FX for today. No drama. Just clarity.
The world keeps moving.
Plans keep forming.
Currencies keep shifting.
Rooha stays steady.
Updated cash FX.
Fully licensed.
A simple 1% commission when you are buying from Rooha.
Nothing hidden. Nothing extra.
If you’re traveling soon,
this is your cue.
Sort your currency.
Move with certainty.
Visit any of our branches today and
Call the following numbers to get directions: +251‑960‑444‑333/ +251‑991‑332‑000/ +251-956-555-333
Telegram: https://t.me/roohaforex
Facebook:
https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

👍1
#ለመረጃ: በአዲስ አበባ ከብት የሚገዛ ሰው ከከብት ነጋዴው ደረሰኝ የማይቀበል ከሆነ የከብት ሻጩን መታወቂያ ኮፒ (ወይም በስልክ የተነሳ ፎቶ)፤ የሻጩን ሙሉ ስም እና አድራሻ፤ ክፍያ በባንክ ከሆነ ደረሰኝ እንዲሁም የተገበያዩበትን ዋጋ በፅሁፍ መያዝ አለበት ተብሏል!
🤔19
የቅዳሜ የምንዛሬ የገበያ መረጃ:
ዛሬ በሮሃ ፎሬክስ ቢሮ በገበያ ተመን ምክንያታዊ የምንዛሬ ዋጋን ተመልክተው ይወስኑ!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ማግኘት ኢንቨስትመንት ነው!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

🤔1
#ለመረጃ: የህዳር ወር የዋጋ ንረት 10.9% የደረሰ ሲሆን ምግብ ነክ ለሆኑት ዋጋ ንረቱ 10.6% እና ምግብ ነክ ላልሆኑት ዋጋ ንረቱ 11.4% ሆኗል ተብሏል።
🤔6😱5
በግል የምንዛሬ ቢሮዎች አማካኝነት የውጭ ሃገር ገንዘቦች መግዛት እና መሸጥ ቀሏል!
ነገር ግን የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ የሚገኝበትን ገበያ ማግኘት መረጃ የሚፈልግ ነው!
የዛሬ የሰኞ በብሔራዊ ባንክ ፍቃድ የተሰጠውን የሮሃ የገበያ ተመን የምንዛሬ ዋጋ ተመልከቱ!
የተሻለ ምንዛሬ የወጪ ገቢ አስተዳደር አካል ነው!
ከሮሃ የሚገባዎትን የምንዛሬ ዋጋ ለማግኘት...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ነገር ግን የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ የሚገኝበትን ገበያ ማግኘት መረጃ የሚፈልግ ነው!
የዛሬ የሰኞ በብሔራዊ ባንክ ፍቃድ የተሰጠውን የሮሃ የገበያ ተመን የምንዛሬ ዋጋ ተመልከቱ!
የተሻለ ምንዛሬ የወጪ ገቢ አስተዳደር አካል ነው!
ከሮሃ የሚገባዎትን የምንዛሬ ዋጋ ለማግኘት...
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🙏2
#ለመረጃ: በ2018/2025 ግብር ዓመት በየ3 ወሩ የሚከፈለዉ ቅድመ ግብር የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ተደርጓል።
በገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ መሰረት ከተያዘዉ የግብር አመት በፊት በነበረዉ የግብር አመት የተከፈለዉን ግብር 25 በመቶ እንደሚከፈል መደንገጉ ይታወቃል።
በማሻሻያ አዋጁ መሰረት ገቢዎች ሚኒስቴር የ2018/2026 ግብር አመት ዓመታዊ የትርፍ ግብር በየሩብ አመቱ (በየሦስት ወሩ) በማሳወቅ የሚከፈልበት የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል፡፡
በእዚህም መሰረት በኢትዮጵያ የጊዜ ቀመር ለሚጠቀሙ (ሒሳባቸዉን ሰኔ 30 ለሚዘጉ) ግብር ከፋዮች:-
• የመጀመሪያዉ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ ከየካቲት 1 እስከ የካቲት 30 ፣ ከሀምሌ 1- መስከረም 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
• የሁለተኛ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ ከግንቦት 1 አስከ ግንቦት 30 ፣ከጥቅምት 1 እስከ ታህሳስ 30 የተቀነሰ 3 በመቶ ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል
• የሦስተኛዉ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ ከነሀሴ 1 እስከ ነሀሴ 30 ፣ከጥር 1 እስከ መጋቢት 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
በ2019 ከሀምሌ 1 እስከ ጥቅምት 30 አጠቃላይ የ2018 ግብር አመት የትርፍ ግብር ቀድመዉ የከፈሉትን በመቀነስ ቀሪዉን ይከፍላሉ፣ በትርፍ የተከፈለም ካለ ተመላሽ ይጠይቃሉ።
በግሪጎሪያን የጊዜ ቀመር ለሚጠቀሙ (ሒሳባቸዉን ዲሴንበር 30 ለሚዘጉ) ግብር ከፋዮች ፦
• የመጀመሪያዉን ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ August 1 እስከ August 30 ፣ January 1 እስከ March 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
• የሁለተኛ ሩብ አመት የመክፈያ ጊዜ November 1 እስከ November 30 ፣ከApril1 እስከ June 30 የተቀነሰ 3 % ቅድመ ግብር (withholding) በዚህ ወር ከሚከፈለዉ ክፍያ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
በ2026 January 1 እስከ April 30 አጠቃላይ የ2025 ግብር አመት የትርፍ ግብር ቀድመዉ የከፈሉትን በመቀነስ ቀሪዉን ይከፍላሉ፣ በትርፍ የተከፈለም ካለ ተመላሽ የሚጠይቁ መሆኑን ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ያወጣው መርሃ ግብር ያመለክታል።
መረጃው: ቲክቫህ ኢትዮጵያ

#ለመረጃ: አክስዮኖቻቸውን ያላስመዘገቡ አክስዮን ማኅበራት ምንም አይነት አዲስም ሆነ ነባር አክስዮን ሽያጭ እና ግብይት ጋር የተያያዘ እንቅስቃሴ እንዳያከናውኑ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አስጠንቅቋል።
ህብረተሰቡ መመዝገብ ሲገባቸው ያልተመዘገቡ አክስዮኖችን እንዳይገበያይ እና አክስዮኖችን ከመገበያየቱ በፊት መመዝገባቸውን አሊያም ከምዝገባ ነጻ የተደረጉ መሆናቸውን እንዲያረጋግጥ አሳስቧል።

👍5
#ለመረጃ: ወደ ውጭ ሃገር ለመጓዝ ቪዛ እና የጉዞ ትኬት ይዘው በመቅረብ እስከ 10ሺ ዶላር #መግዛት! እስከ 10 ሺህ ዶላር ያለምንም ማስረጃ እንዲሁም ከ10 ሺህ ዶላር በላይ ከሆነ ደግሞ ወደ ሃገር ቤት ሲገቡ ለጉሙሩክ ያሳወቁበትን ሰነድ በማቅረብ #መሸጥ! ይችላሉ!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ያግኙ: Rooha Forex Bureau:
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ያግኙ: Rooha Forex Bureau:
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1
#ለመረጃ: የቤንዚን ዋጋ 129 ብር ከ12 ሳንቲም ገብቷል።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል!
አንድ ሊትር ቤንዚን፤ ነጭ ናፍጣ 129 ብር ከ12 ሳንቲም፤
የሌሎች የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ብሏል።

🤔3👍1😱1
በታህሳስ ወር መጀመሪያም የምንዛሬ ዋጋ እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው!
የንፅፅር መረጃ ማግኘት ወሳኝ ነው!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ያግኙ: Rooha Forex Bureau:
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የንፅፅር መረጃ ማግኘት ወሳኝ ነው!
የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ያግኙ: Rooha Forex Bureau:
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1🤔1
የሶርያ ጦርነት ከቆመ ዓመት ሞላው!
ለመልሶ ግንባታ ያወደሟትን ሃገራት እየለመነች ነው!
ልዩ ዲፕሎማሲ እየተከተሉ ያሉት አዲሱ መሪ!
https://youtu.be/brie8nEQDvs
ለመልሶ ግንባታ ያወደሟትን ሃገራት እየለመነች ነው!
ልዩ ዲፕሎማሲ እየተከተሉ ያሉት አዲሱ መሪ!
https://youtu.be/brie8nEQDvs
YouTube
ሶርያ ለመልሶ ግንባታ ያወደሟትን ትማፀናለች! ጦርነቱ ከቆመ አመት ሞላው!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

👍2