The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የገና በዓል እንዲሆን እመኛለሁ።
🙏34👍14
#ለመረጃ: ልዩ መለያ ኮድ (Unique OR Code) የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከነገ ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ እንደማይውል ገቢዎች ሚኒስቴር አሳውቋል።

መመሪያውን በማይተገብሩ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል።
🙏6
የገና በዓል ማግስት የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍4
#ለመረጃ: ገቢዎች ሚኒስቴር "ታክስ ከፋዩ ወደ ታክስ ማእከል ሄዶ በተጨባጭ ደረሰኙ አልደረሰልህም ከተባለ ለእዚህ የተቋቋመ ግብረ ሃይል ስላለ ግብረ ሃይሉ ለእዚህ መፍትሄ ይሰጣል! ብሏል!
👍18🤔3
ኢትዮጲያዊው የኢኮኖሚክስ ሊቅ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!

ከ100 ዓመታት በፊት ኢኮኖሚክስን እንዲህ መረዳት ድንቅ ነው!

መሰረታዊ የኢኮኖሚ አስተሳሰቦቻቸው!

ከ100 ዓመታት በፊት መክረውን በተደጋጋሚ የሰራናቸው ስህተቶች….

"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ፤ ጥልቅ ሃሳብ…ማየት አለባችሁ! https://youtu.be/x7O8M2D90_Q
👍16👏3
#ለመረጃ: የታህሳስ ወር የኢትዮጵያ ጠቅላላ የዋጋ ግሽበት 9.7% ደርሷል ሲል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አሳውቋል!

የምግብ ነክ የዋጋ ንረት (9.8%) እና ምግብ ነክ ያልሆነ የዋጋ ንረት (9.6%)።
🤔9😱1
Interest Rate Amendment NBE.pdf
2.7 MB
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች የቁጠባ እና የብድር የወለድ ምጣኔን በተመለከተ የሚመሩበት አዲስ መመሪያ አውጥቷል።

“Intetest Rate(As amended) Directive No. NBE/INT/13 /2026”.

ሙሉ ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ላይ ተቀምጧል።
👏11👍1😱1
ኢትዮጲያዊው የኢኮኖሚክስ ሊቅ ነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!

ከ100 ዓመታት በፊት ኢኮኖሚክስን እንዲህ መረዳት ድንቅ ነው!

መሰረታዊ የኢኮኖሚ አስተሳሰቦቻቸው!

ከ100 ዓመታት በፊት መክረውን በተደጋጋሚ የሰራናቸው ስህተቶች….

"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መጽሃፍ፤ ጥልቅ ሃሳብ!

ማየት አለባችሁ!
  https://youtu.be/x7O8M2D90_Q
🙏2👍1
የቅዳሜ የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🤔1😱1🙏1
የህዝብና_የመንግስት_አስተዳደር_#_ነጋድራስ_ገብረህይወት.pdf
70.4 MB
የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!
"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ pdf ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል።
👏12🙏9👌3🔥2
ሶርያ ከገንዘቧ ላይ 2 ዜሮ ቀነሰች!

በአንድ ቀን ሚሊየነሮች ወደ ሺሊየነር የተለወጡበት እና ህዝቡ በደስታ የተቀበለው የኢኮኖሚ ውሳኔ!

1,000ፖውንድ = 10ፖውንድ (Redenomination)

ምንነት፤ እድል፤ ስጋት፤ የሌሎች ሃገራት ልምድ....

https://youtu.be/GL-Yh0WRWlc
🙏5🤔1
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
😱1