እንኳን አደረሳችሁ
ይህ ትልቅ የፍቅር በዓል ነው፡፡ በዓሉን ስናከብር ከኛ ያነሰ ኑሮ የሚኖሩትን እያሰብን መሆን አለበት አለማችን ብሎም ሀገራችን ትልቅ ፈተና ውስጥ ነው የምትገኘው፡፡ አሁን ማን ደሞዝ ተከፍሎታል ላይ ነን ነገ ደሞ ማን ምግብ በላ ምንልበት ቀን ይመጣ ይሆናል፡፡ ስለዚህ አሁን ባለን ነገር መረዳዳት መደጋገፍ ያለብን ጊዜ ነው፡፡ ማን ይኑር ማን ይሙት ማይታወቅበት ጊዜ ላይ እንገኛለን ስለዚህ ያለችንን ጊዜ የፍቅርና የይቅርታ እናድርገው የበደልናቸውን የበደሉንን ይቅር እንበል እና ቀናችንን እናሳምር ነገ የሚባል ቀን የለም ያሉት ተከታታይ ዛሬዎች ናቸው ስለዚህ ዛሬን ካሳመርን መጪው ዛሬም የደስታ መሆኑ አያጠራጥርም፡፡ ከዚህ በዓል ከአምላካችን የተማርነውም ይህንን ነው፡፡
ኑሮአችን ህይወታችን ይህን ሊመስል ይገባል፡፡
ብቻችንን ሳይሆን አንድ ላይ ስንሆን ትልቅ ነገር ማድረግ እንችላለን፡፡ በማንኛውም አጋጣሚ የምናገኛቸውን ሰዎች መልካም ማድረግን ልምድ እናድርግ እግዚአብሔር በኛ ቦታ ቢሆን ኖሮ ምን ያደርግላቸው ነበር?? የተቸገረውስ እግዚአብሔር ሆኖ ቢሆንስ እኛ ምን እናደርግ ነበር?? ምክንያቱም ፈጣሪ በችግረኛ ፊት እንጂ እራሱ አይመጣምና ይህን ሁል ጊዜ እራሳችንን ምንጠይቅ ከሆነ የተቻለንን ከማድረግ ወደኀላ አንልም፡፡
እባካችሁን ይህን ክፋ ጊዜ በፍቅር በመተጋገዝ እንለፈው ይህንንም አይቶ አምላክ ቁጣውን ይመልስልን ይሆናልና፡፡ አናስተውልም እንጂ እኛ ኢትዮፕያዊያን ከዛሬ የተሻለ የፍቅርና የይቅርታ ቀን የለንም፡፡
@jahABP ነኘ በድጋሚ እነኳን ለዚች የይቅርታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አስተያየታችሁን አድርሱኘ፡፡ አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏😍😍😍🙏🙏🙏

በዚ በእረፍት ጊዜ እንድታያቸው እመክራለሁ
1- ህይወት እና ሳቅ
ዘጠነኛ ክፍል እያለን ነው፡፡ ሳሚ ሚባል ጓደኛዬ እንድመለከተው ይነግረኛል፡፡ እሱ በዛ ሰዓት ጥሩ ሙድ ላይ እንዳልሆነ አቅ ነበር ግን ከፊልሙ ብዙ ነገሮች እንደተማረበት ነገረኘ፡፡ እኔም ፊልሙን ለማየት ጓጉቼ ቅዳሜ እስክደርስ ተቁነጠነጥኩ፡፡
በጣም ተደነኩ ተስፋ ማድረግ ያለብን ምን ላይ ነው?? ባለን ነገርስ መቀየር አንችልም?? ህይወትስ ምን ምን ምርጫዎችን ታቀርብልናለች?? ውጣ ውረዶችንስ እንዴት ነው ማለፍ ያለብን?? የሙሉትን እና ሌሎችንም የህይወት ክፍሎች እየዳሰሰ የሚቀርብ ድንቅ ስራ ነው፡፡ ቤድ ታይም ታሪኮችንም ከዛ በኀላ ብዙ ሰምቻለሁ ህይወት የመለወጥ አቅም አላቸውና፡፡ እየደጋገምኩ ማየው ፊልም
ድርሰትና ዝግጅት፡- ዳዊት ነጋሽ
ማህደር አሰፋ፣ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) እና ሌሎችም
2- THE CALL OF THE WILD
buck የሚባል ውሻ ከነበረበት ማህበረሰብ ከለመደው አኗኗር ከካሊፎርኒያ ግዛት ተሰርቆ ወቶ ወደ አላስካን ተጉዞ የሚያደርገውን የህይወት ውጣውረድ ያስቃኘናል፡፡
በህይወትህ ጠንካራ መሆን አለብን፡፡
ያ ጥንካሬ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ በብቃት እንድትወጣ ያደርግኃል ያጥንካሬ ኃላፊ
መሪ እንድትሆን ያደርግሃል መሪ ስትሆን እንዴት በፍቅርና በይቅርታ መምራት እንዳለብህ ይነግርሃል፡፡ ያጥንካሬ የተሰጠህን ሀላፊነት በብቃት እንድትወጣ ያደርግኃል ያጥንካሬ ሰዎች እንዲወዱህ ያደርግኃል
ያጥንካሬ አብርሀቸው ላሉት ሰዎች መነሳሳትን ይፈጥርላቸዋል ያጥንካሬ ታማኘነትን ይሰጥሃል ያ ጥንካሬ አዲስ ነገሮችን ለመሞከር እንድትደፍር ያደርግሃል ያ ጥንካሬ ከምትፈልገው ደረጃ እንድትደርስ ያደርግሃል፡፡
ከጃክ ሎንደን ልብወለድ ተንተርሶ በአንድ ውሻ ታሪክ ላይ ያጠነጠነ ምርጥ ፊልም፡፡
CHRIS SANDERS ዳይሬክት አድርጎት
harrison ford, omar sy, dan stevens, karen gillan...እና ሌሎችም በብቃት ተውነውታል፡፡
3- BLOODSHOOT
አክሽን ፊልም ለምቶዱ በተለያዩ ፈልሞች ላይ የምናውቀው MARK SINCLAIR
(vin dieseil) የተወነበት ምርጥ አክሽን ፊልም
የሳይንቲስቶች ሰውን ለመፍጠር ያላቸውን ሙከራ እና ፍላጎት እንዲሁም የሞተን ሰው ከተቻለ ነፍሱን ካልሆነ አካላቱን በመጠቀም እንደ አዲስ ለመፍጠር የሚደረጉትን ሙከራ.......የሚያሳይ ቆንጅዬ ፊልም፡፡
David S .F.wilson ዳይሬክት አድርጎት
vin- dieseil, Eiza gonzalez, sam heughan, guy pearce, lamorne morris
እና ሌሎችም የተወኑበት
4- ባለቀሚስ
ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በታች ነች በላይ?? የሴት ልጅ ጥንካሬዋስ ምንድነው?? ወንድ ልጅስ ጠንካራነቱ በምን ይገለፃል?? ብዙ ሴት ጋር መሔድስ ትልቁ ደረጃ ነው?? ከቤተሰብ የወረስነው ጭምትነትስ ምን ያህል ይጎዳናል?? ፊልሙን ስታዩ ለጥያቄዎቹ መልስ ታገኙበታላችሁ
በድርሰትና በዝግጅት ፍፁም ክብረት፡፡
ደረጄ ሀይሌ ፣መስፍን ኃ/ይለየሱስ ፣ሰላም ተስፋዬ ፣ሚኪያስ ዮናስ እና ሌሎችም የተሳተፉበት ቆንጅዬ ፈልም፡፡
5- I CAN ONLY IMAGINE
በbart millard እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው ይህ ፊልም ተስፋ ማድረግን በደንብ ያሳየ ድንቅ ፊልም ነው ብለው TRIPLE WARD ሰጥተውታል በአባቱ ሱስ ምክንያት በቡዙ ነገር የተጎዳ ልጅ ህይወት ያስቃኘናል፡፡
ምንድነው መሆን ምንፈልገው?? መሆን ምንፈልገውን ለመሆን ምን እያደረግን ነው?? የሚገጥሙንን ችግሮችንስ እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን?? ብቻ እዩት ትገረሙበታላቹ፡፡ይህንንም ይላል
"IF GOD CAN CHANGE THAT DUDE THEN GOD CAN CHANGE ANYONE"
በድርሰቱ Alex Cramer; Jon Erwin; Brent McCorkle.
Adrew Erwin, jon Erwin ዳይሬክት አድርገውት
j. Michael, Dennis Quaid, Trace Adkins, Madeline Carroll እና ሌሎችም ድንቅ አድርገው ተጫውተውታል፡፡
@jahABP አስተያየታችሁን አድርሱኘ አሪፍ ምትሉትን ፊልምም ጠቁሙኘ
ቤታችን እንሁን እራሳችንን ቤተሰባችንን አካባቢያችንን እንዲሁም ሀገርን እናድን፡፡

AB PHOTOGRAPHY
በግምት ከሦስት አመት በፊት ያነሳሁት ፎቶ ነው፡፡
ወደ ደብረ ሊባኖስ የተጓዘ ሰው ይህን ቦታ ያውቀዋል ምክንያቱም ደብረሊባኖስን ረግጦ ይህን ቅዱስ ቦታ አቡነ ሀብተማርያም ገዳም ሳያይ መሔድ ማለት ብዙ ነገር ማጣት ማለት ነው፡፡ ያልሔዳችሁ ይሕ መጥፎ ጊዜ ሲያልፍ እንድትሔዱ እመክራለሁ፡፡ ተፈጥሮ ታስገርማችኀለች፡፡ የውጪ ፊልም ላይ የምናያቸው ረጃጅም ፉፉቴዎች እርቆን የምናየው ደመና በአጠገባችን ሽው እያለ ሲያልፍ... ሰው እዚ ጉራንጉር ውስጥ ገብቶ ይሔን የመሰለ ቤተክርስቲያን ፈልፍሎ ይሰራል?? በዛ ላይ በአካባቢው ሚበሉ ነገሮች አላየሁም በዛ ላይ ብርዱ ሰው እዚ ለመኖሩ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እያደነኩ ይህን ፎቶ በስልኬ ካሜራ አስቀርቼው ነበር፡፡
@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABOGD @ABPGD