AMN እለታዊ ዜና!
https://youtube.com/@amharamedianetwork?si=vGoBMrK_es50_Mvg
ወቅታዊ መረጃዎች በዚህ ገፅ
ተከታተሉ ቤተሠብ ሁኑ!!
እርገጠኛ ሁኘ የለጠፍከት ሊንክ ግቡ

👏12❤5🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወለጋ ምድር...ደም የተገበረበት ነው። እልፍ አዕላፍ ንፁኋን አንገታቸው በስለት ተገዝግዞ የተቆረጠበት ነው። ይህን ሕዝብ ከእርስቱ ከቤቱ አስወጥቼ ጨፍጭፌ እጨርሳለሁ ማለት ለነገ ተዝቆ የማያልቅ የሞትና የመከራ እዳ መቆለል ነው።
ዛሬ የፈሰሰው ደም ነገ ጎርፍ ሆኖ ይመጣል።
ዛሬ የፈሰሰው ደም ነገ ጎርፍ ሆኖ ይመጣል።
😭70❤9😈8💊8🤬5🤮4🤡4🤨3🤔2💩1🥴1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🩸"#በደም_የጨቀየው_የወለጋ_ምድር‼️
እልፍ ንፁኋን እረግፏል። ወለጋ ላይ ምድር የቆመችው በአማራ አፅም ነው።
ድሮ ቅድመ አያቱ ለንግድ ሀገር አቋርጦ መንገድ ሲሄድ ፈረሱን ውሃ ያጠጣበትን ወንዝ "አባ እንትና" ብሎ ሰይሞ፡ ሲመለስ የኔ ነው ብሎ ለሚጠይቅና ያንን ተከትሎ የአባቶቻችን እርስት ነው ልቀቁ ለሚል ልጅ፡ ዛሬ እንዲህ ሺዎች አፅማቸው የረገፈበትን ቦታ ተትቶ አይወጣም።
ደም የተገበረበት ነው!!!!እልፍ አዕላፍ ንፁኋን አንገታቸው በስለት ተገዝግዞ የተቆረጠበት ነው!!!!
ሆሮጉድሩ ወለጋ አቤደንጎሮ ወረዳ ቱሉጋና ከተማ!"
ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም

😭72💊12🤨7😈7🤮5🤡3🤔2🤣2🖕2💩1🌚1
አባት ሀገር አማራ❇️
"ከለቅሶ ሁሉ ክፉ እናት ሆኖ <<ልጄ ልጄ>> እያሉ ማልቀስ ነው። ይሄው የሁለት ሴት ህፃናት ልጆቼን አስከሬን ይዤ እያለቀስኩ ነው። አንድ ታዳጊ ልጅ ቀርቶኛል።ሞት እንዳያገኝብኝ የት ልደብቀው? ወዴት ልሸሽገው?" በሆሮጉዱሩ ወለጋ አቤ ደንጎሮ ወረዳ ነዋሪ የሆነች አንዲት እናት ከተናገረችው የተወሰደ። በወለጋ ምድር በአማራ ተወላጆች ላይ የተከፈተው መንግስት መር እልቂት ተባብሶ ቀጥሏል።
ለካ “እናቴ እናቴ፣ አባቴ አባቴ” እያሉ ማልቀስ የወግ ነው🤔
😭79💊9🖕8😈8🤬3🤮3🤨2👀2😡2🌚1💅1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮሞ መሩ የብልፅግና አገዛዝ በነዚህ ንፁኋን ላይ በድሮን የታገዘ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ፈፅሞ በድል አድራጊነት እየፎከረ ነው።
የወለጋው ገዠራና ሜንጫ፣ ድሮን ሆኖ መጣባቸው።
እነዛ የወገኖቻቸው አስከሬን እንደ መኸር እህል ተከምሮባቸው የነበሩት የወለጋ አማራዎች፡ "የሕይወት ማቆያ እስትንፋስ የሚገኝበት ዕለትም ያው የዓመት ያህል ነው" ብለው ከሞት መንጋጋ አምልጠው በአማራ ክልል ተጠልለው በነበረበት ካምፕ፡ ዛሬም በድሮን የታገዘ የጅምላ እልቂት ተፈፅሞባቸዋል።
የፍትሕ ሚዛኗ ተዛብቷል። ብልፅግና ይሉት የሞት መላክ አማራን ጨርሶ ሳያጠፋ እረፍ የለኝም አለ።
በብልፅግናው አገዛዝ ቤት ዛሬ ታላቅ ፊሽታና ደስታ ነው። ትልቅ ደስታ ተገኝቷል። አማራው በጅምላ አልቋል። እሱንም በአሰቃቂ ሁኔታ።

😭84❤20
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌላ እጅግ አሳዛኝ መረጃ ከወደ ወለጋ ተሰምቷል።
የየብስ እንቅስቃሴ ሲዘጋባቸው ሕይወታቸውን ለማትረፍ በነቀምቴ ኤርፖርት በኩል ለመውጣት ሲጓዙ የነበሩ ሴትና ህፃናት ከአየር ማረፊያው ከመድረሳቸው በፊት በገዳ ኮማንዶ ታግተው 20 የሚደርሱት ሲገደሉ፡ የ9ና የ8 ዓመት ታዳጊዎችን ጨምሮ ቀሪዎቹ በደቦ መደፈራቸው ታውቋል።
(ምስል፦ ወለጋ ላይ ጭፍጨፋ እየፈፀመ የሚገኘው ገዳ ኮማንዶና ሜንጫና ክላሽ የታጥህቀ የቄሮ ቡድን)

💔26😭16❤12
🚨 የሞያሌ ውጊያ | ሰበር መረጃ
በሞያሌና አካባቢው ተጠናክሮ በቀጠለው ውጊያ፣ የኦሮሚያ ክልል በተለያዩ መጠሪያ ስሞች ያሰማራቸው ታጣቂ ኃይሎች ከሶማሌዎች በተወሰደባቸው የመልሶ ማጥቃት እርምጃ የደረሰባቸውን ሰብዓዊ ጉዳቶች የሚያሳዩ ምስሎች ይፋ እየተደረጉ ነው!
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከዚህ ዜና ጋር የሚቀርቡ ምስሎችና ቪዲዮዎች ስሜትን የሚነኩ ሊሆኑ ስለሚችሉ በጥንቃቄ ይመልከቱ።

😭81👍44❤35👏2🤮2