The Ethiopian Economist View
29.2K subscribers
725 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የምንዛሬ ልዩነት እየሰፋ ነው! የጥቁር ገበያው ለምን ጨመረ?

ዶላር በመደበኛ ባንክ በሳምንት ውስጥ አንድ ብር ሳይጨምር በጥቁር ምንዛሬ ግን በጣም ጨምሯል!

ጥቁር ገበያው ከመደበኛው ምንዛሬ 25 በመቶ ብልጫ አለው!

Exchange Rate Unification እየተሳካ አይደለም!

የምንዛሬ ልዩነቱ መስፋት ከIMF ሪፖርት ጋር ይገናኛል?

በዝርዝር እንመልከታቸው….https://youtu.be/bzHINRB-Ku4
#ለመረጃ፡ "ከአሜሪካ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ሥርዓት ታማኝነት ለመናድ እና የገበያ ዋጋን ለማዛባት እየሰሩ ነው" ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ!

1. Shgey Money Transfer - Silver Spring, MD, and Falls Church, VA, USA!

2. Adulis Money Transfer - Falls Church, VA, and Silver Spring, MD, USA!

3. Ramada Pay (Kaah) - Falls Church, VA, USA!

4. TAAJ Money Transfer - Minneapolis, MN, USA!
#ለመረጃ፡ "በሕገ ወጥ የገንዘብ አስተላላፊ ተቋማት በኩል የሚላክ ገንዘብ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ድርጊት ጋር በተያያዘ ሊወረስ ይችላል" ብሏል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ! ህጋዊ የሆኑ አስተላላፊ ተቋማትን በድረገጹ አሳውቋል! https://nbe.gov.et/mta/
ውድ ባይሆንም ተፈላጊው ዶላር ነው!

ይሮ እና ፓውንድ ውድ ሆነው ዶላር ይዞ መገኘት ግን ያዋጣል! ለምን?

ኢትዮጵያ ውስጥ ውዱ ገንዘብ የኩዌት ዲናር፤ ፓውንድ፤ ይሮ ቢሆንም በጣም ተፈላጊው ዶላር ነው! ለምን?

ዶላር ይዞ መገኘት ከይሮ እና ከፓውንድ በላይ ለምን ያዋጣል?

መንግስት፤ ባለሃብት፤ ነጋዴ፤ መደበኛው ሰው የሚፈልገው እና የሚተማመንበት ምንዛሬ የትኛው ነው? ለምን?

በዝርዝር እና በምሳሌ እንመልከተው....https://youtu.be/lqCDbNAtHMk
#ለመረጃ፡ ብሔራዊ ባንክ ዘጠነኛውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያካሂድ ነው! የ150 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ማክሰኞ ሃምሌ 29 እንደሚካሄድ ገልጿል።
የውጭ ምንዛሬ ገበያው የ150 ሚሊየን ዶላር ማስታገሻ ተወጋ!

በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የብሄራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ ዛሬ ተከናውኖ 28 ባንኮች 150 ሚሊየን ዶላር በ138.25 ብር አማካይ ዋጋ ተከፋፍለዋል!

የዛሬው የዶላር ጨረታ ትርጉሙ ብዙ ነው!

የምንዛሬ ተመን ላይ ምን ያህል ለውጥ መፍጠር እንደሚችል በዝርዝር እንመልከተው…https://youtu.be/ZyvZ95Upbvs
ጦርነት ቢቀሰቀስ ብር በምን ያህል ይዳከማል!

ኢትዮጲያ ውስጥ የፖለቲካ እርግጠኝነት የለም! ጦርነት ሊቀሰቀስ የሚችልበት እድል ዜሮ አይደለም!

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ ጦርነት ውስጥ ቢገባ ብር በምን ያህል ሊዳከም ይችላል!

ከሌሎች ሃገራት የጦርነት ወቅት የምንዛሬ ለውጥ ሁኔታ አንጻር አዝማሚያ እንፈትሽ!

በምሳሌ እና በዝርዝር እንመልከተው….https://youtu.be/XphmgPnWr1g
ጥቁር ገበያው ዘመቻ ተከፍቶበታል!

ብሔራዊ ባንክ እና ንግድ ባንኮች ተከታታይ እርምጃ እየወሰዱ ነው!

እርምጃው በምንዛሬ ገበያው ላይ የሚታይ ለውጥ እያመጣ ነው!

የመደበኛ ባንኮች ምንዛሬ እየጨመረ የጥቁር ገበያው እየቀነሰ ነው!

ለዝርዝሩ...https://youtu.be/CkqOZqNpMMc
በህገወጥ መንገድ የተገኘ ብር እና ዶላር ወደ ህጋዊነት የሚለወጡበት ሁኔታ! Money Laundering!

በምሳሌ እንመልከተው...https://youtu.be/ebt9IuFn-30
የአሜሪካ እዳ 37 ትሪሊዮን ዶላር ደረሰ!

የመንግስት እዳ መጠን ከGDP 122% ድርሻ አለው!

እያንዳንዱ አሜሪካዊ በነፍስ ወከፍ አማካይ ከ106ሺ ዶላር በላይ እዳ አለበት!

አሜሪካ ለምን ትበደራለች?

ለአሜሪካ እነማን አበድረዋታል? ለምን ያበድሯታል?

አሜሪካ በብድሩ ምን ትጠቀማለች?

አበዳሪዎቿ ገንዘባቸውን በፍጥነት ቢፈልጉ ምን ይፈጠራል?

አሜሪካ ያለባት እዳ በዶላር ስለሆነ ለምን አትማ አትከፍልም?

በዝርዝር እንመልከተው..... https://youtu.be/lKsNE4h9wz4
ለአንድ ዓመት ወደ ውጪ ልሄድ ነው!

እስክመለስ መኪናዬን ለአንድ ዓመት ምን አይነት ኢንቨስትመንት ላይ ላውላት?

ለዓመት....

1. ማቆም/ፓርኪንግ!
2. ለራይድ ሰጥቶ ማሰራት!
3. መኪናዋን ለግለሰብ/ለድርጅት ማከራየት!
4. ሸጦ ብሩን በባንክ ማስቀመጥ!
5. ሸጦ ብሩን በጊዜ ገደብ መቆጠብ!
6. ሸጦ በብሩ አክሲዮን መግዛት!
7. ሸጦ ብሩን ወደ ዶላር መለወጥ!
8. .............!

ሁሉም መፍትሔዎች የየራሳቸው እድል እና ስጋት አለባቸው!

አዋጪ እና አነስተኛ ስጋት ያለበትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በስሌት እንወስን!

አዋጪ ሆኖ የተወሰነው የሚገርም ነው...https://youtu.be/88uRmRCJZSw
ኢፍትሃዊነት እንደ ኢትዮጵያ!

የሚታሰርና የማይታሰር፤ የሚነግድና የማይነግድ፤ የሚቀጠርና የማይቀጠር፤ የሚፈቀድለትና የሚከለከል.......

ጆሴፍ ስትግሊዝ (በኢኮኖሚ ዘርፍ የኖቤል ተሸላሚ)

"The Price Of Inequality! How Today's Divided Society Endangers Our Future"

Book Review: መፅሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ!https://youtu.be/9WxSyMn2yio
ኢፍትሃዊነት እንደ ኢትዮጵያ!

የሚታሰርና የማይታሰር፤ የሚነግድና የማይነግድ፤ የሚቀጠርና የማይቀጠር፤ የሚፈቀድለትና የሚከለከል.......

ጆሴፍ ስትግሊዝ (በኢኮኖሚ ዘርፍ የኖቤል ተሸላሚ)

"The Price Of Inequality! How Today's Divided Society Endangers Our Future"

Book Review: መፅሃፉን ማንበብ ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ አስቀምጫለሁ!https://youtu.be/9WxSyMn2yio
የመዋሃድ አደጋ የተጋረጠባቸው ባንኮች ዝርዝር!

የ32 ባንኮች የተከፈለ ካፒታል መጠናቸው!

መጠቅለል የሚችሉ ባንኮች!

አነስተኞቹ ባንኮች ለውህደት የቀራቸው ጊዜ!

የተከፈለ ካፒታል ምንነት፤

ባንኮቹ የተከፈለ ካፒታላቸውን እንዴት መጠቀም ይቻላሉ?

አንድ ባንክ እንዴት ካፒታል ማሳደግ ይቻላል?

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/b4cjIWcLjvk
#ለመረጃ፡ በኢትዮጵያ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምጣኔ ከ15% ወደ 17.5% እንዲያድግ ምክረ ሃሳብ ቀርቧል።
መንግስት በአዲሱ አዋጅ ግብር በቅድሚያ በየ 3 ወሩ ይከፈል ብሏል!

ለመንግስት ያለው እድል!

ለነጋዴው ያለው እድል እና ስጋት!

ግብሩ እንዴት እንደሚከፈል በምሳሌ እንመልከት!https://youtu.be/Xm8LGBtAzHE
#ሰበር፡ ከመስከረም ጀምሮ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ሊጨመር ነው!

አነስተኛው ደሞዝ 6,000 ብር ከፍተኛው ደሞዝ 39,000 ብር!

በአንድ ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ!

የድግሪ ተቀጣሪ መነሻ ደሞዝ ወደ 11,500ብር!

በዝርዝር…https://youtu.be/8kCxRwV1npc
ገበያ ከደሞዝተኛ እኩል ስለ ደሞዝ ጭማሪ ሲሰማ ምን ይፈጠራል?

ደሞዝ ገበያ ሳይሰማ ሊጨመር ይችላል?

ተጨማሪ ከ250 ቢሊየን ብር በላይ በደሞዝ ምክንያት ወደ ገበያ መለቀቁ ዋጋ ንረት ላይ ተፅዕኖ ይኖረዋል?

በቂ የሚባለው የደሞዝ ጭማሪ ስንት ነው?

በዝርዝር እንመልከተው....https://youtu.be/m7uTHj1rsxo
👌1