የሰው ልጅ በቴሌስኮፕ ሊያየው የሚችለው የጠፈር ወሰን እስከ 46.5 ቢሊዮን የብርሃን ዓመታት ርቀት ብቻ ነው።
ከዚህ ወሰን ባሻገር ያለው ጠፈር መጨረሻ የለውም ተብሎ ይታመናል። ለምን ከተባለ ጠፈር (ዩኒቨርስ) በየሴኮንዱ በሁሉም አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት እየሰፋ በመሄድ ላይ ስለሆነ ቋሚ “መጨረሻ” ወይም “ዳርቻ” የለውም።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
ከዚህ ወሰን ባሻገር ያለው ጠፈር መጨረሻ የለውም ተብሎ ይታመናል። ለምን ከተባለ ጠፈር (ዩኒቨርስ) በየሴኮንዱ በሁሉም አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት እየሰፋ በመሄድ ላይ ስለሆነ ቋሚ “መጨረሻ” ወይም “ዳርቻ” የለውም።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
❤111👍16😁5😱4
በደቡብ ኮርያ ሱንዬንግ ተብሎ ሚጠራው ብሄራዊ የኮሌጅ ፈተና ባሳለፍነው ሳምንት ተሰጥቶ ነበር እናማ ፈተናውን ከወሰዱ 500ሺ በላይ ተማሪዎች ውስጥ 111 ተማሪዎች የተለያዩ ስማርት ዲቫይሶችን ተጠቅመው ለመኮረጅ ሲሞክሩ ተይዘዋል።
ይህ ሲሰማም የሀገሪቱ የትምህርት ሚንስትር የሆኑት ቾይ ኪዮ-ዢን ለዚህ ስህተት እኔም ተጠያቂ ነኝ ብለው ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው ለቀዋል።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
ይህ ሲሰማም የሀገሪቱ የትምህርት ሚንስትር የሆኑት ቾይ ኪዮ-ዢን ለዚህ ስህተት እኔም ተጠያቂ ነኝ ብለው ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው ለቀዋል።
@amazing_fact_433
@amazing_fact_433
🤣332❤65👏37😨15🥰6😢6😁5👍4🌚3🔥1
እንግሊዘኛን በመማር ጭንቅላትህን ማስፋት ትፈልጋለህ? ✍️
እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇
JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇
JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁51❤6👍2👌1
የሙዚቃ ካሴት ያላችሁ እየገዛን ነው አዋሩን
ምንፈልገው የቴፕ የሙዚቃ ካሴት ብቻ ነው ምንም ያልሆነ ከነ ከቨሩ ያለ።
ስልክ 0999476869
inbox @MOSS2929
ምንፈልገው የቴፕ የሙዚቃ ካሴት ብቻ ነው ምንም ያልሆነ ከነ ከቨሩ ያለ።
ስልክ 0999476869
inbox @MOSS2929
🐳28🤣14❤9🎄1😎1
ይሄንን ያውቃሉ ??
በጃፓን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹ 4ኛ ክፍል እስኪደርሱ ድረስ ምንም ፈተና አያገኙም። ለምን ??! ምክንያቱም ወላጆች በመጀመሪያዎቹ 2 ዓመታት ትምህርት ቤት የሚያስገቡት የልጆቻቸውን እውቀት ለመገምገም ሳይሆን... መልካም ባህሪን ለመመስረት ነው።
የጃፓን ሊቃውንት ከዕውቀት በፊት ስነ-ምግባርን ያስተምራሉ።
@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433

❤251👏54😭8👍5🔥2🫡2👌1
Chipmunkኦች ምግብ ሰብስበው ያስቀመጡበትን ቦታ ከረሱት ወይም ከጠፋባቸው የሚያንጠላጥል ቦታ በአካባቢያቸው ይፈልጉና እራሳቸውን አንቆ በመግደል የሚታወቁ እንሰሳት ናቸው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁291💔33😭20❤12🤣3👍1🤯1🎄1
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ዶልፊኖች ተሰብስበው "ሰክረው ለመዝናናት" (High ለመሆን) መርዘኛ አሳዎችን ያኝካሉ! 🐬🐡
"ፑፈርፊሽ" (Pufferfish) የሚባለው አሳ አደጋ ሲሰማው ሰውነቱን ነፍቶ ገዳይ መርዝ ይረጫል። ነገር ግን ዶልፊኖች ይህን መርዝ በትንሹ ሲስቡት አደንዛዥ ዕፅ (Drug) የመሰለ ስሜት እንደሚፈጥርላቸው አውቀዋል!
ሳይንቲስቶች በካሜራ እንደቀረጹት ከሆነ፡
ዶልፊኖች "ሰክረው ለመዝናናት" (high ለመሆን) መርዘኛውን የፑፈርፊሽ (Pufferfish) አሳ ልክ እንደ ሲጋራ ተራ በተራ ለጓደኞቻቸው እያቀባበሉ ያኝኩታል! 🤣
ትንሹ መርዝ አደንዛዥ ዕፅ ስለሚሆንባቸው በደስታ እየሰከሩ ውሃው ላይ ይንሳፈፋሉ። ተፈጥሮ እንዲህም አለች ... 😄

🤣139❤33😁8🤯2
እ.ኤ.አ. 2013 ላይ አንዲት የኦሪገን እንስት በአንድ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውሰጥ ሆን ብላ የሰደድ እሳት እንዲነሳ ታደርጋለች። የሰደድ እሳቱ እስከ 16 ቢሊዮን Square ሜትር ስፍራ ድረስ የተዳረሰ ስለነበር እሳቱን ለመቆጣጠር እጅግ አዳጋች አድርጎት ነበር እሳቱን ለማጥፋት ከ 8ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ እና ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር 2ወር ያህል ጊዜም ፈጅቶባቸው ነበር።
ታዲያ መጨረሻም ላይ ይህን ለምን እንዳደረገች ስትጠየቅ ምላሿም ስራ አጥተው ቁጭ ላሉ የእሳት አደጋ ጓደኞቿ ስራ ለመፍጠር ብላ እንዳደረገችው ተናግራለች🤣
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ታዲያ መጨረሻም ላይ ይህን ለምን እንዳደረገች ስትጠየቅ ምላሿም ስራ አጥተው ቁጭ ላሉ የእሳት አደጋ ጓደኞቿ ስራ ለመፍጠር ብላ እንዳደረገችው ተናግራለች🤣
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁252🔥33❤24🫡15🤯8💔8👍2🤗2
Forwarded from 4-3-3 World News
Comedian Yasino የ2026ቱ የኢትዮጵያ የዓመቱ ቲክቶከር (Ethiopia TikToker of the Year) በመሆን የ20 ሚሊዮን ብር ቤት አሸነፈ
በ2026 ዓ.ም በተሰናዳው የኢትዮጵያ የቲክቶክ ሽልማት (Ethiopian TikTok Awards) በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው የምሽቱ የመጨረሻና ታላቅ ዘርፍ «Ethiopia TikToker of the Year 2026» (የዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር) Comedian Yasino አሸናፊ መሆኑ በይፋ ተገልጿል።
በዚህ ታላቅ ድልም Comedian Yasino የዘንድሮው የሽልማት መድረክ ዋና ሽልማት የሆነውን የ20 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው መኖሪያ ቤት የግሉ ማድረግ ችሏል።
ይህ ሽልማት በዕለቱ ካሸነፋቸው ሌሎች ዘርፎች እና ከልደት በዓሉ ጋር ተዳምሮ የምሽቱን ደማቅ ስኬት አጎናጽፎታል።
ለዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር እና የ20 ሚሊዮን ብር ቤት አሸናፊ ለሆነው Comedian Yasino እንኳን ደስ ያለህ ማለት እንፈልጋለን! ጉርሻ Page
https://t.me/+hAO9L_vi70BkMTk8

👏321❤72🥰4💯4🔥1😁1
የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ የቆየ የሴትያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 💰✅
ወንዶች ካውንታችሁን ወደ ሴት ቀይችሁ መሸጥ ትችላላችሁ
To sell @Simre2t
Telegram አይደለም ያልኩት 🤷♀️ Tinder ነው 👍
2010 - 2021
2022 & 2023
2024
2025 all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም🤗
and 2026 / 1- 5 month
የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username 📩 ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ
መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን 💸💵
DM @simre2t👌

❤3👍3
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ስሎዝ የራሱን እጅ የዛፍ ቅርንጫፍ መስሎት ተከስክሶ የሚሞት እንስሳ ነው! 🤦♂️🦥
በጣም ቀርፋፋ በመሆኑ የሚታወቀው ስሎዝ (Sloth) የተባለው እንስሳ፣ አንዳንድ ጊዜ በዛፍ ላይ እያለ የገዛ እጁን የዛፍ ቅርንጫፍ መስሎት ለመያዝ ሲሞክር ተወናብዶ ዛፉን ስቶ ወደ መሬት ተከስክሶ ይሞታል! አእምሮው በጣም ቀርፋፋ ከመሆኑ የተነሳ የራሱን እጅና የዛፉን ቅርንጫፍ መለየት ያቅተዋል። 😁

😁140😢46❤16😱2
ማንም ሰው ሌላውን ሰው በዘሩ እና በቆዳው ቀለም ወይም በሃይማኖቱ እንዲጠላ ሆኖ አልተወለደም ሰዎች መጥላትን ተምረውት ነው። የሰው ልጅ ጥላቻን ከተማረ ፍቅርንም መማር ይችላል እንዲያውም ፍቅር ለሰው ልጅ ተፈጥሮ ከጥላቻ ይልቅ ቅርብ ነው።
ማናችንም ከዚህ ምድር ይዘነው የምንሄደው አንዲት ነገር የለም...ስለዚህ በጥላቻ ለምን ግዜያችንን እናጠፋለን ይልቅ በፍቅር እና በስምምነት ብዙ ነገሮችን እንለውጥ። ጥላቻን ፈልገነውም ሆን ሳንፈልገው ተምረነው ይሆናል...ፍቅርን መማር ግን ጥላቻን ከመማር በላይ ይቀላል❤
( ኔልሰን ማንዴላ)
ማናችንም ከዚህ ምድር ይዘነው የምንሄደው አንዲት ነገር የለም...ስለዚህ በጥላቻ ለምን ግዜያችንን እናጠፋለን ይልቅ በፍቅር እና በስምምነት ብዙ ነገሮችን እንለውጥ። ጥላቻን ፈልገነውም ሆን ሳንፈልገው ተምረነው ይሆናል...ፍቅርን መማር ግን ጥላቻን ከመማር በላይ ይቀላል❤
( ኔልሰን ማንዴላ)
❤78