Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
17.7K subscribers
1.38K photos
224 videos
489 files
6.15K links
هدفنا الذب عن السنة
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ

https://t.me/abuabdurahmen
Download Telegram
الحمد لله على نعمة الإسلام
الحمد لله على نعمة التوحيد والسنة
الحمد لله على لقاء الأحبة في هذه القناة
الحمد لله على كل حال، ونعوذ بالله من حال أهل النار
📌አዲስ ተከታታይ ደርስ

فَتْحُ المَجِيدِ شَرْحُ كِتَابِ التَّوْحِيدِ

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
تأليف العلامة الإمام عبدالرحمن بن حسن بن محمد بن عبد الوهاب (١١٩٣ـ ١٢٨٥ هـ)

🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)

📌(ክፍል 00/39)

📚የኪታቡን pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ
https://t.me/abuabdurahmen/10703 ከገጽ 191 ነው
ወይም በዚህ ይሄ ኑስኻ ይሻላል 👇
https://t.me/abuabdurahmen/15479
በዚህ ሲሆን የደርሱ መነሻ ከገጽ 244 ነው

باب ما جاء في الذبح لغير الله

🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ዘውትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዙሁር ሶለት በኃላ

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Audio
فَتْحُ المَجِيدِ شَرْحُ كِتَابِ التَّوْحِيدِ

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
تأليف العلامة الإمام عبدالرحمن بن حسن بن محمد بن عبد الوهاب (١١٩٣ـ ١٢٨٥ هـ)

🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)

📌(ክፍል 00/39)

📚የኪታቡን pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ
https://t.me/abuabdurahmen/10703
የደርሱ መነሻ .
باب ما جاء في الذبح لغير الله
🏷 ገጽ 191 ላይ
اِخْـتِبَـارُ النَّـاسِ بِمَـوَاقِـفِـهِمْ.

قَالَ الشَّيْخُ زَيْدُ بْنُ مُحَمَّدِ الْمَدْخَلِيُّ رَحِمَهُ اللهُ:

«وَمِمَّا يَنْبَغِي أَنْ يُعْلَمَ أَنَّ الْعُلَمَاءَ الرَّبَّانِيِّينَ وَالْفُقَهَاءَ السَّلَفِيِّينَ فِي كُلِّ زَمَانٍ وَمَكَانٍ، يَخْتَبِرُونَ النَّاسَ بِمَوَاقِفِهِمْ مِنَ الْعُلَمَاءِ السَّلَفِيِّينَ أَهْلِ الْحَدِيثِ وَالْأَثَرِ، فَمَنْ كَانَ مِنَ الْأَنْصَارِ لَهُمْ وَالْمُحِبِّينَ لَهُمْ فَهُوَ صَاحِبُ سُنَّةٍ، وَمَنْ كَانَ مِمَّنْ يَلْمِزُهُمْ أَوْ يَنْتَقِصُهُمْ فَهُوَ صَاحِبُ هَوًى وَبِدْعَةٍ، وَيُحَذِّرُونَهُ وَيُحَذِّرُونَ مِنْهُ».
•الإِرْهَابُ وَآثَارُهُ السَّيِّئَةُ عَلَى الْأَفْرَادِ وَالْأُمَمِ|| صـ(٣٩).
~
​📢 አዲስ የደርስ ፕሮግራም ማስታወቂያ 📢
​ለጀማሪ ተማሪዎች የሚሆን ተከታታይ እና ዘውትር በሳምንት 2 ቀን የሚሰጥ የአቂዳ ደርስ ነው ።
​📘 የኪታቡ ስም፡«አል-ኡሱሉስ ሠላሳ ወአድለቱሃ»

📚​الأُصُولُ الثَّلاَثَةُ وَأَدِلَّتُها
​📅 ቀናት፡
ሰኞና ማክሰኞ )
​⏰ ሰዓት፡
ከመግሪብ ሶላት በኋላ

ሊንኩን ለማግኘት ከስር ይጫኑ 👇
https://t.me/abuabdurahmen/15215
Audio
ስለሁተኛ ሚስት ማውራት ቀልድ አይደለም

ከባለቤትህ ጋር ቁጭ ብለህ ሁል ግዜ ስለሁለተኛ ሚስት እያነሳህ በትልቅ በትንሹ አትቀልድ ይሄ ስርዓት ስነ-ምግባርም አይደለም አሏህ የሰጠህን የቤትህን ደስታ እና ፍቅር በእንዲህ አይነት ላንተ ቀልድ በመሰለህ ነገር አታፍርስ ማድረግ ካለብህ አቅሙ ሲኖርህ ጉዳይህ ሲሆን አስበህ ግባበት መብትህ ነው ነገር ግን ምንም በሌለበት ይህንኑ ጉዳይ እያነሳህ ባለቤትህ ጥርጣሬ እና ሀዘን ድንጋጤ ውስጥ እንትገባ መች ይሁን ከማን ነው ወሬውን ምሰማው እያለች በሀሳብ እንትጠመድ አታድርግ

https://t.me/abuabdurahmen/15610
​«ፈርዐውን ሙሳ عليه السلامእንዳይመጣ በመፍራት በሺዎች የሚቆጠሩ ወንድ ልጆችን አረደ
ሙሳ عليه السلام በመጣ ጊዜ ግን..በገዛ (ቤቱ) ውስጥ አሳደገው !!
​ስለዚህ አትጨነቅ/እረፍት አድርግ አሏህ ባዘዘህ ነገር ላይ ቀጥ በል የአላህ ውሳኔ (ቀደር) ያለጥርጥር ተፈጻሚ ይሆናል...»
👇👇👇

መንሀጁ ሳሊኪን በኡስታዝ አቡ አብድራህማን አብድልቃድር ኢብን ሀሰን (ሀፊዘዉላህ)በአዳማ ሰለፉነሷሊህ መድረሳ የተቀራ ቂርአት ከክፍል 01-20

👇👇👇

https://t.me/c/1764413065/1118
ከሰዎች መገናኘት ምንም ነገር አይጠቅም ከአሉባልታ ቅጨት ውጪ ከሰዎች ከመገናኘት ቀንስ እውቀትን ለመማር ወይም ሁኔታዎችን ለማስተካከል ከልሆነ በስተቀር !

https://t.me/abuabdurahmen/15613
📌አዲስ ተከታታይ ደርስ

فَتْحُ المَجِيدِ شَرْحُ كِتَابِ التَّوْحِيدِ

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
تأليف العلامة الإمام عبدالرحمن بن حسن بن محمد بن عبد الوهاب (١١٩٣ـ ١٢٨٥ هـ)

🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)

📌(ክፍል 00/40)

📚የኪታቡን pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ
https://t.me/abuabdurahmen/10703ከገጽ 195 ነው
ወይም በዚህ ይሄ ኑስኻ ይሻላል 👇
https://t.me/abuabdurahmen/15479
በዚህ ሲሆን የደርሱ መነሻ ከገጽ 249 ነው

باب ما جاء في الذبح لغير الله

🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ዘውትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከዙሁር ሶለት በኃላ

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Audio
فَتْحُ المَجِيدِ شَرْحُ كِتَابِ التَّوْحِيدِ

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
تأليف العلامة الإمام عبدالرحمن بن حسن بن محمد بن عبد الوهاب (١١٩٣ـ ١٢٨٥ هـ)

🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)

📌(ክፍል 00/40)

📚የኪታቡን pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ
https://t.me/abuabdurahmen/10703
የደርሱ መነሻ .
باب ما جاء في الذبح لغير الله
🏷 ገጽ 196 ላይ

👉የክርስቲያኖችን ስጋ መመገብ በሚመለከት የተወሰነ ማብራሪያ የተደረገበት ደርስ ነው
♦️አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚የተከበረው ቁርኣን ትርጉም
🏷(ከሱረቱል የሱረቱል በቀረህ የቃል በቃል ትርጉም ) ክፍል- 08
ከአንቀጽ 51
🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ዘውትር እሮብ እና ሐሙስ ከመግሪብ በኃላ

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen