The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
ኢትዮጵያ በፈጣን እንቅስቃሴ ላይ ናት።

የእርስዎ የውጭ ምንዛሬ ዝግጁ ነውን?

- ወደ አገር ቤት እየገቡ፣
- አልያም እየወጡ
- ወይም የንግድ ሥራ እያከናወኑ

የውጭ ምንዛሬ እጥረት ሊያደናቅፍዎ አይገባም።

በሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች (Rooha Forex) የምንዛሬ አገልግሎታችን፦

- በፍጥነት
- በጥሬ ገንዘብ
- ሙሉ በሙሉ የብሔራዊ ባንክን ህግ የተከተለ
- በየቀኑ የሚታደሱ አዋጭ ተመኖች

የውጭ ምንዛሬ መግዛትም ሆነ መሸጥ ካስፈለገዎት በግምት አይመሩ

በትክክለኛው መንገድ አሁኑኑ ይትመሙ።

የዛሬው የካቲት 9 የገበያ ተመን እንሆ ወጥቷል።

ወደ ሮሃ ብቅ ይበሉና በልበ ሙሉነት ይመንዝሩ።

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: ገንዘብ ሚኒስቴር ጀኔሬተር እና ትራንስፎርመር ለኢንቨስትመንት በካፒታል ዕቃነት ከቀረጥ ነፃ ከሚገቡት መካከል እንዲሆን ፈቅዷል!

ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ቅድሚያ የተፈቀዱ ካፒታል እቃዎች ዝርዝር ከመመሪያ ቁጥር 1064/2017 (የኢንቨስትመንት ማበረታቻን ለማስፈጸም የወጣ መመሪያ) ሙሉ ሰነዱን ላይ ማንበብ ትችላላች።
👏2
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ 70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለ18ኛ ጊዜ ነገ በጨረታ ያቀርባል!
ዛሬ ወደ ገበያ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ይለቀቃል!

የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦት በገበያ መንፀባረቁ አይቀርም! ጉልህ የማይሆንበት ብዙ ምክንያቶች አሉ!

የዛሬን የግል የምንዛሬ ዕለታዊ ዋጋ ተመን መረጃ ተመልከቱ!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ከፍተኛ ፍላጎት እና የዋጋ እድገት የተመዘገበበት ጨረታ!

ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ18ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 155.12ብር ሆኗል!

በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር

ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 145.31 ሚሊየን ዶላር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 155.12 ብር

ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 155.10 ብር

አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 155.12 ብር

በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 31
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 21

#ለመረጃ፡

በጥር 26 በተካሄደው የ17ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.05 ብር ነበር!

በጥር 19 በተካሄደው የ16ኛ ዙር 500 ሚሊየን የዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ ብር 154.81 ነበር!

በጥር 12 በተካሄደው የ15ኛ ዙር 70 ሚሊየን የዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ ብር 154.92 ነበር!
👍9
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እቅዱን አሳካ!

ሁለት ገለልተኛ ኢኮኖሚስቶችን ለገንዘብ ፖሊሲው ሾሟል!

ከአዲሶቹ ምን ይጠበቃል.....https://youtu.be/8NAtZXKIgwc
👍3
በ2026 ከ125 ሃገራት ከተሰበሰበ 30 መለኪያዎች በአፍሪካ ለአዲስ ፈጠራ እና ቢዝነስ ለመስራት ምቹ የሆኑ 10 ሃገራት ደረጃ!

አሜሪካ፤ ሲንጋፖር እና እንግሊዝ በዓለም ላይ በመጀመሪያ ረድፍ ተቀምጠዋል!

የኢትዮጵያ ደረጃ 120ኛ ነው!

ሙሉ የstartupblink የInnovators Business Environment Index 2026) መረጃ ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ተቀምጧል!
🙏2👏1😱1
የውጭ ምንዛሬ ቅናሹን አስተዉለዋል?

በዛሬው ዕለት በሮሃ ምንዛሬ ቢሮዎች ዋና ዋና የውጭ ምንዛሬዎች ከብር አንጻር መጠነኛ ቅናሽ አሳይተዋል።

የውጭ ምንዛሬ ለመግዛት እቅድ ላላችሁ ሁሉ፣ ይህ ሊያመልጣችሁ የማይገባ አጋጣሚ ነው።

- ዝቅተኛ የመግዥያ ዋጋ
- ምርጥ አጋጣሚ
- ያውም የታመነ፣ እና በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በሚሰራው በፈር ቀዳጁ ሮሃ

# ለጉዞ ምንዛሬ ይፈልጋሉ? አሁን መግዛቱ ብልህነት ነው።

የዛሬው ወቅታዊ የምንዛሬ ተመን እነሆ ተያይዟል።

ይህ አጋጣሚ ሳያልፍዎ ወደ ሮሃ በመምጣት የውጭ ምንዛሬዎን ያግኙ።

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👏4🤔1👌1
ዛሬ ወደ ገበያ 500 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ይለቀቃል!

የምንዛሬ ፍላጎት እና አቅርቦት በገበያ መንፀባረቁ አይቀርም! ጉልህ የማይሆንበት ብዙ ምክንያቶች አሉ!

የዛሬን የግል የምንዛሬ ዕለታዊ ዋጋ ተመን መረጃ ተመልከቱ!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ...

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
😱1
#ለመረጃ: በጣም አነስተኛ የIMF እዳ ያለባቸው 10  የአፍሪካ ሃገራት ዝርዝር!
👍3