Crypto world
689 subscribers
10 photos
15 links
Download Telegram
#Tap_Tap_Tap_Tap . . .

(#አንድአንድ_ነጥቦች)

👌 #Notcoinን ከ50% በላይ የሰበሰቡት ሩሲያውያን እንደሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ::

🙋 ከአፍሪካ ብዙ #Notcoin በመሰብሰብ ቀዳሚዎቹ ናይጀሪያውያን ናቸው:: በዚህም ሚሊየነር የሆኑት በርካቶች ናቸው::

🙂 በአሁኑ ወቅትም #Tapswapን በመሰብሰብ ከዓለም ሩሲያውያንን ከአፍሪካ ደግሞ ናይጀሪያውያንን ያህል የሰበሰበ የለም:: በተለይም በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሊዮን የሚቆጠር ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ናይጀሪያውያን #link በማጋራት ብቻ ከ1.8 ቢልዮን በላይ እንደሰበሰቡ ቲክቶክ ላይ አሳውቀዋል (አሳይተዋል)::

🙂 በአንፃሩም አብዛኞቹ ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን #Notcoin ወደ ግብይት ከገባ በኋላ እንኳን ራሳቸውንና ሌሎችን በሚጠቅም አግባብ ቅስቀሳ ሊያደርጉ ይቅርና እስከ አሁንም ስላቅ፣ ሽሙጥና አሉታዊ መልእክቶችን ማጋራት #እንደሙድ ተያይዘውታል።

🙂 ባለፉት ተከታታይ ቀናት #Notcoin ባሳየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በርካታ ክብረወሰኖችን በመስበር ላይ ይገኛል። ለአብነትም #በBinance ታሪክ ብዙ ሰው የተገበያየው የምንጊዜም 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። #Stake የተደረገውን ሳይጨምር በዋሌት የተቀመጠው #Notcoin ዓመታትን ካስቆጠሩ #Memecoins ቀዳሚ ሆኗል። ቴሌግራም ላይ ብዙ ህዝብ የድርሻ ተካፋይ መሆኑ ከሚያስገኛቸው ፋይዳዎች ጥቂቶቹ ናቸው።

👍የክሪፕቶከረንሲ ተንታኞች #የNotcoin ዋጋ በተለይም የፊታችን ጁላይ መጨረሻ አሁን ካለበት ከእጥፍ በላይ እንደሚጨምር እየገለፁ ነው:: ስለሆነም ከመሸጥ ማቆየት ጠቀሜታ እንደሚኖረው ማስታወስ ይገባል::

😍 ብዙ ኢትዮጵያውያን ቶሎ አናምንም:: የሚሰራን ከማበረታታት ይልቅ መሳለቅና ዝቅ አድርጎ ማየት ባህል አድርገንዋል:: ተሎ ተስፋ እንቆርጣለን:: እነዚህና መሰል ችግሮችን መቅረፍ ካልቀረፍን ኢንተርኔት፣ ቴክኖሎጂ እና Web3, Blockchain, ክሪፕቶከረንሲ የመሳሰሉት የሰው ልጅ የላቀ እውቀት ትሩፋቶችን መቋደስ አስቸጋሪ ይሆናል።

🙂 ደጋግሜ እንደገለጽኩት የትኛውም #Tap የሚደረግ ጨዋታ ገንዘብ (Token) እንደሚሆን አስቀድሞ እርግጠኛ የሚሆን ማንም የለም። ባለቤቶቹ ሳይቀሩ እርግጠኛ አይሆኑም። እርግጠኝነት የሚመጣው #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ነው። በዋነኝነት ብዙ ህዝብ ሲሳተፍ ነው። በተጨማሪም Binance, Bybit, OKX . . . የመሳሰሉ በዘርፉ ግብይት የሚሳተፉ  ትልልቅ ድርጅቶች እንደሚያስተርፋቸው በጥናት ማረጋገጥ አለባቸው። ታዋቂ #Blockchains ከጨዋታ ነጥብነት ወደ NFT (Token) ለመቀየር መስማማት አለባቸው::

🙂 ካልጀመራችሁም ጊዜ አትስጡ

አሁኑኑ ተቀላቀሉ
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1020942433 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
💩1

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1020942433
💩1
TAP SWAP LIST ሊደረግ የ 25 ቀን ግዜ ቀርቶታል ።

JULY 1 MINE ማረግ(ኮይን መሰብሰብ ) ይቆማል።
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1020942433 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
💩1
ሃምስተር ኤርድሮፕ ዋጋውን እንዲህ ነው ብሎ በርግጠኝነት ለመናገር አስቸጋሪ ነው

1. በኮይኑ አለመሆኑ ለመገመት አስቸጋሪ አድርጎታል

2. PPH ነው የሚታየው ሲባል ሙሉ ለሙሉ አለመሆኑ ፤ ማለትም በትልቁ የሚታየው PPH ነው ሲባል #ለምሳሌ 80% ዋጋው በProfit Per Hour ከተባለ ቀሪ 20% ደሞ በሌሎች ነገሮች ላይ የተመረኮዘ መሆኑ

🚨 በአጠቃላይ አሁን ነገሮች እየሄዱ ባሉበት ሁኔታም ሆነ በአጠቃላይ የኤርድሮፕ የሊስት ዋጋውን ቀድሞ ማንም ባያውቅም 1 ሚልየን ፕሮፊት ፐር ሃወር ያላቹ ሰዎች በኔ ግምት ከ15ሺ ብር በላይ ታገኛላቹ ብዬ አስባለው ።

ይሄ የኔ ግምት ነው ፤ ሚኒመም በዚ ደረጃ አታጡም ብዬ ነው የማስበው ! ማክሲመሙ ደሞ ከዚ ከፍ ያለ ይሆናል ብዬ አስባለው

ብቻ መስራታችሁን ቀጥሉ...... የቴሌግራም ገፄም ተቀላቀሉ
💩2
💩2
💩2
💩1
❤1💩1
Crypto world
Photo
የግድ 1M መግባት አለባቹህ እያልኩ አደለም ሁሉም በየደረጃው ያገኛል 82% PROFIT PER HOUR ሲታይ የቀረው 18% ደሞ ሌላ መስፈርት አለ ብለዋል HAMSTER ምናልባት ብዙ COMBO እና daily CIPHER ብዙ የሰበሰበ እና በ LEVEL ሊሆን ይችላል።
💩1
🚨 ሰበር ዜና

🚨 Ton በይፋዊ ገፁ ታፕስዋፕን ሊስት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል ።

ትክለክኛ ፕሮጀክት መሆኑ ተረጋግጦል በመጨረሻ ሁላቹህም CONGRA 🥳
💩2
ታፕስዋፕ እውነተኛ መሆኑን ተረጋግጧል። ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩ ወደ 12 ቀን አላቹህ።

👇👇👇👇👇👇
አሁኑኑ ተቀላቀሉ
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1020942433 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👍2💩2
TAP SWAP MINE ( ኮይን መሰብሰብ ) ሊቆም 11 ቀናት ብቻ ቀሩት

FINAL DAYS 🔥🔥
👍2💩2❤1
ሀምስተር ኮምባት ከ 42 ሚሊዮን በላይ ተከታይ በቴሌግራም ቻናላቸው አፍርተዋል ይህን በቴሌግራም ቻናል ዘርፍ አንደኛ ያረጋቹዋል።

ሀምስተር ያልጀመራቹ ጀምሩ ሊንክ👇

https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId144196254
💩2
ሰበር

GET IO እና KU COIN CATS OCTOBER 8 ሊስት እንደሚያረጉ አስታውቀዋል !

ያልጀመራቹ ፍጠኑ አልረፈደም 4 ቀን አላቹ

t.me/catsgang_bot/join?startapp=RW9ukhC7_vEnD99APH0Z-
Meow, lets see who is OG 😼
💩2❤1
#cats

✅|| የcats ሁሉም የቪድዮ ኮዶች

1⃣. Boost Your Cats Earnings
Code: dildo

2⃣. FREE Crypto
Code: dip

3⃣. Future Trading Part 1
Code: Airnode

4⃣. Future Trading Part 2
Code: Wei

5⃣. How to Make 10X On Crypto
Code: Abstract

6⃣. How to Make 10X On Crypto| Pt 2
Code: Auction
👍3❤1🖕1