በአካል ተገኝተን የተመለከትነው ስራ እጅግ አስደናቂ ነዉ:- የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች
በቅርቡ የተጠናቀቀው ከቀጨኔ በአምባሳደር ኢሬቻ እስከ ባምቢስ የተዘረጋው የወንዝ ዳርቻ ልማት የሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች ጎብኝተዋል።
በቦታው ተገኝተው የተሰራውን ድንቅ ስራ የተመለከቱት እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች ''በአካል ተገኝተን የተመለከትነው ስራ እጅግ የሚያስደንቅ እና ከተማችን አዲስ አበባ የደረሰችበትን ፈጣን ዕድገት በግልፅ የሚያሳይ ነው ''ሲሉ ተናግረዋል ።
አክለውም የከተማዋን አስገራሚ ለውጥ እና በመሰራት ላይ ያለውን የልማት ስራ ዘመኑ ባመቻቸው የማህበራዊ ሚዲያ አማራጭ በመጠቀም በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም ለሚኖረው ህዝብ ማድረስ እንደሚገባቸው ገልፀዋል።
ከቀጨኔ በአምባሳደር በኢሬቻ እስከ ባምቢስ የተዘረጋውና ለከተማዋ ተጨማሪ ውበት እና ምቾት ያጎናፀፈው ይህ ፕሮጀክት 351 ሄክታር ስፋት ያለውና 10 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ሲሆን፣ የተለያዩ ዘመናዊ መሠረተ ልማቶችንና የሕዝብ መገልገያዎችንም በውስጡ አካቷል ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞስኮ፣ ሩሲያ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ታሪካዊና ስኬታማ ቆይታ አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ይህ ጉብኝት ከዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ ባለፈ፣ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ያለው ዘላቂና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ስልታዊ አጋርነት ተጨባጭ ፍሬዎችን ማፍራት እንደሚችል በተግባር የታየበት መድረክ ሆኖ ተጠናቋል።
Prime Minister Abiy Ahmed has returned to Ethiopia after concluding his historic and successful participation in the 3rd Russia-Africa Summit held in Moscow, Russia. Beyond diplomatic engagement, this visit concluded as a major platform that practically demonstrated how the enduring and respectful strategic partnership between Ethiopia and Russia can yield tangible fruits.
#PMOEthiopia #RussiaAfricaSummit

የሻንሃይ አዋርድ (Smart City Prize) ፦ የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ እውቅና፣ ለኢትዮጵያ ከተሞች የነገ የልማት ተስፋና መነሳሳት!
የአዲስ አበባ በ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት (Shanghai Award) አሸናፊ ከሆኑ አምስት ከተሞች አንዷ መሆኗ የከተማዋን ስኬት ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያ ከተሞች ትልቅ የተስፋና የመነሳሳት ምዕራፍ የሚከፍት ታሪካዊ እውቅና ነው።
በተባበሩት መንግሥታት የሰው ሰፈራ ፕሮግራም (UN-Habitat) እና በቻይና በጋራ የሚመራው ይህ ዓለም አቀፍ ሽልማት፣ በዘላቂ፣ አካታችና የአየር ንብረት ተቋቋሚ ከተማ ግንባታ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ከተሞችን የሚያበረታታ ነው።
በዘንድሮው ውድድር ከ34 አገራት የቀረቡ 92 ማመልከቻዎች ተገምግመው አምስት ከተሞች ተመርጠዋል።
አዲስ አበባ ይህንን እውቅና ያገኘችው ሰው ተኮር የቤት ልማት፣ የከተማ ኮሪደርና የወንዞች ዳርቻ ልማት፣ የአረንጓዴ መሠረተ ልማት፣ ተደራሽና ደህንነቱ የተጠበቀ ትራንስፖርት እንዲሁም አሳታፊ የከተማ አስተዳደርን በተቀናጀ መንገድ በመተግበሯ ነው።
ይህ ድል የአዲስ አበባ ልማት ለአዲስ አበባ ብቻ የሚያበቃ ሳይሆን ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞችም ከራሳቸው ፀጋና አቅም በመነሳት፣ ሰው ተኮር፣ ዘላቂና ተወዳዳሪ የልማት አቅጣጫ እንዲከተሉ የሚያነሳሳ ታላቅ ምሳሌ ነው። የአንዲት ከተማ ስኬት የሌሎች ከተሞች የስኬት መንገድ የሚሆን ትልም ነው።
የሻንሃይ አዋርድ የአዲስ አበባ የዛሬ ስኬትን የመሰከረ፣ የነገዋን አዲስ አበባ ተስፋ ያጎላና ለመላው ኢትዮጵያ ከተሞች የልማት መነሳሳት የሚሆን ዓለም አቀፍ እውቅና ነው!

በክቡር ዶክተር ዓለማየሁ አረዳ የተፃፈዉ “ምሉዕነት” የተሰኘው መጽሐፍ የግለሰብን ውስጣዊ እድገት ከማኅበረሰብ ጥንካሬ ጋር በማገናኘት፣ አካታች ፖለቲካን፣ የጋራ ብልጽግናንና ባህላዊ ብዝሃነትን የሚያቀናጅ ጥልቅ ሐሳብ ያቀርባል።
ዋናው መልዕክቱም ልዩነታችንን የመለያየት ምክንያት ሳይሆን የጥንካሬ ምንጭ አድርገን፣ በመተማመን፣ በትብብርና በመደመር የጋራ የወደፊት ዕድላችንን በጋራ መገንባት እንዳለብን ያስገነዝባል።
ይህም በመንግሥት ብቻ ሳይሆን፣ በሁሉም ዜጎች የጋራ ኃላፊነትና ተሳትፎ የሚሳካ ግብ በመሆኑ መጽሐፉ ለሀገራችን የጋራ እውቀትና ለተሻለ ማኅበረሰብ ግንባታ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ እንጠቀምበት።
ልዩነታችንን አክብረን፣ አቅማችንን አቀናጅተን፣ በመደመርና በትብብር የጋራ ብልጽግናን እንገንባ!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ