#ፖሊሲዎችን_በልኩ_መተግበር_ግድ_ይላል!
***
ሶሻሊዝም በፈጣሪዎቹ ከተፈጠረ በኋላ 100% አስተሳሰቡን ወደ መሬት ያወረደው እና የሞተው በኢትዮጵያ የነበረ ይመስለኛል (ደርግ ከሶሻሊዝም ህጎች ያልተገረው የለም! አስተሳሰቡን የፈጠሩት እንኳን የቀዝቃዛው የዓለምን ጦርነት መገባደድ ተከትሎ ሲላሉ አክርሮ የበጠሰው በእኛ ሀገር ነው)።
ምዕራብያዊያን አዲስ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ከቀመሩ በኋላ 100% በትግበራ ላይ የሚያውሉት በድሃ ሀገር ህዝብ እና ኢኮኖሚ ላይ ነው!
በያዝነው ክፍለ ዘመን ዓለም ኢኮኖሚዋን በ Liberalism ስርዓት: ማለትም ገበያን እና ምንዛሬን ለዓለም ገበያ ክፍት በማድረግ እና የመንግስትን በገበያ ሊኖረው የሚችለውን ጣልቃ ገብነት በመቀነስ ኢኮኖሚን የማስተዳደር አካሄድ ብዙ ያደጉ ሀገራት #በልኩ እየተገበሩት መሆኑ ይታወቃል።
ለመጀመሪያ ግዜ 100% ሊበራሊዝም ስርዓት የተሞከረባት እንዲሁም ስርዓቱ የሞተባት ሀገር የደቡብ አሜሪካዋ ታዳጊ ሀገር #ቺሊ ነበረች! በህዝብ አመፅ ነው ልጓም ያገኘው። በወቅቱ የቅሬታው መነሻ "የህዝብ ውሳኔ ሰጪነት በ #IMF እና የዓለም ባንክ ተቀምቷል" የሚል ነበር!
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አምርሮ "ሊበራሊዝም እንደ ኢትዮጲያ ላሉ ድሃ ሀገራት በፍፁም የሚታሰብ አይደለም! ግዴታ ተግብሩ ከምትሉን እርዳታችሁ ሊቀር ይችላል" በማለት ከ IMF ጋር ይከራከርበት ነበር።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በቅርቡ "የዓለም ኢኮኖሚ በኮሮና ምክንያት በመናጋቱ ኢትዮጵያ ብዙም አልተጎዳችም ምክንያቱም ኢኮኖሚያችን ከዓለምአቀፉ ገበያ ጋር የተሳሰረው ከ 30 ከመቶ አይበልጥም" ብለው ነበር ምክንያቱም ሊበራል ኢኮኖሚ የለንም (የካፒታል ገበያው ለሌሎች ዝግ መሆኑ እና የውጪ ምንዛሪያችን በገበያ ስለማይመራ ነው።
ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲ ነባራዊ ሁኔታን ያላገናዘበ ከሆነ ጉዳቱ ትልቅ ነው!

#ፕሬዜዳንት_ዶናልድ_ትራምፕ፦ ኢትዮጵያ በግድቡ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ስምምነት ጥሳለች፤ ይህ ጥሩ አይደለም ያንን ማድረግ አይችሉም፤ ያንን ማድረግ ይችላሉ ብዬ አላስብም። በዚህ ምክንያት ብዙ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ቆርጠናል በውሉ ካልተስማሙ በስተቀር #ያንን_ገንዘብ_ደግመው_አያዩትም! አሁን ያለው ሁኔታ አደገኛ ነው ፤ ግብፆች በዚህ ሁኔታ ሊኖሩ አይችሉም፤ #ግድቡን_ያፈነዱታል።
#IMF፦ በ2021 የኢትዮጵያ Real GDP እድገት 0.0 ይሆናል!
#እኔ፦ IMF የትራምፕን አቋም እንደ Bad Scenario (የመጪ ግዜ ስጋት) በመውሰድ እድገታችሁ ዜሮ ይሆናል ያለ ያህል እየተሰማኝ ነው!
እናንተስ የአሜሪካ ተፅኖ ተለይቶት የማያውቀው IMF ይህንን የመግለጫ ሀሳብ ከግምት አልከተተም ትላላችሁ?
ማይክ ፖንፖዬ ከቅርብ ግዚያት በፊት 130 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንዲቋረጥ ማዘዙ ይታወሳል!
የመጪው ግዜን ማንኛውም አይነት የህዳሴ ግድቡን አፈፃፀም የሚጎዳ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጪ ስጋት ለመቋቋም ወሳኝ ስራ መስራት ግድ ይላል።

IMF ለኢትዮጵያ የተራዘመ ብድር ለመልቀቅ ሲያደርግ የቆየውን ግምገማ ማጠናቀቁንና አገሪቱ የክፍያ ሚዛን ጉድለቷን ማስተካከል እንድትችል ባፋጣኝ 340.7 ሚሊዮን ዶላር ብድር እንዲለቀቅላት ከፍተኛ የሥራ አስፈጻሚ ቦርዱ መወሰኑን ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
IMF የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም አንቀሳቃሽ በመሆኑ የሚያወጣቸው መግለጫዎች በሀገር ውስጥ የሚተገበሩ በመሆናቸው በትኩረት መከታተል በጣም ጠቃሚ በመሆኑ..
በመሆኑም ከግምገማው በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ በቀጣይ መከናወን አለባቸው በሚል ያቀረባቸውን 5 Statements በዝርዝር እንመለከታለን....https://youtu.be/q6Lpd_OwJrg

ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ....
ኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሌን እቀጥላለሁ ሲል ዛሬ ገልጿል..... IMF የገንዘብ ፖሊሲችሁ መጥበቅ አለበት ብሎ በቅርቡ መክሯል።
ለመሆኑ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ (Tight Monetary Policy) ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እየተከተለ ያለው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መገለጫምች ምንድን ናቸው? የገንዘብ ፖሊሲው ጥብቅ የመሆኑ እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
እነዚህን እና የመሳሰሉትን መሰረታዊ ነጥቦች ተከታተሉ...https://youtu.be/PaPaufDSgf0

YouTube
ኢትዮጵያ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሏን ትቀጥላለች (ብሄራዊ ባንክ)! የኢትዮጵያ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ እርምጃዎች!....#NBE #IMF
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሌን እቀጥላለሁ ሲል ዛሬ ገልጿል..... IMF የገንዘብ ፖሊሲችሁ መጥበቅ አለበት ብሎ በቅርቡ መክሯል።
ለመሆኑ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ (Tight Monetary Policy) ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እየተከተለ ያለው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መገለጫምች ምንድን ናቸው? የገንዘብ ፖሊሲው ጥብቅ የመሆኑ እድል እና ስጋት ምንድን ነው?
እነዚህን…

IMF የ2024 እና የ2025 የሰብሰሃራ አፍሪካ ቀጠና ሀገራት የኢኮኖሚ ደረጃ ሪፖርት (Regional Economic Outlook 2024) አውጥቷል!
የሰብሰሃራ አፍሪካ ሀገራትን በ6 ቡድን የከፈለ ሲሆን ነዳጅ ያላቸው፤ ከነዳጅ ወጪ ከፍተኛ ነዳጅ ያላቸው፤ ማዕድን የሌላቸው፤ መካከለኛ ገቢ ያላቸው፤ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና በግጭት የሚታመሱ ናቸው...
የትንበያ ሰነዱ ኢትዮጵያን ዝቅተኛ ገቢ፤ አነስተኛ ማዕድን፤ በግጭት የታመሰ በሚል ቢመድብም በቀጣይ ዓመት 6.5% የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ይላል.....
የሰነዱን መሰረታዊ ነጥቦች እና የሰጠውን ትንበያ ለመመልከት...https://youtu.be/viXWTsWHv94

IMF ለኢትዮጵያ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ ነው!
IMF ለኢትዮጵያ በ4 ዓመታት ውስጥ ሊሰጥ ካሰበው ብድር ውስጥ በ1ኛ ዙር ከለቀቀው 345 ሚሊየን ዶላር በኋላ የ2ኛ ዙር ግምገማ (በ3 ወር ውስጥ) በማድረግ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ መሆኑን ገልጿል።
እንደ IMF ግምገማ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ጥሩ መሆኑን ገልጿል!
IMF ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የተመለከተው ጥሩ ጎኖች ምንድን ናቸው?
የ3ኛ ዙር የIMF ግምገማ ከ6 ወር በኋላ ይደረጋል የተባለው ለምንድን ነው?
የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ...https://youtu.be/ZsahDfvh1aI

IMF ለኢትዮጵያ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ ነው! #IMF
IMF ለኢትዮጵያ በ4 ዓመታት ውስጥ ሊሰጥ ካሰበው ብድር ውስጥ በ1ኛ ዙር ከለቀቀው 345 ሚሊየን ዶላር በኋላ የ2ኛ ዙር ግምገማ (በ3 ወር ውስጥ) በማድረግ 251 ሚሊየን ዶላር ሊለቅ መሆኑን ገልጿል።
እንደ IMF ግምገማ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃፀም ጥሩ መሆኑን ገልጿል!
IMF ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የተመለከተው ጥሩ ጎኖች ምንድን ናቸው?
የ3ኛ ዙር ግምገማ ከ6 ወር በኋላ ይደረጋል…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገቢ ለማመንጨት ሲል እየተጨነቀ ነው!
የኢትዮጵያ መንግስት በ2017 የ1.5 ትሪሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዷል! ይህንን የገቢ እቅድ ለማሳካት ሲባል በፌደራል እና በክልል ደረጃ የሚወሰዱ እርምጃዎች ኢኮኖሚውን እያስጨነቁት ነው።
የሚወሰዱ እርምጃዎች እየፈጠሩ ያሉት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር "The Cobra Effect" እንዳያመጣ ያሰጋል!
በዝርዝር እንመልከተው https://youtu.be/UiaO3c58NtQ

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...
Phone፡- 0913-24-39-56
Email:…