ይህች የ23 ዓመት ወጣት ሩሲያዊት በእናትነት ፍቅር እጅግ የተማረከች (Addicted) ስትሆን እስከ 105 ልጆች ለመውለድ ቃል ገብታለች። በአሁኑ ወቅት ገና በ23 ዓመቷ 11 ልጆች ያአሏት ሲሆን ግቧን ለማሳካት በተለይ በሰው ሰራሽ መንገድ ማህፀንን በመከራየት ልጆችን የመውለድ ፍላጎት እንዳላት ይነገራል።
የዚች ወጣት ስም ክርስቲና ኦዝቱርክ ይባላል። ታሪኳ በዓለም ዙሪያ መነጋገሪያ የሆነው በሀብታም ባለቤቷ እና ባላቸው ያልተለመደ የቤተሰብ እቅድ ምክንያት ነው።ባለቤቷ ጋሊፕ ኦዝቱርክ የተባለ ቱርካዊ ሚሊየነር ሲሆን በአሁኑ ወቅት የሚኖሩት በጆርጂያ ሀገር በባቱሚ ከተማ ነው።
😁በ23 ዓመቷ 11 ልጆች ሊኖራት የቻለው ሁሉንም እሷ ወልዳቸው አይደለም። አንዷን ልጅ እሷ ስትወልድ የቀሩት 10 ልጆች ግን ማህፀንን በመከራየት በሌሎች እናቶች አማካኝነት በተመሳሳይ ጊዜ የተወለዱ ናቸው።ጥንዶቹ በሕይወት ዘመናቸው እስከ 105 ልጆች ለመውለድ እንደሚመኙ ገልጸዋል። ይህንንም ለማሳካት በየዓመቱ ለማህፀን ኪራይ ከፍተኛ ገንዘብ ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።
ይህን ሁሉ ህጻን ለመንከባከብ ክርስቲና በርካታ ሞግዚቶች ቀጥራ ታሰራለች። በየሳምንቱ ለልጆች ምግብና ንጽህና መጠበቂያ በሺዎች የሚቆጠር ዶላር ወጪ ያደርጋሉ።

የአዞ እና የሰው ፍቅር
በቅፅል ስሙ ቺቶ ተብሎ የሚጠራው ጊልቤርቶ ሼደን የተባለ ሰው ጭንቅላቱ ላይ ተተኩሶበት ሊሞት የነበረን አንድ አዞ አግኝቶ ለረጅም ጊዜ ሲያስታምመው ቆየ አዞው ድኖ ወደ ጤንነቱ ሲመለስ ሼደን ወደ ወንዝ ወስዶ ቢለቀውም፣ በማግስቱ ጠዋት አዞው ተከትሎት መጥቶ በረንዳው ላይ ተኝቶ ያገኘዋል ከዛ በኋላ ነው ፍቅራቸው የጨመረው ሼደን ለአዞው "ፖቾ" የሚል ስም አወጣለ ፖቾ ለ20 ዓመታት ያህል እንደ ቤተሰብ አባል ሆኖ አብሮት ኖሯል አዞው ከሼደን ጋር አብሮ በውሃ ውስጥ ይዋኝ ይጫወት አልፎ ተርፎም ስሙ ሲጠራ ይታዘዝ ነበር።
ፖቾ በ60 ዓመቱ በተፈጥሮ ምክንያት በሞት ተለይቶታል እዚህም አዞ በሲኪሬስ ከተማ እጅግ ደማቅ የቀብር ሥነ-ሥርዓት የተደረገለት ሲሆን ሼደን "ልጄን ነው ያጣሁት" በማለት ሐዘኑን ገልጾ ነበር።

ወርቃማው እጅ ያለው ሰው በሚል ቅጽል ስም የሚታወቀው ጄምስ ሃሪሰን
ይህ ሰው ሬሰስ በሚባል በሽታ ለተጠቁ ሕፃናት ሕይወት መትረፍ ሲባል ከ1,000 ጊዜ በላይ ደሙን ለግሷል። ደሙ አዲስ የተወለዱ ሕፃናት እንዳይሞቱ የሚከላከል ብርቅዬ ፀረ-ንጥረ ነገር ይዟል። በእርሱ ተግባር ምክንያት የ2.5 ሚሊዮን ሕፃናት ሕይወት እንደተረፈ ይገመታል። የጄምስ ደም Anti-D የተባለ ጠቃሚ ፀረ-ንጥረ ነገር በማመንጨቱ የእናቶች እና የፅንሱ ደም አለመጣጣም በሚፈጠርበት ጊዜ የሚከሰተውን አደገኛ ሁኔታ ለመከላከል ችሏል። ለ60 ዓመታት ያህል በየሁለት ሳምንቱ ደሙን በመለገስ በዓለም ላይ በደምና በፕላዝማ ልገሳ ከፍተኛውን ክብረ ወሰን ይዞ ቆይቷል ። በ2018.በ81 ዓመቱ በጤናው ሁኔታና በሕግ ገደብ ምክንያት ለመጨረሻ ጊዜ በመለገስ ጡረታ ወጥቷል።

❤2
ሽቶዎች ቀጥታ ከፀሐይ ብርሃን ርቀውና ጨለማ በሆነ ቦታ መቀመጥ አለባቸው ምክንያቱም የፀሐይ ብርሃን የፈሳሹን ውህደት በመስበር የሽቶውን ጥራትና ጠረን ሊያጠፋው ይችላል።
👏4
ወደ 21% የሚጠጉ የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች ስክሪኑ የተሰበረ ስልክ ይጠቀማሉ።
እውነት ነው ?🤭
እውነት ነው ?🤭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚህን ቲዎታ ኮስተር 2025 መኪና ሙሉ ውስጡን ተመልከቱ ! ምን አልባት የወደፊቱ ቢልየነር ይገዛው ይሆናል ከዚ ቻናል ውስጥ !
አይ ቴክኖሎጂ 😊
አይ ቴክኖሎጂ 😊
❤3
የጠፋው የጠፈር ተጓዥ ድምፅ (The Lost Cosmonauts)
ስለ መጀመሪያው የጠፈር ተጓዥ ዩሪ ጋጋሪን ሁሉም ያውቃል፤ ነገር ግን ከእሱ በፊት ወደ ጠፈር ሄደው ሳይመለሱ የቀሩ ሰዎች እንዳሉ የሚጠቁሙ ወሬዎች አሉ።
"ጁዲካ-ኮርዲግሊያ" የተባሉ ሁለት ጣሊያናውያን ወንድማማቾች በሶቪየት ሕብረት ዘመን ሚስጥራዊ የሬዲዮ ሞገዶችን በመጥለፍ ይታወቃሉ።
እ.ኤ.አ በ1961 ዩሪ ጋጋሪን ወደ ጠፈር ከመሄዱ በፊት፣ አንዲት ሴት የጠፈር ተጓዥ በጭንቀት ስትጮህና "እየተቃጠልኩ ነው... ሙቀቱ እየጨመረ ነው" ስትል የሚያሳይ ድምፅ እንደቀረጹ ይናገራሉ። ሶቪየት ሕብረት ይህንን በይፋ ባታምንም፣ ብዙዎች "የመጀመሪያው ሰው" ጋጋሪን ሳይሆን በድብቅ ሞተው የቀሩ ሌሎች ናቸው ብለው ያምናሉ።

የሰዎች "የጭረት" ንድፍ (Blaschko's Lines)
ሰዎች ልክ እንደ ነብር ወይም እንደ ዝሆን ቆዳቸው ላይ መስመሮች (Stripes) እንዳላቸው ያውቃሉ?
እያንዳንዱ ሰው በሰውነቱ ላይ የማይታዩ የንድፍ መስመሮች አሉት። እነዚህም Blaschko's Lines ይባላሉ።
እነዚህ መስመሮች በዲ ኤን ኤ (DNA) እድገት ወቅት የሚፈጠሩ ናቸው። በመደበኛ ሁኔታ በዓይን አይታዩም፤ ነገር ግን በተወሰኑ የቆዳ በሽታዎች ወይም በአልትራቫዮሌት (UV) ብርሃን ስር ሊታዩ ይችላሉ። ማለትም ሁላችንም የማይታይ የተፈጥሮ ንድፍ በሰውነታችን ላይ ተስሏል።

❤1
ከመርከብ መስጠም የተረፈችው - ቫዮሌት ጄሶፕ (Violet Jessop)
ቫዮሌት "የማትሰምጠዋ ሴት" (The Unsinkable Woman) ትባላለች። በመርከብ ላይ የምታገለግል ሰራተኛ ነበረች።
ኦሊምፒክ (Olympic): መርከቧ ከሌላ መርከብ ጋር ተጋጭታ ስትሰምጥ ቫዮሌት ውስጥ ነበረች፣ ተረፈች።
ታይታኒክ (Titanic): ታዋቂው ታይታኒክ መርከብ ላይ በነርስነት እየሰራች መርከቡ ሰመጠ፣ እርሷ ግን በህይወት ተረፈች።
ብሪታኒክ (Britannic): ከአመታት በኋላ ሌላኛው ግዙፍ መርከብ በፈንጂ ሲመታ እዚያም ነበረች፣ አሁንም ተረፈች።
ቫዮሌት እነዚህን ሶስት ታላላቅ የመርከብ አደጋዎች በሰላም አልፋ በ83 አመቷ ነው በሰላም ያረፈችው።

ተራራውን የናደው ሰው - ዳሽራት ማንጂ (Dashrath Manjhi)
በህንድ ውስጥ የሚኖር አንድ ድሃ ገበሬ ነበር። ባለቤቱ በህመም ምክንያት ወደ ሆስፒታል ልትሄድ ሲል መንገዱን ትልቅ ተራራ ስለዘጋውና ዙሪያውን ለመዞር 70 ኪሎ ሜትር ስለሚፈጅ ህክምና ሳታገኝ ህይወቷ አለፈ።
የወሰደው እርምጃ "ሌላ ሰው በዚህ ምክንያት መሞት የለበትም" በማለት በትንሽ መዶሻና ሆራ (Chisel) ብቻ ተራራውን መሸርሸር ጀመረ።
የሚገርመው ነገር ለብቻው ለ 22 አመታት በመቆፈር 110 ሜትር ርዝመት ያለው መንገድ በተራራው መካከል ሰራ። መንገዱም የ70 ኪሎ ሜትሩን ርቀት ወደ 1 ኪሎ ሜትር አሳጠረው።

👏3❤2
የሚገርመው የቴሌቪዥን ድንገቴ (The Surprise)
የኒኮላስ ታሪክ በቢቢሲ (BBC) የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ እንዲቀርብ ተደረገ። ኒኮላስ ፕሮግራሙን ለመታደም ስቱዲዮ ውስጥ ተቀምጧል። አቅራቢዋ እንዲህ አለች፦
በድንገት በአዳራሹ ውስጥ በዙሪያው የተቀመጡ በሙሉ (በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች) በአንድነት ቆሙ። ኒኮላስ አብረውት የተቀመጡት ሰዎች በሙሉ ከ50 ዓመት በፊት ያዳናቸው ህፃናት (አሁን አዋቂዎች ሆነው) መሆናቸውን ሲያውቅ እንባውን መቆጣጠር አልቻለም። ይህ ትዕይንት በአለም ላይ ካሉ ልብ የሚነኩ የታሪክ አጋጣሚዎች አንዱ ነው።
ምክንያቱም ኒኮላስ እራሱ "ልዩ ስራ አልሰራሁም፣ መደረግ ያለበትን ነው ያደረግኩት" ብሎ ያምን ስለነበር ለግማሽ ክፍለ ዘመን ደብቆት ቆይቷል። ኒኮላስ ዊንተን በ106 ዓመቱ በሰላም አርፏል።

"በዚህ አዳራሽ ውስጥ በኒኮላስ ዊንተን ምክንያት ህይወታችሁ የተረፈ ሰዎች ካላችሁ እባካችሁ ተነሱ?"
በድንገት በአዳራሹ ውስጥ በዙሪያው የተቀመጡ በሙሉ (በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች) በአንድነት ቆሙ። ኒኮላስ አብረውት የተቀመጡት ሰዎች በሙሉ ከ50 ዓመት በፊት ያዳናቸው ህፃናት (አሁን አዋቂዎች ሆነው) መሆናቸውን ሲያውቅ እንባውን መቆጣጠር አልቻለም። ይህ ትዕይንት በአለም ላይ ካሉ ልብ የሚነኩ የታሪክ አጋጣሚዎች አንዱ ነው።
ምክንያቱም ኒኮላስ እራሱ "ልዩ ስራ አልሰራሁም፣ መደረግ ያለበትን ነው ያደረግኩት" ብሎ ያምን ስለነበር ለግማሽ ክፍለ ዘመን ደብቆት ቆይቷል። ኒኮላስ ዊንተን በ106 ዓመቱ በሰላም አርፏል።
❤1
1. ህይወት አምስት ልጆችን ሰጥታ፤ አይንህን እያየ መልሳ ልትወስዳቸው ትችላለች።
2. እንዲሁም አንድ ልጅ ሰጥታ እርሱ ሲያድግ አንተ አብረህ እንድታረጅ ታደርጋለች።
3. ያችው ህይወት ያለ ልጅ ፣ ጣፋጭ ትዳር ልትሰጥህ ትችላለች።
4. ወይ ደግሞ ትዳር ሳይኖርህ ውብ ልጆችን ልትሰጥህ ትችላለች።
5. አሊያም ደግሞ ያማረ ትዳርና ብዙ ገንዘብ ሰጥታ፤ ነገር ግን ዘወትር የህክምና ክትትል የሚሹ ልጆችን ልትሰጥህ ትችላለች፡፡
6. ያችው ህይወት እጅግ የላቀ የትምህርት ማስረጃ አኑረህ ስራ ልትነሳህ ትችላለች፡፡
7. በሌላ በኩል ደግሞ ምንም ዓይነት የትምህርት ማስረጃ ሳይኖርህ በንግዱ ዓለም ስኬታማ ልታደርግህ ትችላለች።

Minte | Frontend developer
1. ህይወት አምስት ልጆችን ሰጥታ፤ አይንህን እያየ መልሳ ልትወስዳቸው ትችላለች። 2. እንዲሁም አንድ ልጅ ሰጥታ እርሱ ሲያድግ አንተ አብረህ እንድታረጅ ታደርጋለች። 3. ያችው ህይወት ያለ ልጅ ፣ ጣፋጭ ትዳር ልትሰጥህ ትችላለች። 4. ወይ ደግሞ ትዳር ሳይኖርህ ውብ ልጆችን ልትሰጥህ ትችላለች። 5. አሊያም ደግሞ ያማረ ትዳርና ብዙ ገንዘብ ሰጥታ፤ ነገር ግን ዘወትር የህክምና ክትትል የሚሹ ልጆችን…
የሁሉም ሰው የህይወት ጉዞ የተለያየ ነው፡፡ የአንዱ በረከት ለሌላው ፈተና፣ የአንዱ ጉድለት ለሌላው ስጦታ ሊሆን ይችላል። የራስህ ሰዓት እና መድረሻ ከሌሎች የተለየ መሆኑን ተቀበል፡፡
በውጪ ሲታይ የተሟላ የሚመስል ህይወት፤ ውስጥ ለውስጥ የራሱ የሆነ ከባድ ህመም ወይም ጉድለት ሊኖረው ይችላል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የሚሸከመው መስቀል አለው፡፡
ለአንተ ቀላል የሚመስልህ ነገር ( ለምሳሌ ጤና፣ ልጅ፣ ወይም ሰላም) ለሌላው ሰው የህይወት ዘመን ህልሙ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ በተሰጠህ ነገር መደሰትን ተለማመድ፡፡ ትምህርት፣ ጋብቻ፣ ወይም ልጅ መውለድ ብቻቸውን የደስታ ወይም የስኬት መለኪያዎች አይደሉም፡፡ ህይወት ለእያንዳንዱ ሰው የተለያየ የስኬት መንገድ አዘጋጅታለች፡፡
አንድ ሰው ስላለው ነገር ወይም ስለሌለው ነገር _ አትፍረድበት። ከአንተ እይታ በስተጀርባ ህይወት ያሰመረችለት ወይም የነሳችው ነገርምን እንደሆነ አታውቅምና፡፡
አንድ ነገር ግን ልብ በሉ በዚህ አለም እድል እንዳለ ሆኖ ህይወታችን በአብዛኛው ጥሩ እንዲሆን እና መጥፎ እንዲሆን የምናደርገው በራሳችን ውሳኔ ነው። እናስብ ፣ እናድርገው ፣ እየተደሰትን እንኑርበት። ስለዚ እናስተውል።

"ሲያስልህ ሽሮፕ ትወስዳለህ አይደል? ከዚያ ይሻልሃል።ይህንኑ ሽሮፕ ደረትህን ብትቀባው ግን ይሻልሃል? መድሀኒቱን ያለአግባብ ስለተጠቀምክበት ሊያሽልህ አይችልም።ከውስጥ ላለ ችግር ከውጪ መፍትሔ መፈለግ ማለት ይሄ ነው"
📚ምን ሆኛለሁ
Good Night ❤️🙏
📚ምን ሆኛለሁ
Good Night ❤️🙏
ትላንት የአንድ ባልደረባዬ ቤት እራት ግብዣ ነበረን። እራት ተበልቶ እንዳለቀ መጠጥ ይጀመራል። በዚህ መሀል ባልየው ልብስ ለመቀየር ከላይ የለበሰውን ሹራብ አውልቆ ከተቀመጠበት ይነሳል። እግረ መንገዱን ሽንቱን ለመሽናት ወደ ባኞ ቤት ያመራል።
እዚህ አገር በሁሉም ሰው ቤት የማታጡት አንድ ነገር አለ .... ሚዛን። የእነዚህ ሰዎች ሚዛን የተቀመጠው ባኞ ቤት ነው። ባል ሽንቱን ከሸና በኋላ ሚዛኑ ላይ ይወጣል። በዚህ መሀል መጠጥ ለማምጣት ወደ ኩሽና ስታመራ የነበረችው ሚስት አይኗን ወደ ባኞ ቤት ትወረውራለች። ባል ቦርጩን ለመሰብሰብ ወደውስጥ እየተነፈሰ ከራሱ ጋር ግብ ግብ ይዟል።
ሚስት በሳቅ ተሞልታ .... "እሱ ትግል ይረዳህ መስሎኻል" ትለዋለች
ባልም በፍጥነት "አዎ ይረዳኛል" ይላታል
ቀጥሎ የተናገረው ነገር ነው አይምሮ ውስጥ የቀረው
"ቁጥሩን ማየት የምችለው በዚህ መንገድ ብቻ ነው"
አየህ አንዳንዴ ያንተ ትግል ለሌሎች የሳቅ ምንጭ ነው
ምክንያቱም የምትታገለውን ነገር በቅጡ ስለማይረዱት
ለምን እንደምትሸሽ፣ ለምን ብዙ እንደማታወራ፣ ለምን ብቻህን እንደሆንክ፣ ለምን እንደማትስቅ .... አይረዱም
ዋናው ነገር አንተ ምክንያትህን ማወቅህ ነው
በጭቅጭቅ መሀል ዝም የምትለው ስለተሳሳትክ አይደለም .... እውነቱ ከማሸነፍ በላይ ስለሆነ ነው
ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት የምትቀንሰው ሰዎችን ስለማትወድ አይደለም .... ሰላም እርቀትን ስለሚፈልግ ነው
ከማህበራዊ ሚዲያ የምትርቀው የመግባባት ችግር ስላለብህ አይደለም .... ሁሉም ንፅፅር ላይ መጠመዱ ስለማይስማማህ ነው
ዝቅ ብለህ የምትኖረው አቅም አጥሮህ አይደለም .... ነፃነትህን አስበልጠህ ነው
ስለራስህ ብዙ የማታወራው የሚነገር ነገር ሳይኖርህ ቀርቶ አይደለም .... ጊዜ ሁሉንም ስለሚገልጥ ነው
አንተና ሚዛንህ ከተግባባችሁ ሌላው ትርፍ ነው !!

❤7
መኖር በአቅም እና በፍላጎት መካከል መሆኑን ስላላወቅን ወይም ስለረሳን፥ከአቅማችን በላይ ተመኘን።ሁልጊዜም የምንኖረው ከአቅማችን ከፍ ለማለት ሆነ።መዳህ ሳንችል መቆም፤መቆም ሳንለምድ መራመድ፤እርምጃ ሳንቆጥር መሮጥ አማረን፤በፍላጎት ገሰገስን።በፍላጎት ብቻ ልንበር ስንጥር፥አቅም በማጣት ተፈጠፈጥን።
📓አለማወቅ
📓አለማወቅ
🔥3❤2
"መላው ዓለም ከእኔ በተቃራኒው ቢቆም እንኳን በውስጤ አንድም ጥርጣሬ አይፈጠርም።ምክንያቱም የማውቀውን አውቃለሁ፤የሆንኩትን ሆኛለሁ።
👤 The Real Aura Osho
👤 The Real Aura Osho
👏2