በ 24 ሰዓታት ውስጥ ከወርሃዊ ገበያቸው ምን ያህሉን ለቤት ኪራይ እንደሚያወጡ ከ821 ሰዎች መረጃ ሰብስበን ያገኘነው ውጤት (የጠበኩት አይነት አይደለም)!
22 በመቶዎቹ ከ30% በታች፤ 30 በመቶዎቹ ከ30-50%፤ 21 በመቶዎቹ 50-70%፤ 13 በመቶዎቹ ከ70% በላይ እና 14 በመቶዎቹ መከራየት ባለመቻላቸው ከቤተሰብ ጋር ይኖራሉ!
ከወርሃዊ ወጪ መካከል ኪራይ ብቻውን የገቢያችሁን እስከ 30 ከመቶ በላይ ከወሰደ ጤነኛ ይባላል! ከ30% እስከ 40% ካስወጣ ምቾት መከልከል ይጀምራል!
ከፍጆታ መካከል የቤት ኪራይ እጅግ ቢበዛ የገቢያችንን እስከ 50% ቢወስድ አስጨናቂ ግን የሚቀበሉት ሊሆን ይችላል!
የገቢያችንን 3/4ኛ (> 70%) ወሰደ ማለት በጣም በአስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ እየኖርን ነው!
ችግሩ የግል የበጀት አጠቃቀም፤ የገቢ ማነስ እና የተሻለ ዋጋ ያለበት አካባቢ ያለመምረጥ ብቻ አይሆንም ኢኮኖሚው ቤትን ወደ ተመጣጣኝ ዋጋ ለማምጣት የሰራው የፖሊሲ ድክመት ውጤትም ነው!
ምክሩ የተለመደ ነው! የገቢ መጠንን ለማሳደግ እና የኪራይ ወጪ ድርሻ እንዲቀንስ ለማድረግ መሞከር ግድ ነው!
15ሺ ገቢ ያለው ሰው 10ሺ ኪራይ ቢከፍል (66%) ነገር ግን ገቢውን ወደ 20ሺ ቢያሳድግ የኪራይ ድርሻ ወደ 50% ይወርዳል! ግን ለጊዜው ኪራይ እስኪጨምር ነው!
እኔ ከፍተኛ የገቢ ድርሻን ለኪራይ የመክፈል እና የመኖር አቅም ያላቸው ሰዎችን አደንቃለሁ! አበረታታለሁ! በሁኔታው ውስጥ መኖር ችለዋል!

👍10🙏5🔥2🤔2
#ለመረጃ: የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ቅድሚያ እንዲሰጡ የታዘዙባቸው....
👉 ለፀጥታ ተቋማት፣ ቁልፍ ለሆኑ የመንግስት ፕሮጀክቶች እና በተለይም በመጠናቀቅ ላይ ላሉ የልማት ስራዎች።
👉 ለኢንዱስትሪዎች፣ መሠረታዊ ሸቀጦችን ለሚያመርቱ አምራች ድርጅቶች እና ምርታቸውን ወደ ውጭ ለሚልኩ ተቋማት።
👉 ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለሚታይባቸው እና የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት ፍሰት ላለባቸው የኮሪደር አካባቢዎች።
👉 ነዳጅ ማደያዎች ደግሞ ለሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ቅድሚያ እንዲሰጡ!

👍14
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ኢድ-ሙባረክ!
ኢድ-ሙባረክ!
👍10🙏2
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/

በኢትዮጵያ ለአንድ ዶላር 4 የተለያየ የምንዛሬ ዋጋ አለ!
የ 12 ብር፤ የ 21 ብር እና የ 33 ብር ልዩነት!
የብሔራዊ ባንክ ስትራቴጂ እና ጭንቀት.....https://youtu.be/jUWJQRHGfSs

YouTube
በኢትዮጵያ ለአንድ ዶላር 4 የተለያየ የምንዛሬ ዋጋ! የ 12 ብር፤ የ 21 ብር እና የ 33 ብር ልዩነት! የብሔራዊ ባንክ ስትራቴጂ እና ጭንቀት!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…

በዚህ ዓመት በአፍሪካ ህዝባቸውን ደስተኛ ያደረጉ 10 ሃገራት ደረጃ! ኢትዮጵያ 32ኛ ላይ ነች!
መለኪያዎቹ: የተሻለ ገቢ ማግኘት፤ ማህበራዊ ድጋፍ ማግኘት፤ በህይወት የመኖር እድሜ እድገት፤ በምርጫ የመኖር ነፃነት ማግኘት፤ የደግነት ባህል መኖር፤ ዝቅተኛ የሙስና ተግባር....
በተጨማሪ ጥሩ ኑሮ መኖር መቻል (በገቢ፤ በጤና ሽፋን፤ በነፃነት)፤ ጥሩ ጓደኝነት እና ቤተሰብ መመስረት ያጠቃልላል!
በዚህ መለኪያ ከአፍሪካ ከ1 እስከ 10....
1.ሞርሽየስ
2.ሊቢያ
3.አልጀሪያ
4.ሞዛምቢክ
5.ጋቦን
6.ኮትዲቫር
7.ካሜሮን
8.ደቡብ አፍሪካ
9.ኒጀር
10.ቱኒዚያ ናቸው!
ከአፍሪካ 41 ሃገራት ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን ኢትዮጵያ 32ኛ ነች!
በዓለም ላይ የ147 ሃገራት ደረጃ የተለካ ሲሆን ፊንላንድ፤ አይስላንድ እና ዴንማርክ እየመሩ ሲሆን የመጨረሻዎቹ ማላዊ፤ ሴራሊዮን እና አፍጋኒስታን ናቸው!
ደረጃው የእንግሊዙ Happier Lives Institute ነው!

👍10
ዛሬ ሰኞ ነው! የሳምንቱ መጀመሪያ የብዙ ውሳኔዎች መነሻ ቀን ነው! ስለዚህ የምንዛሬ ዋጋን በማረጋገጥ ሳምንቱን ይጀምሩ!
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👌1
በቀናት ውስጥ ዓለምን የቆለፋት ቀውስ!
COVID-19 Pandemic (2020–2022)
ከዓለም የኢኮኖሚ ቀውሶች መካከል ክፍል 13
ከታሪክ…..https://youtu.be/_P7Bu6D-bqk
COVID-19 Pandemic (2020–2022)
ከዓለም የኢኮኖሚ ቀውሶች መካከል ክፍል 13
ከታሪክ…..https://youtu.be/_P7Bu6D-bqk
YouTube
በቀናት ውስጥ ዓለምን የቆለፋት ቀውስ! COVID-19 Pandemic (2020–2022)!
ይህ ቻናል የኢኮኖሚ መጻሕፍትን - በግልጽ፣ በጥልቀት እና በእውነተኛ ዓለም ተዛማጅነት ይገመግማል።
በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑ የኢኮኖሚ መጻሕፍት አማካኝነት ኢኮኖሚክስን ለመረዳት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት።
እኔ ዋስይሁን በላይ ነኝ።

🙏2
ከ2018 ጀምሮ ወርሃዊ ገቢያችሁ በምን ያህል ጨመረ? ትክክለኛ የተጣራ ገቢ መረጃ!
Final Results
50%
🔹 አልጨመረም (0%)
15%
🔹 ከ1% – 25% ጨመረ
6%
🔹 ከ26% – 50% ጨመረ
4%
🔹 ከ51% – 100% ጨመረ
4%
🔹 ከ100% በላይ ጨመረ
21%
ቀንሷል!
👍9👏3
የሚታይ እና የማይታይ ሃብት!
Visible Wealth vs Invisible Wealth!
ምቾት የማይሰጥ እውነት......https://youtu.be/GRyTuHhpDW4

የሚታይ እና የማይታይ ሃብት! Visible Wealth vs Invisible Wealth!
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
👍6
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍1
በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ1007 ሰዎች ከተወሰደ መረጃ (https://t.me/WaseAlpha/3119 ላይ) 2018 ከገባ ማለትም ባለፉት 6 ወራት ሰዎች የተጣራ ወርሃዊ ገቢያቸው በምን ያህል እንደጨመረ/መጨመር እንደቻሉ ላቀረብነው ጥያቄ...
ከጠቅላላ መላሾች 50 በመቶዎች በ6 ወራት ውስጥ ገቢያቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ የሌለ ሲሆን 21 በመቶዎቹ ወርሃዊ ገቢያቸው 2017 ከነበረበት የቀነሰ መሆኑን ገልፀዋል!
ምን ትላላችሁ?

👍13🔥2
የዓለምን ጉሮሮ ያነቀ ጦርነት! Russia–Ukraine War (2022– )
ከአህጉር በላይ በሆኑ ሀገራት ግጭት ዓለም ዋጋ ከፈለች!
በዓለማችን ላይ ከተከሰቱ የኢኮኖሚ ቀውሶች! የመጨረሻ ክፍል!
ከታሪክ…..https://youtu.be/SLDRQFBQUeU
ከአህጉር በላይ በሆኑ ሀገራት ግጭት ዓለም ዋጋ ከፈለች!
በዓለማችን ላይ ከተከሰቱ የኢኮኖሚ ቀውሶች! የመጨረሻ ክፍል!
ከታሪክ…..https://youtu.be/SLDRQFBQUeU
YouTube
የዓለምን ጉሮሮ ያነቀ ጦርነት! Russia–Ukraine War (2022– )! በዓለማችን ላይ ከተከሰቱ የኢኮኖሚ ቀውሶች! የመጨረሻ ክፍል!
ይህ ቻናል የኢኮኖሚ መጻሕፍትን - በግልጽ፣ በጥልቀት እና በእውነተኛ ዓለም ተዛማጅነት ይገመግማል።
በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑ የኢኮኖሚ መጻሕፍት አማካኝነት ኢኮኖሚክስን ለመረዳት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት።
እኔ ዋስይሁን በላይ ነኝ።
በዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑ የኢኮኖሚ መጻሕፍት አማካኝነት ኢኮኖሚክስን ለመረዳት ከፈለጉ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት።
እኔ ዋስይሁን በላይ ነኝ።
🙏1
የጉምሩክ_አዋጅን_እንደገና_ለማሻሻል_የወጣ_አዋጅ.pdf
309.5 KB
የጉምሩክ አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ!
#የገንዘብ_ምንዛሪ: ወደ አገር ውስጥ የሚገቡም ሆነ ከአገር የሚወጡ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋ የሚሰላው ስለዕቃዎቹ የቀረበው የዕቃ ዲክላራሲዮን ለኮሚሽኑ ቀርቦ ተቀባይነት ባገኘበት ቀን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተገለጸውን ጠቋሚ የገንዘብ ምንዛሪ ልክ በመጠቀም ይሆናል።

🔥4👏3
የገንዘብ ሚኒስትር የ269 ቢሊየን ብር የግምጃ ቤት ሰነድ አቀረበ!
የምርጫ ወቅት የብድር ሰነድ....https://youtu.be/4yYMWZloiIQ?si=XUmbGFYV1Q-PKHus

የ269 ቢሊየን ብር የግምጃ ቤት ሰነድ ቀረበ! የምርጫ ወቅት የብድር ሰነድ....
ይህ ቻናል ስለ ኢኮኖሚክስ አስተምሮት፤ በዓለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ ዙሪያ የኢኮኖሚ ትንታኔቶች፤ ስለ ቢዝነስ አዋጪነት ሁኔታ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ስለተጻፉ መጻህፍት ዳሰሳ፤ በኢኮኖሚ ዙሪያ ውጤታማ ስለሆኑ ግለሰቦች፤ ካምፓኒዎች እና ሀገራት ልምድ የምናቀርብበት ነው፡፡
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
ኢኮኖሚክስን የተማሩም ሆነ በኢኮኖሚክስ ዙሪያ እውቀት እና መረጃ ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎች ሊወያዩበት የሚችሉበት ቻናል ነው!
ስለኢኮኖሚ…
የምንዛሬ ዋጋ እየጨመረ ነው!
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!
1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤
2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤
3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤
- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!
የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇
ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
ያልተቀደሱ ሥላሴዎች
Unholy Trinity: The IMF, World Bank and WTO
አከራካሪው መጽሃፍ......https://youtu.be/8ZXCBBuOxTo?si=wTUm066AMMHzfCdd

ያልተቀደሱ ሥላሴዎች: Unholy Trinity: The IMF, World Bank and WTO አከራካሪው መጽሃፍ!

🔥3👍2🤔1