The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
718 photos
4 videos
197 files
1.32K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከመጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉን ገልጿል!

👉ቤንዚን 132.18 ብር
👉 ኬሮሲን 146.14 ብር
👉ነጭ ናፍጣ 139.84 ብር
👉ቀላል ጥቁር ናፍጣ 137.03 ብር
👉ከባድ ጥቁር ናፍጣ 133.45 ብር
-👉የአውሮፕላን ነዳጅ 145.23 ብር ሆኗል።

ጭማሪው...

👉 ነጭ ናፍጣ ላይ 10 ብር፣
👉 ኬሮሲን ላይ 7 ብር፣
👉 ቤንዚን ላይ 3 ብር ሆኗል!
🔥3👍1🤔1
በዚህ ወር የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ 6ኛ ዙር ስብሰባ ያደርጋል! የብድር ገደብ ጣሪያ ሙሉ ለሙሉ ያነሳል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Final Results
22%
ሙሉ ለሙሉ ያነሳል!
42%
ከ24% ከፍ ያደርጋል!
37%
አሁን ባለበት 24% ይቀጥላል!
👌1
#ለመረጃ: የየካቲት ወር የዋጋ ንረት 9.7% የሆነ ሲሆን የምግብ ዋጋ ንረት 10.8% እና ምግብ ነክ ያልሆኑት የዋጋ ንረት 8.1% ሆኗል ብሏል የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት!
🤔7
የምንዛሬ ዋጋ በተከታታይ እየቀነሰ በመሆኑ: ይህንን አጋጣሚ ተጠቀሙበት!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ለዕለቱ የተመነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2🙏1
https://youtube.com/shorts/35XRDxrOVsk?feature=share

በ561,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ስማርት ኢንቨስትመንት ይጀምሩ!

📍አያት ፈረስ ቤት
🛏 ባለ 1 መኝታ 66 ካሬ
🛏 ባለ 2 መኝታ 107 ፣ 106 ፣ 97 ፣ 90 ካሬ
🛏 ባለ 3 መኝታ 142

የቤት ባለቤት ለመሆን የግድ ሚሊዮኖችን በአንድ ጊዜ ማውጣት የለብዎትም። የእኛ የክፍያ ስርዓት የተነደፈው የፋይናንስ ነፃነትዎን በጠበቀ መልኩ ነው።

በአጠቃላይ የቤቱ ዋጋ ላይ 10% (561,000 ብር) ብቻ በመክፈል የንብረት ባለቤት መሆን ይችላሉ።

ይህ አሰራር፦
✅ የኢንቨስትመንት ስጋትን ይቀንሳል
✅ የወርሃዊ ገቢዎን ሳይነካ ንብረት እንዲያፈሩ ይረዳል
✅ በሂደት እያደገ የሚሄድ የሀብት መሰረት ይጥላል


ሙሉ ክፍያ መክፈል ሳያስፈልግዎት፣ ዛሬውኑ የቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበትን ወርቃማ እድል አይለዎ።

📞0969211919
ይደውሉ።

በምቾት ይኑሩ።



Connect with us
Facebook | Telegram | Instagram | Youtube |  Twitter(x) | LinkedIn | Tiktok
በብሔራዊ ባንክ የሚመራው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በዚህ ወር መጨረሻ ወይም ቀደም ብሎ 6ኛ ዙር ስብሰባ የማድረግ ቀጠሮ አለው!

በዋናነት የሚጠበቀው ውሳኔ በባንኮች የሚቀርበው የብድር እድገት ገደብ አሁናዊ ጣሪያ 24 በመቶ እንዴት ሊሆን ይችላል ነው!

የውሳኔ ሃሳቦቹ: የብድር እድገት ገደቡ ባለበት 24 በመቶ ይቀጥላል፤ ከ24 በመቶ በተወሰነ መጠን ከፍ ይላል ወይም ገደቡ ሙሉ ለሙሉ ይነሳል ነው!

በቴሌግራም https://t.me/WaseAlpha/3075 ከሰበሰብነው የ481 ሰዎች ድምፅ አብዛኛው 41 ከመቶዎቹ  ከ24 ከመቶ ከፍ ሊደረግ ይችላል ሲሉ 37% በመቶዎቹ የብድር እድገት ገደቡ ለተጨማሪ ወራት ባለበት እንዲቀጥል ሊወሰን እንደሚችል ያምናሉ!
መንግስት የየካቲት ወር የዋጋ ንረት 9.7% ደርሷል ብሏል! ይህንን ቁጥር ታምኑበታላችሁ?
Final Results
17%
አምንበታለሁ!
83%
አላምንበትም!
🤔15
ዛሬ ቅዳሜ ነው: የተሻለ የምንዛሬ ዋጋ ቀርቧል: ይህንን አጋጣሚ ተጠቀሙበት!

ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ ለዕለቱ የተመነው የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
#ለመረጃ: በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደርጓል!
🤔1😱1
#ለመረጃ: "የመካከለኛው ምሥራቅ ችግር ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ!
🔥14🤔7👍3
#ለመረጃ: ብሔራዊ ባንክ በነገው ዕለት መጋቢት 8 የ21ኛ ዙር መደበኛ የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ እንደሚያካሂድ አሳውቋል!
👏3👍1
የዛሬ 15 ቀን የአንድ የአሜሪካ ዶላር የጨረታ አማካይ ዋጋ 155.94 ብር ነበር! ኢኮኖሚው በብዙ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ በመሆኑ ዛሬ በሚካሄደው የዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ከ155.94 ብር ከፍ ይላል ወይስ ዝቅ ይላል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Final Results
40%
ዝቅ ይላል (< 155.94 ብር)
60%
ከፍ ይላል (> 155.94 ብር)
🙏2😱1