Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB GRAPHIC DESIGN

ይህ የረመዳን ፆም ፀሎታችን የሚሰማበት ከመጣብን ወረርሽኘም የምንድንበት እርስ በእርስ የምንፋቀርበት ይቅር የምንባባልበት አቅማችን በፈቀደ የምንረዳዳበት ይሁንልን አሜን፡፡

በእምነት በተስፋ በፍቅር በመረዳዳት ይህን ክፉ ጊዜ እንለፈው!!
🙏🙏🙏




@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABOGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

በግምት ከሦስት አመት በፊት ያነሳሁት ፎቶ ነው፡፡
ወደ ደብረ ሊባኖስ የተጓዘ ሰው ይህን ቦታ ያውቀዋል ምክንያቱም ደብረሊባኖስን ረግጦ ይህን ቅዱስ ቦታ አቡነ ሀብተማርያም ገዳም ሳያይ መሔድ ማለት ብዙ ነገር ማጣት ማለት ነው፡፡ ያልሔዳችሁ ይሕ መጥፎ ጊዜ ሲያልፍ እንድትሔዱ እመክራለሁ፡፡ ተፈጥሮ ታስገርማችኀለች፡፡ የውጪ ፊልም ላይ የምናያቸው ረጃጅም ፉፉቴዎች እርቆን የምናየው ደመና በአጠገባችን ሽው እያለ ሲያልፍ... ሰው እዚ ጉራንጉር ውስጥ ገብቶ ይሔን የመሰለ ቤተክርስቲያን ፈልፍሎ ይሰራል?? በዛ ላይ በአካባቢው ሚበሉ ነገሮች አላየሁም በዛ ላይ ብርዱ ሰው እዚ ለመኖሩ የፈጣሪን ድንቅ ስራ እያደነኩ ይህን ፎቶ በስልኬ ካሜራ አስቀርቼው ነበር፡፡


@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABOGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


ይኸ ክፋ ጊዜ አልፎ በምኖደው ቦታ እንዲህ ሰብሰብ ማለታችን አይቀርም፡፡
😍 ሸገርዬ የኛ💚💛❤️
📷sony cybershoot
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


ሊያመልጠኘ ነበር እኮ አገኘሁት
📷Samsung j4 core

@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

ለልደቴ ከተሰጡኘ ስጦታዎች አንዱ የአሌክሶ አጥቢያ መፅሐፍ አንዱ ነበር፡፡ ታዲያ ይህን ድንቅ ስራ አንብቤ ስጨርስ አራት ኪሎ ያነሳኀቸው ፎቶዎችን ሳገላብጥ ይሔን አገኘሁት😄.....አራት ኪሎ ከብዙ ትዝታዎች ጋር😍😍🙏
📷sony cybershoot

@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABOGD @ABPGD
Ab photograohy & graphic design

"የተሻልክ ሳይሆን የበለጥህ ሁን፡፡"

"ከቢጤዎችህ ጋር አትምከር የሚነግሩህ የምታቀውንና የትብዕቢት ምክር ነው፡ የቀድሞ ወዳጆችህን አትርሳ፣ የአባትህን ወዳጅ ጠይቅ፡፡ የተሾመን ሰው አውቀዋለው ብለህ አትናገር፡፡ ካልፈለገህ በቀር ደጅ አትጥናው፡፡ ካልፈቀደልህም ስለ ጠባዩ ስለ ኑሮው ለማንም አትናገር፡፡ ሁለት ጆሮ ያለህ አንተ እንኳን የምትባለውን ትሰማለህ ሺ ጆሮ ያለው ሹም የሚባለውን አይሰማም ብለህ አትሞኘ፡፡ የዕድሜ እና የእውቀት እጥር ካለባቸው ጋር አትምከር፡፡ ባለጌን ስለወደደህ ብቻ አታቅርበው፡፡ የሚሰድበው ያጣ ቀን አንተን ያዋርድሃልና፡፡ ብልግና ሱስ ነው፣ ሱሰኛ ዘመድ አይሆንም፡፡
ፊት የልብ አደባባይነውና ሁሉን ቅሬታህን ፊትህ ላይ አታስነብብ፡፡ ጠላቶችህ ፊትህን እንጂ ልብህን እንዲያዩ አትፍቀድ፡፡ ለስድባቸው ስድብን አትመልስ ይህን ሰምቻችኀለሁ ማለት ነውና፡፡ ምንም ቢሆን አሁን የተሰማልን አትናገር፡፡ ከራስህ ጋር ሳትመክር ከሰው ጋር አትመካከር፡፡ ለአንድ ሀሳብ የሶስት ቀን እድሜ ስጠው፡፡ ባዕድ ባለበት ስለቤትህ አታውራ፡፡ ለግቢህ አጥር ፣ለቤትህ በር፣ለህይወትህ ሚስጥር ይኑርህ፡፡ የተሻልክ ሳይሆን የበለጥህ ሁን፡፡
የዛሬን ድል ከፈለክ ዛሬ መሸነፍ ትችላለህ፣ የነገን ድል ከፈለግህ ዛሬን ተሸነፍ፡፡
በትልቅ አደባባይ ስለትንንሾች አትናገር፡፡ በስኬትህ በጣም አትደሰት፣ በውድቀትህም በጣም አትዘን፡፡ ሁኔታዎች ይለወጣሉ ደስታና ሀዘን ስሜት ናቸውና ያልፋሉ፡፡ እውነት ግን ፀንቶ ይኖራል፡፡ ብዙ ሰው የሚሰማው የምትናገረውን ሳይሆን ራሱ የሚያስበውን ነው፡፡ ስለ ጠብ እያሰበ ከሆነ ስለ ፍቅር እየተናገርክ የሚሰማው ጠቡን ነው፡፡ ስለ መንደር እያሰበ ከሆነ ስለአለም እየተናገርክ የሚሰማው ያንን ነው፡፡"
እኔም እላለሁ
ሁሉም ሰው አንድ አይደለምና ምርጫህን አስተካክል፡፡
AB @jahABP ነኘ
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን የደስታ ቋጠሮ
ለንባብ እንዲመች አድርጌ የቀነጨብኩት፡፡
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች

በውስጥ መስመር Pdf መፅሐፍ እንዴት እናገኛለን ብላችሁ ነበር ይኸው ቀጣይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም ብዙ መፅሐፍቶችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@Rovibook @Rovibook @Rovibook
@Rovibook @Rovibook @Rovibook
@Rovibook @Rovibook @Rovibook
@Rovibook @Rovibook @Rovibook
አስተያየታችሁ አይለየን
🙏🙏🙏🙏🙏
AB PHOTOGRAPHY


በቃ ለዚ ነበር ይሔ ሁሉ ግንባታ😂😂😂😂😜😜😜

@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABOGD @ABPGD
AB graphic design


21........እናቴ መልካም ቀን

@ABPGD @ABOGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABOGD @ABPGD
AB graphic design

ከእዮባ ተወዳጅ ስራዎች ለፕሮፋይል

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


አድዋ በዓል ላይ የነበረኘ አንድ ፎቶ ነበር እሱም ካሜራዬን ይዤ እጄ ብቻ የሚታይበት ነው፡፡ እንዴት ሌላ ፎቶ እንዳልተነሳሁ ለራሴም ግራ ገብቶኘ ነበር፡፡ከወራት በኀላ ሶፋኒት ሽፈራው የምትባል ጓደኛዬ በማህበራዊ ድህረገፅ በፌስቡክ ይህን ቆንጅዬ ፎቶ ላከችልኘ የኡነት በጣም ወድጄዋለሁ😍
ይህን ፎቶ ለማንሳትም ብዙ እንዳስቸገርኳት ነገረችኘ😄😄በጣም አመሰግናለሁ ይህን ቆንጆ ፎቶ ስላነሳሽኘ ሲቀጥልም አፈላልገሽ ስለላክሽልኘ🙏😊😍

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


መልካሙን የምንሰማበት የተቀደሰ ቀን ይሁንልን
መርካቶ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሀይማኖት

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB graphic design

Hulk bog down in the coffee😂😂😂
stay home stay safe😊🙏

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


ረጅሙ ፋፋቴ ደብረ ሊባኖስ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD