The Ethiopian Economist View
29.3K subscribers
723 photos
4 videos
197 files
1.33K links
Wase.belay12@gmail.com(0913243956)
Download Telegram
ዛሬ ቅዳሜ ነው: በግል ጉዳይ ለሚያደርጉት ጉዞ እስከ 10ሺ ዶላር! ለቢዝነስ ጉዳይ ለሚያደርጉት ጉዞ እስከ 15ሺ ዶላር በተሻለ ዕለታዊ ዋጋ መግዛት ይችላሉ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍3
አዲስ ቢዝነስ (ንግድ) ስለመጀመር ስታስቡ ትልቁ እንቅፋት የሚሆንባችሁ/የሚመስላችሁ ምንድን ነው?
Final Results
40%
የፋይናንስ (የካፒታል) እጥረት!
12%
የቢዝነስ እውቀት እጥረት!
13%
የመክሰር ፍርሃት!
35%
የመንግስት ህጎች / ደንቦች!
አዲስ የደሞዝ መጠን.pdf
358.6 KB
#ለመረጃ: የገንዘብ ሚኒስቴር በፌዴራል እና በክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ በልማት አጋሮች ድጋፍ በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ወይም ፕሮጀክቶች ውስጥ ለሚቀጠሩ የጊዜያዊ ሰራተኞች የሚውል አዲስ የደመወዝ ክፍያ አተገባበር መመሪያ ቁጥር 1125/2018 አውጥቷል።

የደሞዝ መጠኑን እና መመሪያውን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧል!
🙏8
ዛሬ ሰኞ ነው! ብዙ የቢዝነስ እንቅስቃሴ እና ውሳኔ የሚጀመርበት! ምንዛሬ ደግሞ ወሳኝ መነሻ ነው!


በግል ጉዳይ ወደ ውጭ ለሚያደርጉት ጉዞ እስከ 10ሺ ዶላር! ለቢዝነስ ጉዳይ ለሚያደርጉት ጉዞ እስከ 15ሺ ዶላር በተሻለ ዕለታዊ ዋጋ መግዛት ይችላሉ!


የውጭ ሃገር ገንዘብ በእጆ ካለ በተሻለ ዋጋ መመንዘር ይችላሉ!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
👍2🔥1
"አዲስ ቢዝነስ/ንግድ ስለመጀመር ስታስቡ ትልቁ እንቅፋት የሚሆንባችሁ/የሚመስላችሁ ጉዳይ ምንድን ነው?" በሚል ላቀረብነው ጥያቄ https://t.me/WaseAlpha/3137 ላይ ከ1,00ዐ በላይ ሰዎች በሰጡት ምላሽ...

👉 40 በመቶዎቹ የካፒታል እጥረት፤
👉 35 በመቶዎች የመንግስት ቁጥጥር፤
👉 13 በመቶዎች የመክሰር ፍራቻ፤
👉 12 በመቶዎች ስለቢዝነስ አለማወቅ፤ መሆኑን ገልፀዋል!

ከዚህ መልስ በመነሳት የኔን ዝርዝሮች በተራ ቁጥር እና መሰረታዊ የቢዝነስ ሃሳቦችን https://youtu.be/IigY_CXhkZs ላይ ሃሳብ አቅርቢያለሁ!
🙏7👌1
ከ20 ቀን በፊት የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በሚያደርገው የ6ኛ ዙር ስብሰባ የብድር ገደብ ጣሪያ ሙሉ ለሙሉ ሊነሳ እንደሚችል ለቀረበላቸው ጥያቄ 63 በመቶ አስተያየት ሰጪዎች https://t.me/WaseAlpha/3075 ገደቡ ካለበት 24 በመቶ ከፍ ሊል አልያም ሙሉ ለሙሉ ሊነሳ እንደሚችል አስበው ነበር! ነገር ግን ስብሰባው ተከናውኖ ገደቡ ባለበት ቀጥሏል!

የገንዘብ ኮሚቴው 6ኛ ዙር ጠቅላላ ግምገማ እና የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ የሰጠሁትን መረጃ https://youtu.be/I-hor-iTvho ላይ ማዳመጥ ትችላላችሁ!
የምንዛሬ ዋጋ እየጨመረ ነው!

የገበያ አቅርቦት እና ፍላጎትን መሰረት ባደረገ መልኩ ሮሃ የምንዛሬ ቢሮ የዕለቱን የገበያ የምንዛሬ ዋጋ ከላይ አያይዟል!

1. በሳር ቤት፡ አዳምስ ፓቪሊዮን፤

2. በካዛንቺስ፡ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት፤

3. በድሬዳዋ፡ ብሎሰም ሆቴል፤

- በ0956-555-333፣
- በ0991-332-000፣
- በ0960-444-333 ይደውሉ!

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል👇

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መዝናኛና መኖሪያ በአንድ ላይ! 🏙✨

https://www.tiktok.com/@medeladeltrading/video/7623391005596732693

በፒያሳ እምብርት፣ የሞናርክ ሆቴል አቅራቢያ የሚገኝ ዘመናዊ አፓርትመንት። ከስቱዲዮ እስከ ቅንጡ ዱፕሌክስ ቤቶች!

📍 ፒያሳ (የፍሬንድሺፕ እና ዩኒቲ ፓርክ እይታ ያለው)!
🚗 ስማርት ፓርኪንግ እና ዘመናዊ መገልገያዎች!

🎁 የ3% ቅናሽ (ለ15 ቀናት ብቻ!)

📞 በ 0969211919
           0975550708 ይደውሉልን
💬 በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን።

📍 አድራሻ፦ 22 ጫካ ቡና ለፊት አጸደ ተስፋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

በምቾት ይኑሩ!
Connect with us
Facebook | Telegram | Instagram | Youtube |  Twitter(x) | LinkedIn | Tiktok | Telelgram
👍2🙏1
#ለመረጃ: የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል!
🔥2🤔1
ያሰባችሁትን ያህል ውጤታማ ያልሆናችሁት ለምን ይመስላችኋል? እውነተኛው ችግር የቱ ነው?
Final Results
23%
💪 ጠንክሬ ባለመስራቴ!
10%
🧠 በቂ እውቀት ባለመያዜ!
34%
💰 ካፒታል ባለማግኘቴ!
33%
🤝 ጥሩ ግንኙነቶች (Connection) ባለመፍጠሬ!
👏12
ላለፉት 20 ዓመታት የቻይና ባለሃብቶች በሌሎች ሃገራት ያደረጉት ኢንቨስትመንት 1.5 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል!

ጠቅላላ ኢንቨስት ካደረጉ 51 በመቶውን 10 ሃገራት ላይ ብቻ ያፈሰሱ ሲሆን በአሜሪካ ያላቸው ኢንቨስትመንት በ204 ቢሊየን ዶላር አንደኛ ነው!

በአፍሪካ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ያላቸው በዲሞክራሲ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሲሆን 20 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስት አድርገዋል!
👍8
ወደ ዱባይ፣ ሻርጃህ፣ አቡ ዳቢ እና ዶሃ በረራዎች ተጀምረዋል!

ጉዞዎን ሲያቅዱ የውጭ ምንዛሬን አይርሱ።

በቅርቡ የሚጓዙ ከሆነ የመጨረሻ ደቂቃ መጨናነቅን ለማስቀረት የውጭ ምንዛሬዎን አሁኑኑ ከሮሃ በሚያዋጣ ተመን ይግዙ።

በሳር ቤት አዳምስ ፓቪሊዮን እንዲሁም በካዛንቺስ ማህቡባ አፓርትመንት ግራንድ ፓላስ ሆቴል ፊትለፊት
እና ድሬደዋ ብሎሰም ሆቴል ከመጡ ሁሉን ያገኛሉ!

አቅጣጫን ለመጠየቅ የሚከተሉትን ስልኮች ይጠቀሙ!

- በ251-956-555-333፣
- በ251-991-332-000፣
- በ251-960-444-333፣

የየለቱን የምንዛሬ ዋጋ ለመከታተል የሮሃን የምህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከታተሉ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/roohaforex

ፌስቡክ: https://www.facebook.com/share/19hCtXhSH3/?mibextid=wwXIfr

ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/rooha-forex-bureau/
🤔1
#ለመረጃ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ23 ሕገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋማት ላይ እገዳ ጥሏል!