ዛሬ 70 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ለባንኮች ይከፋፈላል:
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

🤔1
የነዳጅ ዋጋ መወደዱን ተከትሎ የእስያ ሀገራትም ጥብቅ የቁጠባ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ.....
#ሲሪላንካ: የስራ ቀናት ወደ 4 ቀናት ዝቅ ብሏል (ነዳጅ ለመቆጠብ ረቡዕን የእረፍት ቀን ሆኗል)።
#ታይላንድ፡ ሰዎች የአየር ማቀዝቀዣ (AC) ወጪ ለመቀነስ ቲሸርቶች እንዲለብሱ....
#ማይናማር፡ የግል ተሽከርካሪዎች እንደ ታርጋ ቁጥራቸው በየተራ ቀናት ብቻ እንዲንቀሳቀሱ....
#ፊሊፒንስ: የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሠራተኞች በሳምንት ቢያንስ አንድ ቀን ከቤት እንዲሠሩ፤ በመንግሥት ዘርፍ አስፈላጊ ያልሆኑ ጉዞዎች እንዲታገዱ፤ ለባጃጅ አሽከርካሪዎች የነዳጅ ዋጋ እንዲቋቋሙ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ...
#ቪየትናም: ዜጎች በቤታቸው እንዲቆዩ፤ ብስክሌት እንዲነዱ፣ መኪናን በጋራ እንዲጠቀሙ፣ የሕዝብ ትራንስፖርትን እንዲጠቀሙ እና የግል ተሽከርካሪ አጠቃቀም እንዲገደብ....
መረጃው ከቲክቫ ነው!

👍18🤔1
ከፍተኛ የዶላር ፍላጎት የታየበት ጨረታ!
ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባካሄደው የ21ኛ ዙር የ70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 157.46 ብር ሆኗል!
በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 70 ሚሊየን ዶላር
ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 241.52 ሚሊየን ዶላር
ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 158.50ብር
ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ዝቅተኛ ዋጋ ብር 154.50 ብር
አማካይ የዕለቱ የግብይት ለአንድ ዶላር ዋጋ ብር 157.46 ብር
በጨረታው ላይ የተሳተፉ ባንኮች ብዛት 30
በጨረታ ዶላር የደረሳቸው ባንኮች ብዛት 9
#ለመረጃ፡
በየካቲት 24 በተካሄደው የ20ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.94 ብር ነበር!
በየካቲት 14 በተካሄደው የ19ኛ ዙር 500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 153.25 ብር ነበር!
በየካቲት 10 የ18ኛ ዙር 70 ሚሊየን ዶላር ጨረታ አማካይ ዋጋ 155.12 ብር ነበር!
The Ethiopian Economist View ላይ 598 ሰዎች አስተያየት በሰጡበት https://t.me/WaseAlpha/3093 አብዛኛው 60% ሰዎች የምንዛሬ ዋጋ እንደሚጨምር ይጠብቁ ነበር!

👍4😱2
የባንኮች የዶላር ፍላጎት ከ3 እጥፍ በላይ ሆነ!
የመጨረሻው የዶላር ጨረታ ዛሬ ተካሂዷል!
ምክንያት እና የቀጣይ ውጤት....https://youtu.be/G5_oss8ptR0

YouTube
የባንኮች የዶላር ፍላጎት ከ3 እጥፍ በላይ ሆነ! የመጨረሻው የዶላር ጨረታ ዛሬ ተካሂዷል!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

ከወርኃዊ ገቢዎ ውስጥ ስንት በመቶው ለቤት ኪራይ ያውላሉ? (ትክክለኛ መረጃ)!
Anonymous Poll
22%
ከገቢዬ 30% በታች (ጥሩ) 👍
31%
ከገቢዬ 30%-50% (አስቸጋሪ) ⚠️
20%
ከገቢዬ 50%-70% (ከባድ)🔥
14%
ከገቢዬ 70% በላይ (በጣም ከባድ)💀
14%
መከራየት አቅቶኝ ከቤተሰብ ጋር ነኝ🏠🙌
👍10🤔2👏1
FInancial-Stability-Report_MARCH_2026.pdf
12 MB
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንከ 3ኛውን የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት አውጥቷል! Financial Stability Report!
ጠቅላላ ሪፖርቱ 62 ገጽ ሲሆን በውስጡ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሁኔታ፤ የፋይናንስ ዘርፉ የመረጋጋት እና የአደጋ ሁኔታ፤ የኢትዮጲያ የፋይናንስ ስርዓት ሁኔታ እና ኢኮኖሚው ውስጥ ስለሚስተዋሉ ስጋቶች አቅርቧል ሰነዱን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ አለ!

👍11👏2😱2🙏1
አውሮፓን ሊጥል የደረሰው አደጋ!
European Sovereign Debt Crisis (2009–2012)!
ከዓለም የኢኮኖሚ ቀውሶች መካከል ክፍል 12
ከታሪክ…..https://youtu.be/pZOtSf_Gs60

አውሮፓን ሊጥል የደረሰው አደጋ! European Sovereign Debt Crisis (2009–2012)!
ይህ ቻናል የኢኮኖሚ መጻሕፍትን - በግልጽ፣ በጥልቀት እና በእውነተኛ ዓለም ተዛማጅነት ይገመግማል።
በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑ የኢኮኖሚ መጻሕፍት አማካኝነት ኢኮኖሚክስን ለመረዳት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት።
እኔ ዋስይሁን በላይ ነኝ።

በ 24 ሰዓታት ውስጥ ከወርሃዊ ገበያቸው ምን ያህሉን ለቤት ኪራይ እንደሚያወጡ ከ821 ሰዎች መረጃ ሰብስበን ያገኘነው ውጤት (የጠበኩት አይነት አይደለም)!
22 በመቶዎቹ ከ30% በታች፤ 30 በመቶዎቹ ከ30-50%፤ 21 በመቶዎቹ 50-70%፤ 13 በመቶዎቹ ከ70% በላይ እና 14 በመቶዎቹ መከራየት ባለመቻላቸው ከቤተሰብ ጋር ይኖራሉ!
ከወርሃዊ ወጪ መካከል ኪራይ ብቻውን የገቢያችሁን እስከ 30 ከመቶ በላይ ከወሰደ ጤነኛ ይባላል! ከ30% እስከ 40% ካስወጣ ምቾት መከልከል ይጀምራል!
ከፍጆታ መካከል የቤት ኪራይ እጅግ ቢበዛ የገቢያችንን እስከ 50% ቢወስድ አስጨናቂ ግን የሚቀበሉት ሊሆን ይችላል!
የገቢያችንን 3/4ኛ (> 70%) ወሰደ ማለት በጣም በአስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ እየኖርን ነው!
ችግሩ የግል የበጀት አጠቃቀም፤ የገቢ ማነስ እና የተሻለ ዋጋ ያለበት አካባቢ ያለመምረጥ ብቻ አይሆንም ኢኮኖሚው ቤትን ወደ ተመጣጣኝ ዋጋ ለማምጣት የሰራው የፖሊሲ ድክመት ውጤትም ነው!
ምክሩ የተለመደ ነው! የገቢ መጠንን ለማሳደግ እና የኪራይ ወጪ ድርሻ እንዲቀንስ ለማድረግ መሞከር ግድ ነው!
15ሺ ገቢ ያለው ሰው 10ሺ ኪራይ ቢከፍል (66%) ነገር ግን ገቢውን ወደ 20ሺ ቢያሳድግ የኪራይ ድርሻ ወደ 50% ይወርዳል! ግን ለጊዜው ኪራይ እስኪጨምር ነው!
እኔ ከፍተኛ የገቢ ድርሻን ለኪራይ የመክፈል እና የመኖር አቅም ያላቸው ሰዎችን አደንቃለሁ! አበረታታለሁ! በሁኔታው ውስጥ መኖር ችለዋል!

👍10🙏5🔥2🤔2
#ለመረጃ: የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ቅድሚያ እንዲሰጡ የታዘዙባቸው....
👉 ለፀጥታ ተቋማት፣ ቁልፍ ለሆኑ የመንግስት ፕሮጀክቶች እና በተለይም በመጠናቀቅ ላይ ላሉ የልማት ስራዎች።
👉 ለኢንዱስትሪዎች፣ መሠረታዊ ሸቀጦችን ለሚያመርቱ አምራች ድርጅቶች እና ምርታቸውን ወደ ውጭ ለሚልኩ ተቋማት።
👉 ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለሚታይባቸው እና የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት ፍሰት ላለባቸው የኮሪደር አካባቢዎች።
👉 ነዳጅ ማደያዎች ደግሞ ለሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ቅድሚያ እንዲሰጡ!

👍14
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ኢድ-ሙባረክ!
ኢድ-ሙባረክ!
👍10🙏2
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
በኢትዮጵያ ለአንድ ዶላር 4 የተለያየ የምንዛሬ ዋጋ አለ!
የ 12 ብር፤ የ 21 ብር እና የ 33 ብር ልዩነት!
የብሔራዊ ባንክ ስትራቴጂ እና ጭንቀት.....https://youtu.be/jUWJQRHGfSs

በኢትዮጵያ ለአንድ ዶላር 4 የተለያየ የምንዛሬ ዋጋ! የ 12 ብር፤ የ 21 ብር እና የ 33 ብር ልዩነት! የብሔራዊ ባንክ ስትራቴጂ እና ጭንቀት!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
በዚህ ዓመት በአፍሪካ ህዝባቸውን ደስተኛ ያደረጉ 10 ሃገራት ደረጃ! ኢትዮጵያ 32ኛ ላይ ነች!
መለኪያዎቹ: የተሻለ ገቢ ማግኘት፤ ማህበራዊ ድጋፍ ማግኘት፤ በህይወት የመኖር እድሜ እድገት፤ በምርጫ የመኖር ነፃነት ማግኘት፤ የደግነት ባህል መኖር፤ ዝቅተኛ የሙስና ተግባር....
በተጨማሪ ጥሩ ኑሮ መኖር መቻል (በገቢ፤ በጤና ሽፋን፤ በነፃነት)፤ ጥሩ ጓደኝነት እና ቤተሰብ መመስረት ያጠቃልላል!
በዚህ መለኪያ ከአፍሪካ ከ1 እስከ 10....
1.ሞርሽየስ
2.ሊቢያ
3.አልጀሪያ
4.ሞዛምቢክ
5.ጋቦን
6.ኮትዲቫር
7.ካሜሮን
8.ደቡብ አፍሪካ
9.ኒጀር
10.ቱኒዚያ ናቸው!
ከአፍሪካ 41 ሃገራት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን ኢትዮጵያ 32ኛ ነች!
በዓለም ላይ የ147 ሃገራት ደረጃ የተለካ ሲሆን ፊንላንድ፤ አይስላንድ እና ዴንማርክ እየመሩ ሲሆን የመጨረሻዎቹ ማላዊ፤ ሴራሊዮን እና አፍጋኒስታን ናቸው!
ደረጃው የእንግሊዙ Happier Lives Institute ነው!

👍10
ዛሬ ሰኞ ነው! የሳምንቱ መጀመሪያ የብዙ ውሳኔዎች መነሻ ቀን ነው! ስለዚህ የምንዛሬ ዋጋን በማረጋገጥ ሳምንቱን ይጀምሩ!
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👌1
በቀናት ውስጥ ዓለምን የቆለፋት ቀውስ!
COVID-19 Pandemic (2020–2022)
ከዓለም የኢኮኖሚ ቀውሶች መካከል ክፍል 13
ከታሪክ…..https://youtu.be/_P7Bu6D-bqk
COVID-19 Pandemic (2020–2022)
ከዓለም የኢኮኖሚ ቀውሶች መካከል ክፍል 13
ከታሪክ…..https://youtu.be/_P7Bu6D-bqk
YouTube
በቀናት ውስጥ ዓለምን የቆለፋት ቀውስ! COVID-19 Pandemic (2020–2022)!
ይህ ቻናል የኢኮኖሚ መጻሕፍትን - በግልጽ፣ በጥልቀት እና በእውነተኛ ዓለም ተዛማጅነት ይገመግማል።
በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑ የኢኮኖሚ መጻሕፍት አማካኝነት ኢኮኖሚክስን ለመረዳት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት።
እኔ ዋስይሁን በላይ ነኝ።
በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑ የኢኮኖሚ መጻሕፍት አማካኝነት ኢኮኖሚክስን ለመረዳት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት።
እኔ ዋስይሁን በላይ ነኝ።
🙏2
ከ2018 ጀምሮ ወርሃዊ ገቢያችሁ በምን ያህል ጨመረ? ትክክለኛ የተጣራ ገቢ መረጃ!
Final Results
50%
🔹 አልጨመረም (0%)
15%
🔹 ከ1% – 25% ጨመረ
6%
🔹 ከ26% – 50% ጨመረ
4%
🔹 ከ51% – 100% ጨመረ
4%
🔹 ከ100% በላይ ጨመረ
21%
ቀንሷል!
👍9👏3
የሚታይ እና የማይታይ ሃብት!
Visible Wealth vs Invisible Wealth!
ምቾት የማይሰጥ እውነት......https://youtu.be/GRyTuHhpDW4

የሚታይ እና የማይታይ ሃብት! Visible Wealth vs Invisible Wealth!

👍6