The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
724 photos
4 videos
197 files
1.34K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ዕለታዊ የምንዛሬ የገበያ መረጃ:

ዛሬ ህዳር 15/2018 በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን ምክንያታዊ የምንዛሬ ዋጋን ተመልክተው ይወስኑ!

የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
Market movements continue to shape today’s FX environment.

With currencies adjusting and demand shifting, access to regulated, reliable exchange remains essential for individuals planning international travel or commitments.

Rooha provides updated, compliant FX information daily, ensuring customers make decisions aligned with current market conditions and regulatory standards.

Today’s figures are available.
If your plans require foreign currency, informed timing remains key.

Visit any of our branches today and

Call the following numbers to get directions: +251‑960‑444‑333/ +251‑991‑332‑000/ +251-956-555-333

Telegram: https://t.me/roohaforex
Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#እንድታውቁት: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ከዛሬ ረቡዕ ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት እስከ 11፡30 ድረስ ሁሉም የባንኩ ዲጂታል የክፍያ አገልግሎቶች እንደሚቋረጡ አሳውቋል።

የሚቋረጡት አገልግሎቶች :-

• የሞባይል ባንኪንግ፣
• ሲቢኢ ብር ፣
• ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ 
• ኤቲኤም ማሽኖች እንዲሁም በፖስ ማሽኖች እና በኮር ባንኪንግ የሚሰጡ አገልግሎቶች (Core Banking Services) ናቸው።
😱4
የዛሬ ህዳር 17/2018 በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን የምንዛሬ ዋጋ!
👍4
#ለመረጃ፡ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የተሰጠ ማሳሰቢያ!
🙏9
የዛሬ ህዳር 18/2018 በሮሃ የግል የምንዛሬ ቢሮ በገበያ ተመን የምንዛሬ ዕለታዊ ዋጋ!
Today’s FX, unlocked!

New day.
New numbers.
Zero confusion.

Cash FX.
Licensed.
1% commission only when you are buying.
Ready when you are.

Travel planned?
Pick up your currency.

For Visit and Call: +251‑960‑444‑333/ +251‑991‑332‑000/ +251-956-555-333

Telegram: https://t.me/roohaforex
Facebook: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በኢትዮጵያ ውስጥ ለረጅም ጊዜ በውክልና ቢሮው በኩል የሚንቀሳቀሰው #ስታንዳርድ_ባንክ በአዲሱ የቁጥጥር ማዕቀፍ መሰረት ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የውጭ ተቋም መሆን ችሏል።

ፈቃድ የሚሰጣቸው የውክልና ቢሮዎቹ ለውጭ ባንኮች የግንኙነትና የንግድ መረጃ ማዕከላት በመሆን የገበያ ጥናቶችን በማካሄድ፣ የንግድ ግንኙነቶችን በመገንባትና በማስተዋወቅ ያገለግላሉ።

እነዚህ የውክልና ቢሮዎች በባንክ አገልግሎቶችም ሆነ በገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ውስጥ የሚሳተፉ አይደሉም!
👏9👍4🤔2🙏1
#መረጃ: የቅዳሜ ቀን የዕለታዊ የምንዛሬ የገበያ ዋጋ ህዳር 20/2018!

የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

Rooha Private Forex Bureau

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏1
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ዕለታዊ የምንዛሬ የገበያ መረጃ:

ዛሬ ህዳር 22/2018 በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን ምክንያታዊ የምንዛሬ ዋጋን ተመልክተው ይወስኑ!

የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏1
#ለመረጃ፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለቀጣይ ወራት ካዘጋጀው የ520 ሚሊየን ዶላር የጨረታ ዶላር መካከል የመጀመሪያው 50 ሚሊየን ዶላር ነገ ለሽያጭ ይቀርባል!
🙏1
ዛሬ በብሔራዊ ባንክ የ50 ሚሊየን የዶላር ጨረታ ይወጣል! የምንዛሬ እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው!

የዛሬ በግል የምንዛሬ ቢሮ የምንዛሬ ገበያ የፍላጎት እና የአቅርቦት ማሳያ ዋጋን ተመልከቱ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1🔥1🙏1
#ለመረጃ: ለ11ኛ ዙር 50 ሚሊየን ዶላር ለባንኮች ያጫረተው ብሔራዊ ባንክ አንዱን የአሜሪካ ዶላር በአማካይ ዋጋ 154.3993ብር ለ17 ባንኮች አከፋፍሏል፡፡

#ለማስታወስ፡ ባንኩ ባለፈው (10ኛው) ዙር ጨረታ 150 ሚሊዮን ዶላር አቅርቦ፣ 31 ባንኮች የአንድ ዶላር አማካይ ዋጋ 148.1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ይታወሳል።
🙏1
በኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የጨረታ አማካይ የአንድ የአሜሪካ ዶላር የግዥ ዋጋ 154.39 ብር ሆኗል!

የዛሬ የህዳር 24/2018 የግል የምንዛሬ ቢሮ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ የገበያ ፍላጎት እና አቅርቦትን ተከትሎ ተቀምጧል!

ሁሌም የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!

የሮሃ የግል የምንዛሬ ቢሮ ዋጋን ተመልከቱ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍4🙏1
#ለመረጃ፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሠራተኞች፣ ከዛሬ ህዳር 24 ቀን 2018 ጀምሮ ካሜራ የተገጠመበት ዩኒፎርም ለብሰው እንደሚሰማሩ ተገለጸ።

ይህ የካሜራ ቴክኖሎጂ የቁጥጥር ባለሙያዎች ቁጥጥራቸውን በድምፅና በምሥል በመቅረፅ በቀጥታ ለዋና መሥሪያ ቤትና ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች እንደሚልኩ ቢሮው ገልጿል።
👏28👍5😱3🙏1