«የወደፊት ህይወት የሚባለው ነገር ምንድነው? በእናቴ ዓይን ላይ በርቶ የጠፋው ልጅነቴ ወይስ በልጅነቴ አዕምሮ ውስጥ ያለው የእናቴ ተስፋ?»
👍1
"መሰላል ያላደረከው ችግር ብቻ ነው መቀበሪያ ገደል የሚሆንብህ። መፈቀርና መከበር ሰዎች የሚሰጡህ ችሮታ ሳይሆን ላቀረብክላቸው ማንነትህ የምታገኘው ምላሽ ነው።"
📚 ሌላ ሰው
📚 ሌላ ሰው
ማንኛችንም ብንሆን ምኞት አለን። ማከናወን ስለምንፈልገው ጉዳይ እናስባለን እንዲሳካልን እንመኛለን ውጤት እናልማለን።ዳሩ ግን ከግባችን የምንደርሰው በጣም ጥቂቶቻችን ነን።አብዛኛዎቻችን ምኞቱ ቢኖረንም ከወዲሁ እንቀራለን። እጃችንን ለምኞት እንሰጣለን ለግባችን ጥረት ስለማንጨምርበት አጉል ምኞት ድል ያደርገናል።
📙በትልቁ ማሰብ
📙በትልቁ ማሰብ
Forwarded from Ethio Digital Learning
Telegram
PayneX
PayneX – Earn Mo
Minte | Frontend developer
https://t.me/PayneeX_bot?startapp=685235686
Yehe addis bot new ye 10 second mastawekiya bemayet ena be referral USDT yekeflal
🔠🔠#ፖለቲካዊ_ኮንትሮባንድ😂
✅የሩሲያ ዜጋ ነው። አንድ ልጁን ይዞ ወደ አሜሪካ ሊጓዝ፡ ሞስኮ በሚገኘው የሼሬሜቲቮ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የፍተሻ ክፍል ደረሰ። ሻንጣው ተፈተሸ ፡ በውስጡ የሌኒንን ምስል የያዘ ቅርጻ ቅርጽ ነበረው። የአየር መንገዱ የፍተሻ ሰራተኛ፡-
"ምንድን ነው ይሄ ?" በማለት ጥያቄ አቀረበ። መንገደኛው ሩስኪ፥- "ጓድ ጥያቄህን ያቀረብክበት መንገድ ስህተት ነው። «ይህ ማነው?» ብለህ እንጂ «ምንድን ነው ይሄ ?» ብለህ መጠየቅ አልነበረብህም።
ለማንኛውም ይህ ሰው ለዓለም ጭቁን ህዝቦች ሲል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የታገለ የኮሚዩኒስት ስርዓት አርበኛ ነው፡፡ ለአዲሲቷ ሩሲያ ምስረታ ደግሞ ቁልፍ ሚና የነበረው ታላቁ አብዮታዊ መሪያችን ኮምሬድ ቪላድሚር ሌኒን ነው። የእሱን ገድል ለመዘከርና በረከቱን ለመቋደስ ስል፡ በሄድኩበት ቦታ ሁሉ ምስሉን በእቅፌ ይዤ እዞራለሁ !" በማለት ምላሽ ሰጠው።
.
✅ ሩሲያዊው የኢሚግሬሽን ፍተሻና ቁጥጥር መኮንን፡ አጠገቡ ቆሞ በሚናገረው የሃገሩ ዜጋ አስተሳሰብ እጅግ ተደመመ። በግለሰቡ ጽኑ የሌኒን ፍቅርና እምነትም ክልቡ ተደሰተ። እናም፡-
"መልካም ! ማለፍ ትችላለህ ጓድ !" ሲል በክብር ሸኘው።
*
☑️ ሩስኪው አሁን USA ደርሷል። የአሜሪካ አየር መንገድ ተርሚናል የፍትሻ ክፍል ውስጥ እየተፈተሸ ነው። የፍተሻ ኦፊሰሩ ሻንጣ ውስጥ ያለውን ቅርጻ ቅርጽ ተመለከተ።
.
✅"ምንድን ነው ይሄ ?" በማለት አሜሪካዊው የጉሙሩክ ኦፊሰር ከሩሲያዊው መኮንን ጋር ተመሳሳይ ጥያቄ አቀረበለት። ሩሲኪውም፡- "ይቅርታ ጌታየ ! ጥያቄህን ያቀረብክበት መንገድ
ትክክል አይደለም። «ይህ ማነው?» ብለህ እንጂ «ምንድን ነው ይሄ ?» ብለህ መጠየቅ አልነበረብህም።
.
✅ለማንኛውም አገሬን ለቅቄ ወደዚች ሰላማዊ ምድር
የመጣሁት፡ በዚህ ጠማማና እርኩስ ግለሰብ ምክንያት ነው። የዚህ ከይሲ ሰው ፍልስፍና ነው ዓለምን በሁለት ጎራ ክፍሎ ህዝቦችን ባላንጣ ያደረገው። በዚህም ምክንያት ለበርካታ ሃገራት የብጥብጥና የቀውስ ምንጭ ሆኗል። በዚህ ሰው ርዕዮት-ዓለም አያሌ ዜጎች አልቀዋል። ይህ ሰው የዲያቢሊስ ደቀ መዝሙር ነው። ሌኒን ይባላል ! ቅርጻ ቅርጹን በዞርኩበት ቦታ ሁሉ ከኔ አልነጥለው። ምክንያቱም ሁሌም ስመለከተው ለመርገም እንዲያመቸኝ ብዬ ነው ከጎኔ የማለየው !" ሲል ምላሽ ሰጠው።
.
✅አሜሪካዊው የፍተሻ ክፍል ኦፊሰር፡ በሩሲያዊው እንግዳ ቅን እና ስሜት የሚነካ ንግግር ተመሰጠ። እናም፡-
.
"ጌታየ ! እንኳን በሰላም የአሜሪካን ምድር ረገጡ። አሁን ማለፍ ይችላሉ !" አለው በክብር።
.
✅መንገደኛው ሩስኪ ወደ ማረፊያው አመራ። የአረፈበት ሆቴልም ቅርጻ ቅርጹን አውጥቶ አስቀመጠው። ልጁም ቅርጻቅርጹን ከተመለከተ ብኋላ፡-
.
" አባዬ ይህ ማነው ?" ሲል አባቱ በሚፈልገው መንገድ ጥያቄ አቀረበለት። ሩስኪውም፡-
✅" የኔ ልጅ ! «ይህ ማነው?» ብለህ ጥያቄ ማቅረብህ ስህተት ነው። መጠየቅ የነበረብህ እንደ ሩሲያዊውና አሜሪካዊው የፍተሻ ሰራተኞች «ምንድን ነው ይሄ ?» ብለህ ነበር።
ለማንኛውም ይህ የምትመለከተው ቅርጻቅርጽ፡ 10 ኪሎ ግራም ባለ 24 ካራት ወርቅ ሲሆን፡ እኔ አባትህ ያለ አንዳች ቀረጥ ነው ወደዚህ አገር በሰላም ያስገባሁት። ገባህ የኔ ልጅ !" ሲል ብልጠቱን ሳይሆን እውነቱን ለልጁ ነገረው። ፖለቲካዊ ኮንትሮባንድ !
.
☑️ብልጥ ሰው የሚሰራውን ሳይሆን መስማት የምትፈልገውን እየነገረህ ነው ፍላጎቱን የሚፈጽመው !!
.😄😄😄😄😄

❤6👏3
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details

አብዛኛው ሰው "ችሎታ አለኝ" ብሎ ያስባል፤ ነገር ግን ያለው "ልምድ" እንጂ "ችሎታ" አይደለም። ልምድ ማለት ለአንድ ኩባንያ ለብዙ ዓመታት ታዝዞ የመስራት ውጤት ነው። ችሎታ ግን በየትኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ለአንተ ኃይልና ገንዘብ ሊያስገኝልህ የሚችል "ተንቀሳቃሽ መሣሪያህ" ነው።
ስለዚህ በዚህ ሰዓት ትኩረት ማድረግ ያለብህ ወደፊት ነጻ የሚያወጣህ ችሎታ ላይ ብቻ ነው።ከነዚህ ችሎታዎች ውስጥ ሽያጭ፣ ሰዎችን ማሳመን፣ ማርኬቲንግ እና የገንዘብ አያያዝ ዋነኞቹ የኃይል ምንጮች ናቸው። ወደፊት መሸጥ የሚችል ሰው በየትኛውም ሀገርና በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢወድቅ አይራብም። ማሳመን የሚችል ሰው ሰራዊት መገንባት ይችላል። እነዚህ ችሎታዎች ካሉህ ብትወድቅና ብትከስር እንኳን፤ድጋሜ ተነስተህ ራስህን ማሳደግና መገንባት ትችላለህ።

❤3
ኢንትሮቨርት ማለት... በደቂቃዎች ውስጥ በአእምሮው የሃሳብ ግንብ ሰርቶ፣ በገዛ ሃሳቡ ተረብሾ ጭንቀት ውስጥ የሚገባ ሰው ነው።"
Ene yehe neger alebegh enantes?
❤1
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል ጊዜ በማንኛውም ሰአት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምንአልባት ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ነገር ግን ጊዜ ካንተ ያበለጠ ሀያል ነው አንድ ዛፍ መቶ ሺህ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ ዛፎችን ታቃጥላለች አንድ መጥፎ ስራ ጥሩ ድረጊቶችን ታጠፉለች ዋናው ነገር ሰዎችን የምታከብር በአስተሳስብ ዘመናዊ እና ሁል ጊዜ ጥሩ አመለካከት ያለህ ሁን 👍
❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️Whatsapp task እንዴት እንሰራለን?
➡️ Whatsapp acc ban ሊደረግ ስለሚችል አዲስ
አካውንት ተጠቀሙ
➡️See the video
Get work ⬇️⬇️
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
➡️ Whatsapp acc ban ሊደረግ ስለሚችል አዲስ
አካውንት ተጠቀሙ
➡️See the video
Get work ⬇️⬇️
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️Bank card እንዴት አድ እናረጋለን?
➡️እንዴት withdraw እናረጋለን?
➡️See the video
Get work ⬇️⬇️
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
➡️እንዴት withdraw እናረጋለን?
➡️See the video
Get work ⬇️⬇️
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
በ 1 Task 140 ብር ብዙ ሰው እየሰራበት ነው
የማታቁት ነገር ካለ Comment ላይ ንገሩኝ
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
የማታቁት ነገር ካለ Comment ላይ ንገሩኝ
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
❤1
Withdraw ለከበዳችሁ🤟
🔔ከሁሉም በፊት ምትቀበሉበትን አድ አርጉ ፤ Telebirr or m-pesa
➡️STEP 1 : Withdrawal በሉት
➡️STEP 2 : Recieved ሚለውን ንኩት
➡️STEP 3: ማውጣት ምትፈልጉትን መጠን አስገቡ
🚨እስከ MARCH 25 ጊዜ አላችሁ....100 ብር
መስራት ግዴታ ነው😃
https://www.tanvexo.com/home?invite_code=15093
ዝቅተኛ ማውጣት የምትቹሉት የገንዘብ መጠን #100ብር ነው ❤️
💥የሰራቹህትን ገንዘብ #በTelebir ወይም #በMPESA በቀላሉ ማውጣት ትችላለህ👍

ሰበር ዜና፦ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል! ጠዋት $110 የነበረው አንድ በርሜል ነዳጅ በአሁኑ ሰዓት $97 ገብቷል።"
በመካከለኛው ምስራቅ የነበረው ውጥረት የመርገብገብ ምልክት ማሳየቱን ተከትሎ፣ የነዳጅ ዋጋ ላለፉት ሳምንታት ሲያስመዘግብ የነበረውን ጭማሪ ትቶ በከፍተኛ ሁኔታ ወርዷል።
ምን ተፈጠረ?
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ከቴህራን (ኢራን) ጋር ቀጥተኛ ንግግር መጀመራቸውንና በኢራን የነዳጅ ማውጫዎች ላይ ሊሰነዘር ታቅዶ የነበረው ጥቃት እንዲቆም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ፕሬዝዳንቱ ባለፉት ሁለት ቀናት በሁለቱ ሀገራት መካከል "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት መደረጉን ገልጸዋል።
የገበያው ሁኔታ በቁጥር፦
* 8% ቅናሽ አሳይቶ አሁን በዚህ ስአት በአንድ በርሜል $97 ገብቷል።
ኢራን በበኩሏ የተባለውን ንግግር ብታስተባብልም፣ የአለም ገበያ ግን ለትራምፕ መግለጫ በሰጠው ፈጣን ምላሽ የዋጋ መረጋጋት ታይቶበታል።
ይህ እርምጃ በቀጠናው ሊቀሰቀስ የነበረውን መጠነ ሰፊ ጦርነት ስጋት በእጅጉ የቀነሰው መሆኑ ተነግሯል።
Via GN
ጉርሻ page
🌴🌴🌴

አንዳንዴ ለእኛ ከቀረቡት ሰዎች ይልቅ የራቁን ሰዎች አሳምረው ያውቁናል። ከአንድ እናት ተወልደው በአንድ ጣሪያ ሥር ከአደጉ ወንድምና እኅት በላይ አራምባና ቆቦ ያሉ ሰዎች ይሳሳባሉ። ልብ ለልብ ይግባባሉ። እንጀራ ጠቅልለን የምናጎርሰውን ሰው ሆድ አናውቅም። አንዳችን የአንዳችንን ልብስ ለብሰን ስንሳሳቅ የምንተዋወቅ እንመስላለን።
እንደ ወንድምና እኅት የወረስናቸው ዓይኖችና ጆሮዎች ተመሳሳይ ናቸው። እርስ በእርስ ግን አንተያይም። አንሰማማም። ዓይኖቻችን የሩቅ ሰው ያያሉ። ጆሮዎቻችን ባይተዋሩን ያደምጣሉ። በሥጋ እንጂ በመንፈስ አልተዛመድንም።
📓ትዝታሽን : ለእኔ ትዝታዬ : ለአንቺ