Audio
📌ክፍል ሁለት
📚الْأَسَاسُ فِي تَعْلِيمِ النَّحْوِ – الْجُزْءُ الْأَوَّلُ
✍️ تأليف፦ الشيخ أبي أنس مالك بن سالم بن مطر المهذري
🎙 ደርሱን የሚሰጠው፦ አቡ አዩብ ሙሐመድ
ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ ተማሪዎች።
📍የዐረብኛ ቋንቋን ለመማርና የቁርዐንን ትርጉም በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት መሠረታዊ ከሆኑ ዕውቀቶች መካከል የናህው ሳይንስ አንዱ ነው።
https://telegram.me/abutoiba

الرد_على_من_أنكر_الحرف_والصوت_السجزي.pdf
4.9 MB
رسالة السجزي إلى أهل زبيد في الرد على من أنكر الحرف والصوت
قرأة وضبطه وعلق عليه: محمد محب الدين أبو زيد
በሚቻለው አቅም ቢነበብ በጣም ጡሩ ነው
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
قرأة وضبطه وعلق عليه: محمد محب الدين أبو زيد
በሚቻለው አቅም ቢነበብ በጣም ጡሩ ነው
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
مشاركة الشيخ أحمد القليب من مسابقة ليبيا
غفر الله له ولشيوخه ووفقه لكل خير
غفر الله له ولشيوخه ووفقه لكل خير
Audio
📌ክፍል ሶስት
📚الْأَسَاسُ فِي تَعْلِيمِ النَّحْوِ – الْجُزْءُ الْأَوَّلُ
✍️ تأليف፦ الشيخ أبي أنس مالك بن سالم بن مطر المهذري
🎙 ደርሱን የሚሰጠው፦ አቡ አዩብ ሙሐመድ
ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ ተማሪዎች።
📍የዐረብኛ ቋንቋን ለመማርና የቁርዐንን ትርጉም በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት መሠረታዊ ከሆኑ ዕውቀቶች መካከል የናህው ሳይንስ አንዱ ነው።
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
📚الْأَسَاسُ فِي تَعْلِيمِ النَّحْوِ – الْجُزْءُ الْأَوَّلُ
✍️ تأليف፦ الشيخ أبي أنس مالك بن سالم بن مطر المهذري
🎙 ደርሱን የሚሰጠው፦ አቡ አዩብ ሙሐመድ
ለመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሒፍዝ ተማሪዎች።
📍የዐረብኛ ቋንቋን ለመማርና የቁርዐንን ትርጉም በተሻለ ሁኔታ ለመረዳት መሠረታዊ ከሆኑ ዕውቀቶች መካከል የናህው ሳይንስ አንዱ ነው።
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ኡስታዝ አንዋር"አቡ ዒጃዝ" online ከሚያቀራቸው መካከል ከአንድ እህት 20 ቁርዐን ለመርከዝ አቢ-አዩብ አበርክታለች አላህ ይቀበልሽ
ልብሽ በደስታ ይሞላ፤ ቤትሽ በፍቅር ይድመቅ።
በዐፊያ ጋሻ ይከልልሽ፤ ከሕመም ስሜት ያርቃሽ። "አመመኝ" የሚለው ቃል በ"ተሻለኝ" ይተካልሽ። ሕመም ያለፈ ታሪክሽ ብቻ ሆኖ፣ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ላይመለስ ከዙሪያሽ ይጥፋ። በደስታ የተሞላ ዘለግ ያለ ዕድሜ ያጎናፅፋሽ።
አላህ የልብሽ መሻት ይሙላልሽ፤ ከጠበቅሺው በላይ ሐሴትን በሚፈጥር ጸጋ ይካስሽ።
ሐያትሽ፦
በደስታና በሪዝቅ የተከበበ፣
በሚያስቀና ዐፊያና በኸይር ሥራ የታጀበ፣
ከስብራት የራቀ፣
በትዕግሥት ያሸበረቀ፣
በልጆች ፈገግታ የደመቀ፣ በወላጆች ዱዓ የተባረከ፣
እንደ ጫካ ማር የጣፈጠ ይሁንልሽ!
በማይቀረው ዕለተ ትንሳኤ ደግሞ፦ ከነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ጋር የድሎት ከተማ የሆነውን ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅሽ
ጀዛኩሙላሁ ኸይራ
ለመስጂድ ብሎም ለመርከዝ ቁርዐን, ኪታብ በጥቅሉ ሶደቃ ጃሪያህ የሚሆንን ነገር ማድረግ የምትፈልጉ አናግሩኝ
@Attewhid11

Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች
የሸይኻችንን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም حفظه الله ትምህርቶች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ በተማሪዎቻቸው ውድ ወንድሞች የተዘጋጀውን የሸይኽን ትምህርቶች አሰባስቦ የያዘውን ዌብሳይት ስናስተዋውቃችሁ በዚህ መልካም ስራ ላይ የተሳተፉ ወንድሞችን አላህ መልካም ስራቸውን እንዲቀበላቸው እኛንም ተጠቃሚ እንዲያደርገን በመማፀን ነው።
https://muhammedzain.com/

Muhammedzain
موقع لفضيلة الشيخ محمد زين بن آدم
المنصة العلمية الشاملة لنشر الشروحات، الدروس والمحاضرات المبنية على الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة في شتى العلوم الشرعية واللغوية.