Zena Chelsea™
102 subscribers
673 photos
94 videos
2 files
12 links
💙ይህ የኢትዮጵያ ቼልሲ ደጋፊዎች ቻናል ነው❗️💙

👨‍🦱የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ,
📺ጨዋታዎችን በቀጥታ,ቅድመ ዳሰሳ
📊 አዳዲስ መረጃዎች,
📰የዝውውር ዜና,
📀የጨዋታ ሀይ-ላይቶች,
🎥የጎል ቪዲዮዎች,
🗣የተጫዋች እና የአሰልጣኝ አስተያየት,


📺ሁሉንም በአንድ👆👌

⬇ጥያቄና አስተያየት⬇
📩 @ZENA_CHELSEA_BOT
Download Telegram
ፑሊስች በተደጋጋሚ ጥፋት እየተሰራበት ይገኛል
ቼልሲዎች ቅያሪ ካደረጉ በኋላ ሙሉ በሙሉ ኳስ ተቆጣጥረዋል
ኤደን ሃዛርድ ታሪክ የሰራበትን የድሮ ክለቡን በ ተቃራኒ እየገጠመ ይገኛል
ማድሪዶች እያጠቁ ነው
ጨዋታውን በዚሁ ውጤት ለማጠናቀቅ የፈለጉ ይመስላል ሁለቱ ቡድኖች
ቼልሲዎች መረጋጋት አልቻሉም
ማድሪዶች እየተቀባበሉ ነው
ማድሪዶች አሁን በቼልሲ የግብ ክልል ይገኛሉ
ቫራንንን ለትንሽ
ኦድሪያዞላ ቢጫ ካርድ ተመልክቷል
ሩዲገር በአስገራሚ ፍጥነት አስገራሚ ድሪብል እያደረገ ድንገት ነው የገባበት
ሩዲገር የተጎዳ ይመስላል
ሮድሪጎ በቤንዜማ ተቀይሮ ገብቷል
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ

⏰ተጠናቀቀ

ሪያል ማድሪድ 1-1 ቼልሲ

@ZENA_CHELSEA
Live stream started
Live stream finished (1 minute)
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.