The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
718 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የቅዳሜ የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🤔1😱1🙏1
የህዝብና_የመንግስት_አስተዳደር_#_ነጋድራስ_ገብረህይወት.pdf
70.4 MB
የነጋድራስ ገብረህይወት ባይከዳኝ!
"መንግስትና የህዝብ አስተዳደር" ድንቅ የኢኮኖሚክስ መፅሃፍ pdf ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል።
👏12🙏9👌3🔥2
ሶርያ ከገንዘቧ ላይ 2 ዜሮ ቀነሰች!

በአንድ ቀን ሚሊየነሮች ወደ ሺሊየነር የተለወጡበት እና ህዝቡ በደስታ የተቀበለው የኢኮኖሚ ውሳኔ!

1,000ፖውንድ = 10ፖውንድ (Redenomination)


ምንነት፤ እድል፤ ስጋት፤ የሌሎች ሃገራት ልምድ....

https://youtu.be/GL-Yh0WRWlc
🙏5🤔1
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን የምንዛሬ ዋጋ መረጃ!

የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
😱1
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
Global Economic Prospects, January 2026.pdf
3.5 MB
የዓለም ባንክ ዓመታዊ ትንበያውን አውጥቷል፡ Global Economic Prospects, January 2026!

የኢትዮጲያ ኢኮኖሚ በ2026 በ7.1 ከመቶ ሊያድግ እንደሚችል እና በ2027 ደግሞ በ7.7 በመቶ የማደግ እድል እንዳለው እገምታለሁ ብሏል!

የተጋነነ ትንበያ እና አፈጻጸም የሚተነብይላት ደቡብ ሱዳን…

ደቡብ ሱዳን በ2025 ያደረገቸው ከዜሮ በታች በ23.8 በመቶ ሲሆን ተተንብዮላት የነበረው ከዜሮ በላይ 22 በመቶ ነበር) አሁን ደግሞ በ2026 ከዜሮ በላይ 48.8 በመቶ ልታድግ ትችላለች እንዲሁም በ2027 በ0.8 በመቶ ልታድግ እንደምትችል እገምታለሁ ብሏል!

ዝርዝር ሙሉ መረጃው ማንበብ ለምትፈልጉ https://t.me/WaseAlpha ላይ አስቀምጫለሁ!
👍9🤔4
የዓለም ባንክ የኤርትራ ኢኮኖሚ (GDP) በተከታታይ 5 ዓመታት በእድገት ላይ ነው ብሏል!

2023 (2.6%)፤ 2024 (2.9%) ፤ 2025 (3.2%) ፤ 2026 (3.5% ትንበያ) እና 2027 (3.6% ትንበያ)
👍14🤔5😱1
#ለመረጃ: የገቢዎች ሚኒስቴር ባለ (QR-Code) ማንዋል ደረሰኝ ከብርሃንና ሰላም ህትመት ትዕዛዝ የጠየቃቹ ግብር ከፋዮች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን (TIN) በማስገባት የህትመት ትዕዛዙ ያለበትን ደረጃ ማወቅ ትችላላችሁ ብሏል!

https://www.mor.gov.et/qr
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አንድ መረጃ አውጥቷል!

በ2011 ዓም 1.6 ሚሊዮን የነበረው የንግድ ፍቃድ ወደ 4.6 ሚሊዮን አድጏል:: ይህም 288% እድገት ነው::

❇️ በአሁኑ ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ 4 ሚሊዮን 670 ሺህ 135 በስራ ላይ ያሉ የንግድ ድርጅቶች (Active Businesses) የንግድ ፈቃድ አውጥተው በህጋዊ መንገድ እየሰሩ ይገኛሉ::

❇️ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ብቻ 371 ሺህ 818 አዳዲስ ነጋዴዎች አዲስ የንግድ ፈቃድ አውጥተው ወደ ስራ ገብተዋል።

❇️ ከ2011-2018 ዓ.ም ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ 98 ሺህ 799 የሚሆኑ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃዳቸውን የመለሱ ወይም ወደ ሌላ የስራ መስክ ተሸጋግረዋል።

❇️ ይህ በአጠቃላይ 4,670,135 በአክቲቭ ንግድ ፈቃድ ውስጥ 98,799 ማለትም 2 ፐርሰንት ብቻ ፍቃድ የሠረዙ ናቸው፡፡

❇️ በፌደራል የንግድ ፈቃድ አውጥተው እየሰሩ ያሉ 219,601 ሲሆኑ ባሳለፍነው 6ወራት 11,661 አዲስ ያወጡ ሲሆን በተለያየ ምክንያት በ6ወሩ 2007 ነጋዴዎች ብቻ ፈቃድ የሰረዙ ናቸው፡፡

❇️ ባለፉት ሰባት አመታት የፌደራል የንግድ ፈቃድ የመለሱ 12,892 (5.8%) ብቻ ናቸው፡፡
👍8🤔4
የዕለቱን የመሸጫ እና የመግዣ የገበያ ዋጋ ተመልከቱ…

በተሻለ ዋጋ ምንዛሬ ለማግኘት ሮሃን ከመረጡ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👏2
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።

መልካም የጥምቀት በዓል!
🙏20👍4
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ነገ ማክሰኞ ጥር 12 እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
👍2