገሉ ፈቀደ፡፡
ሪፖርተር የተመለከተውና በጉምሩክ ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቃበታ ተፈርሞ ለሁሉም የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች የተመራው ደብዳቤ እንደሚያስረዳው፣ ሌሎች በሕግ የተገለጹ ደጋፊ ሰነዶች መሟላታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በራሳቸው የውጭ ምንዛሪ (ፍራንኮ ቫሉታ) ሥርዓት ጥሬ ዕቃ ወደ አገር የሚያስገቡ ኩባንያዎች ብቻ የሚያቀርቡት የቴሌክስ ሪሊዝ (Telex Release)፣ ሲ ዌይቢል (Sea Waybill) ሰነዶች እንደ መጓጓዣ ሰነድ ተቀባይነት አግኝተው ተገቢው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡
ቴሌክስ ሪሊዝ (Telex Release) ግዥ ለተፈጸመበት ዕቃ መርከብ ላይ መጫኑ ሲረጋገጥ አጓጓዡ ወይም የአጓጓዡ ወኪል (Agent) በየትኛውም ቅርንጫፍ ዋናውን ቅጂ በማስገባት (Surrendered)፣ ሰነዶቹን የተቀበለው አጓጓዥ ድርጅትም ሆነ የአጓጓዡ ወኪል ዋናውን ቅጂ መቀበሉን በማረጋገጥ ለመዳረሻ ወደብ (Destination Port) ዕቃው እንዲለቀቅ በኤሌክትሮኒክ መልዕክት የሚያስተላልፍበት ሥርዓት ነው፡፡
ሲ ዌይቢል (Sea Waybill) ደግሞ አጓጓዡ ድርጅት (Carrier/Shipping Line) ዕቃውን ስለመቀበሉ የሚረጋገጥበትና የመጓጓዣ ውል ማስረጃ ሆኖ የሚያገለግል ሰነድ ሲሆን፣ መዳረሻ ወደብ ደርሶ ክሊራንስ ከመጠናቀቁ በፊት ባለቤትነት ማስተላለፍ የማይቻልበት ነው፡፡
በተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮችና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጪ የሚገኙ አምራቾች ጥሬ ዕቃ ወደ አገር ውስጥ ሲያስገቡ ቴሌክስ ሪሊዝ (Telex Release) እንዲሁም ሲ ዌይቢል (Sea Waybill) የማጓጓዣ ሰነድ እንደሚጠቀሙ በመግለጽ፣ በእነዚህ ሰነዶች አገልግሎት እንዲሰጣቸው ለጉምሩክ ኮሚሽን ጥያቄ ሲያቀርቡ መቆየታቸው ታውቋል፡፡
የዕቃ ዲክላራሲዮን በኤሌክትሮኒክ ሰነድ መቅረብ እንደሚችልና ወደ አገር ለሚገቡና ለሚወጡ ዕቃዎች ላይ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ለመፈጸም የሚቀርቡ ደጋፊ ሰነዶችን ለመወሰን ሥልጣን የተሰጠው ኮሚሽኑ፣ የተሻሻለውን የጉምሩክ አዋጅ 859/2014 መሠረት በማድረግ ኩባንያዎች ውጭ አገር ከሚገኝ ላኪ ድርጅት ጋር ባላቸው ስምምነት መሠረት የሚላኩላቸውን ጥሬ ዕቃዎች ለመቀበል የሚጠቀሙበት ሥርዓት በመሆኑ ውሳኔውን ተግባራዊ ማድረግ እንዳስፈለገ አስታውቋል፡፡
ጉምሩክ ኮሚሽን እንዳስታወቀው ቴሌክስ ሪሊዝና ሲ ዌይቢል ሥርዓት በሌሎች አገሮችም ንግድን ለማቀላጠፍ ተግባራዊ የሚደረግ ነው፡፡
ሪፖርተር ያነጋገራቸው የሎጂስቲክስ ባለሙያዎች በሰጡት አስተያየት የጉምሩክ ኮሚሽን ቴሌክስ ሪሊዝና ሲ ዌይቢል እንደ ሕጋዊ የማጓጓዣ ሰነድ አድርጎ መቀበሉ፣ ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ ዕቃዎች የማጓጓዝ ስታንዳርድ ጋር የሚያስተሳስር ነው ብለዋል፡፡
ባለሙያዎቹ በተጨማሪም ኮሚሽኑ የፈቀደው ይህ ሥርዓት የሎጂስቲክስና የጭነት አስተላላፊነት አገልግሎት አሠራርን ከማስተካከል ባሻገር፣ ፍጥነትና ቅልጥፍናን እንደሚጨምር አስረድተዋል፡፡
መረጃው የሪፖርተር ነው!

#በፍራንኮ_ቫሉታ ጥሬ እቃ ለማስገባት የኤሌክትሮኒክ የማጓጓዣ ሰነድ ተፈቅዷል!
የጉምሩክ ኮሚሽን በራሳቸው የውጭ ምንዛሪ (ፍራንኮ ቫሉታ) ጥሬ ዕቃ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ ኩባንያዎች የሚያቀርቧቸው የኤሌክትሮኒክ የማጓጓዣ ሰነዶች ተቀባይነት አግኝተው እንዲገለገሉ ፈቅዷል፡፡
በራሳቸው የውጭ ምንዛሪ (ፍራንኮ ቫሉታ) ሥርዓት ጥሬ ዕቃ ወደ አገር የሚያስገቡ ኩባንያዎች ብቻ የሚያቀርቡት Telex Release እና Sea Waybill ሰነዶች እንደ #መጓጓዣ ሰነድ ተቀባይነት አግኝተው ተገቢው አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ ተብሏል!
የዚህ ፍቃድ ፍራንኮ ቫሉታ ተጠቃሚ ለሆኑ አስመጪዎች ያለውን ፋይዳ እና ሰነዶቹ መያዝ ስላለባቸው መሰረታዊ መረጃዎች እንመልከት....https://youtu.be/aLNdHFElLEE

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ምላሽ እና ንግግር ላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዚህ 3 ወር ከሪፎርም ወዲህ ያስመዘገበችውን የኢኮኖሚ ውጤቶች እና ማስተካከያ ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ገልፀዋል....
ወሳኝ ጥያቄዎች እናንሳ....
1. የፍራንኮቫሉታ ቀጣይ ማሻሻያ (መከልከል፤ የሸመታ መጠን ገደብ መቀመጥ፤ የቁስ አይነቶች መገደብ ወይስ የውጪ ምንዛሬ ምንጭ ማጣራት...ምን ሊሆን ይችላል?
2. ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የዋጋ ንረት ከConsumption Bundle (የፍጆታ መብዛት) የተነሳ ነው?
3. ለንግድ ባንክ የተደረገለት ውለታ የመንግስት የልማት ተቋማትን የአገልግሎት ክፍያ ጨምሮ የተጠቃሚ ወጪን አላሳደገም?
4. ኢኮኖሚው ከ25% በላይ ገቢውን እየደጎመ ምን ያህል ከIMF ጋር ይቆያል?
ቁጥራዊ ውጤቶች እና በቀጣይ በስጋትነት ሊጠቀሱ የሚገባ ጉዳዮች እና ማብራሪያ የሚፈልጉ ነጥቦች ዙሪያ የሚከተለውን ዳሰሳ እንመልከት....https://youtu.be/Tp7e9kVuGc0

#ለመረጃ፦ በንግድ ባንኮች መካከል ለአጭር ጊዜ ማለትም ለ 1 ቀን እና ለ 7 ቀናት የሚቆይ የመበደር እና የማበደር ተግባር የሚደረግበት የገንዘብ ግብይት ተጀምሯል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንክ ቤቶች መካከል መበዳደር እንዲጀመር ፈቅዷል!
1. በባንክ ቤቶች በኩል የብድር ግንኙነት እንዴት ሊፈጠር እንደሚችል፤
2. አበዳሪ እና ተበዳሪ ባንክ የመሆኛ መስፈርት፤
3. ባንኮች በጊዜ ገደብ መበዳደር የሚችሉት የብድር ጣሪያ፤
4. የወለድ መጠን እና አከፋፈል፤
5. ተበዳሪ የተበደረውን ብድር ካልከፈለ የተቀመጠ ቅጣት፤
6. ተበዳሪ ባንክ ማስያዝ ያለበት የመበደሪያ ዋስትና አይነቶች፤
7. የመበዳደሪያ ቀናት እና ሰዓታት፤ ወዘተ ላይ ዝርዝር መረጃ ተመልከቱ....https://youtu.be/PaoS51q54y0

#ለመረጃ (መተላለፊያ ቀዳዳ ተከፍቷል!)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ #ለጊዜው የሞባይል ገንዘብ ግብይት ገደብ አነሳ! ለጊዜው የተነሳው ከባንክ ወደ ቴሌ ብር ለሚደርግ የገንዘብ ዝውውር ብቻ እንደሆነ ተነግሯል።
መንግስት የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ ድርሻ ወደ ገበያ ማውጣቱ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ ባንኮች ከአክስዮን ግዢ ጋር በተገናኘ በቀላሉ ገንዘብ እየለቀቁ እንዳልሆነ ተሰምቷል። የሞባይል ገንዘብ ግብይት ገደብ የተነሳውም ኢትዮ ቴሌኮም ለገበያ ያቀረበውን የአክሲዮን ሽያጭ ሂደቱን እስኪያጠናቅቅ ድረስ ነው።
መረጃው ከሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ነው!

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ከ738 ሚሊየን ዶላር በላይ ብድር ሰጠች! (#ታክቲካል_ብድር!)
ለደቡብ ሱዳን የተሰጠው ብድር በሁለቱ አገራት መካከል #አገናኝ ለሚሆን መንገድ ግንባታ የሚውል ነው።
የአራት አመት እፎይታ ኖሮት በ10 አመታት ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ብድር ከ738 ሚሊየን ዶላር በላይ ነው።
በደቡብ ሱዳን ድንበር ውስጥ የሚገነባው 220 ኪሜ መንገድ #በኢትዮጵያ_ተቋራጮች እና #አማካሪዎች እንዲከናወን በሁለቱ አገራት ከስምምነት መደረሱ ተገልጿል።
የብድር አመላለሱም በካሽ እና በድፍድፍ ነዳጅ እንደሚሆን ነው የተጠቀሰው።

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ከ738.2 ሚሊየን ዶላር ብድር ሰጠች!
ለደቡብ ሱዳን የተሰጠው ብድር ኢትዮጲያን በማህበራዊ እና በኢኮኖሚ መለኪያዎች ተጠቃሚ ያደርታል!
ነገር ግን ስለአዋጪነቱ ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ከደቡብ ሱዳን እና ከኢትዮጲያ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ምክንያቶችም አሉ!
የሚከተለውን ትንታኔ ይመልከቱ https://youtu.be/zJb7YcoOIKk

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን 738.2 ሚሊየን ዶላር ብድር ሰጠች! የዚህ ብድር ምክንያታዊነት እና ተጠባቂ ስጋት....#Southsudan #Ethiopia
ለደቡብ ሱዳን የተሰጠው ብድር ኢትዮጲያን በማህበራዊ እና በኢኮኖሚ መለኪያዎች ተጠቃሚ ያደርጋታል! ነገር ግን ስለአዋጪነቱ ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ከደቡብ ሱዳን እና ከኢትዮጲያ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ምክንያቶችም አሉ!
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ተመልከቱ...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…
ይህንን በተመለከተ የሚከተለውን ትንታኔ ተመልከቱ...
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email: - Wase.belay12@gmail.com
Facebook:…
መንግስት የኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ከእዳ ለማውጣት የ900 ቢሊየን ብር የቦንድ ሽያጭ ለገበያ አቀረበ!
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለባቸው የተከማቸ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ብድር እና ወለድ ከ846 ቢሊየን ብር አልፏል፡፡ ይህንን የተወዘፈ እዳ ለመሸፈን መንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ በማቅረብ ለመሸፈን ወስኗል፡፡
የዚህ የእዳ ሰነድ (ቦንድ) ለገበያ የሚቀርብበት ዘዴ፤ ለመንግስት እና ለንግድ ባንክ የሚኖረው እድል፤ ለቦንድ ገዢዎች የሚኖረው ጥቅም እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት የሚከተለውን ትንታኔ ይመልከቱ! https://youtu.be/8tr5MCf4tvQ

መንግስት የ900 ቢሊየን ብር የቦንድ ሽያጭ ለገበያ አቀረበ! ቦንዱ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ከእዳ ለማውጣት ነው ...ዘዴ፤ እድል፤ ስጋት #CBE
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለባቸው የተከማቸ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ብድር እና ወለድ ከ846 ቢሊየን ብር አልፏል፡፡ ይህንን የተወዘፈ እዳ ለመሸፈን መንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ በማቅረብ ለመሸፈን ወስኗል፡፡
የዚህ የእዳ ሰነድ (ቦንድ) ለገበያ የሚቀርብበት ዘዴ፤ ለመንግስት እና ለንግድ ባንክ የሚኖረው እድል፤ ለቦንድ ገዢዎች የሚኖረው ጥቅም እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ሊኖረው ስለሚችለው ስጋት…