በተመጣጣኝ ዋጋ የፍጆታ ዕቃዎች የት ማግኘት ይችላሉ?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ነዋሪው ላይ የሚያሳድረውን ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት መጠነ ሰፊ ተግባራትን እያከናውን ይገኛል ።
በተለይም የዕለት ተዕለት ፍጆታዎች በመዲናዋ በሚገኙ የተለያዪ ቦታዎችና አማራጮች በቀላሉና በተመጣጠነ ዋጋ ማግኝት እንዲቻል ዘላቂ የመፍትሄ ስራዎች በመስራት ላይ ይገኛል።
በዚህም ነዋሪው የፍጆታ ምርቶችን የሚያገኙባቸው አማራጭ ቦታዎች የተቀመጡ ሲሆን ከ292 በላይ የሚሆኑ በከተማዋ ሁሉም አካባቢ የሚገኙ የሸማች ማህበራት የስጋ አቅርቦት ማዕከላት፣ የላፍቶ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 የገበያ ማዕከል ፣ የቦሌ ለሚ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርት ማቅረብያ ማዕከል፣ የኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል እንዲሁም የለሚ ሁለገብ የገበያ ማዕከል፣ የለሚ ኩራ የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከል፣ የአቃቂ የሰብል ምርት የገበያ ማዕከል፣ የአቃቂ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል ጨምሮ የካ ጉራራ የገቢያ ማዕከል እና በ119ኙም ወረዳዎች የሚገኙ 282 የሰንበት ገበያዎች ግብይት መፈፀም ይቻላል ።
የተለያዩ ምርቶችን መሸመት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ ገበያ ጎራ ብሎ በተመጣጣኝ ዋጋ መሸመት ይችላል ።

የቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ በሚሻሻልበትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሚቀረፉበት ዙርያ ውይይት ተካሄደ።
የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አመራሮችና ዳይሬክተሮች የቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ በሚሻሻልበትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሚቀረፉበት ዙርያ ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ በዋናነት የሌብነትና ብልሹ አሠራር በሮችን መዝጋት እንደሚገባ ፤ አገልግሎት አሠጣጥን በቴክኖሎጂ ማስደገፍ እንደሚገባ ፤ ተግባራት በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት መፈጸምና ተገልጋዮች የሚፈልጉትን አገልግሎት በማቅረብ የተገልጋዮችን ምልልስ መቅረፍ ላይ አተኩሯል።
በመጨረሺም የቀጣይ ቀናት ተግባራት ላይ መግባባት በመፍጠር እና ቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል።
ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aahdab

👉ከቀጨኔ፣ በአምባሳደር፣ ጊዮን፣ ኢሬቻ እስከ ባምቢስ የሚዘልቀው የወንዝ ዳርቻ ልማት የማለዳ ውብ ገፅታ:-
ዓለም ከስሟ ባሻገር እንቁ ታሪኳን በሙሉ ጠንቅቆ ያላወቀላት ኢትዮጵያ፤ ዛሬ ታሪኳን በራሷ ድምፅና በራሷ ብዕር ለዓለም ታስተዋውቃለች። ይፋዊው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ድረ-ገጽ ዛሬ ይፋ ሆኗል!
ቡናን ከጫካዎቿ አፍልቃ ለዓለም ስጦታ ያበረከተች፣ የቡና ትውልድ ሀገር ኢትዮጵያ። የሰው ዘር የመጀመሪያ እርምጃውን የጀመረባትና አየሯን እስትንፋስ አድርጎ የተነፈሰባት ኢትዮጵያ። በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በሕዝቦቿ እጆች ዳግም እየለመለመች ያለች ምድር፤ ኢትዮጵያ። ወንዞቿን፣ ነፋሷንና ፀሐይዋን ወደ ኃይል ቀይራ ከራሷም አልፋ ለጎረቤቶቿ ብርሃን የሆነች ኢትዮጵያ። ከተሞቿ በአዲስ ውበት እያበቡ በልባቸውም የአፍሪካን አዲሷን አበባ ታቅፈው የያዙ ኢትዮጵያ። አፍሪካውያን የጥቁር ሕዝቦችን ዘመን ተሻጋሪ ኩራትና ወኔ በፓን-አፍሪካዊ አንድነት ድምፅ ለመግለጽ የሚተሙባት ኢትዮጵያ። ጥንታዊ ሥልጣኔዋን ዛሬም በድንጋዮቿ፣ በፊደሎቿ፣ በዜማዎቿና በፕሮጀክቶቿ ሕያው አድርጋ የምታኖር ኢትዮጵያ። ሯጮቿም የድል መንፈሷን ከትውልድ ትውልድ እያስተላለፉ፣ በዓለም የድል መድረኮች የምታበራ ኢትዮጵያ!
ወደ ኮፕ32 በሚደረግ ታሪካዊ ጉዞ ይህ ድረ-ገጽ ከታሪካችን እስከ ዛሬ እርምጃችን፣ ከሥልጣኔያችን እስከ የወደፊት ርዕያችን ድረስ ያለውን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ ሀብትና ተስፋ ለዓለም የምናቀርብበት መድረክ ነው። ምድረ ቀደምትነቷን ይወቁ፤ የኢትዮጵያን ታሪክ ይመስክሩ!
🔗 ማስፈንጠርያ: https://ethiopia.gov.et/
ምድረ ቀደምት፤ ኢትዮጵያ 🇪🇹

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ2018 በጀት ዓመት መጨረሻ ግንባታቸው ከተጀመሩ የመኖሪያ ቤቶች ፕሮጀከት መካከል ከ1 ሺህ 500 በላይ ቤቶች የሚገነባበት የገርጂ ሳይት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
አዲስ ሚዲያ እንደዘገበው
አዲስ ሚዲያ እንደዘገበው