አስገራሚ እውነታዎች
3.95K subscribers
1.37K photos
21 videos
136 links
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም


https://telega.io/channels
Download Telegram
ተጠንቀቅ

ቋንቋ በጥያቄ ውስጥ ትዕዛዝን የሚያደብቅ ስውር ዘዴ ነው! ጥያቄው ከላይ ሲታይ ንፁህ ቢመስልም ፤ ነገር ግን አድማጩ ትዕዛዝን እንዲቀበል ያስገድዳል!

ለምሳሌ:-
"በቀኝህ በኩል ያለውን መብራት ማጥፋት ትችላለህ?" ይህ ጥያቄ ከላይ ሲታይ አማራጭን የያዘ ቢመስልም ፣ በውስጡ ትዕዛዝን ይዟል! ላጠፋው አልችልም ማለት ፣ ሌላውን ሰው እንደ መናቅ ያስቆጥራልና::

ሌላ ምሳሌ:-

"አሁን ምን እንደጨነቀህ ልትነግረኝ ትችላለህ ወይስ ትንሽ ልጠብቅህና ስትረጋጋ ትነግረኛለህ?"

ይህ ጥያቄም አንተ የጨነቀህን ጉዳይ የመናገር ግዴታን ይጥልብሀል:: የተሰጠህ ብቸኛው አማራጭም መቼ የሚለው ነው:: ቋንቋ የውሸት ምርጫን ለመፍጠር ሁነኛ መሳሪያ ነው::

ተጨማሪ ምሳሌዎች እነሆ:-

"መቼ ነው ሲኒማ የምትወስደኝ?"

ጥያቄው ሲኒማ ቤት ትወስደኛለህ ወይስ አትወስደኝም ሳይሆን፣ "መቼ ነው" የሚለው ነው ። ይህን ጥያቄ የጠየቀችህ ሴት ካለችም ሳትወድ በግድህ ሲኒማ ቤት እንድትወስዳት እጅህን እየጠመዘዘችህ ነው ማለት ነው ።
የብዙዎች ደግነት እንደ መድረክ ድራማ ነው፤ ተመልካች ሲኖር ብቻ የሚታይ !

ሰው ስለሚያይህ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ስጥ
🤝
❤2
አንድ ነገር ለመግዛት ገንዘብ ስታወጣ፣ የምታወጣው ብሩን ብቻ ሳይሆን ያንን ብር ለማግኘት የገበርከውን "ሰዓት" ጭምር ነው።ለምሳሌ በቀን 500 ብር የምታገኝ ከሆነና 2,500 ብር የሚያወጣ ጫማ ከገዛህ፣ ያ ጫማ ዋጋው 5 ቀናት የህይወትህ ጉልበት ነው ማለት ነው። ማንኛውንም ነገር ከመግዛትህ በፊት "ይህ ነገር ለዚህ ሰዓቴ ይገባዋል ወይ?" ብለህ ራስህን ጠይቅ

📕የገንዘብ ሳይኮሎጂ
ሞርጋን ሃውሰል
❤7
በደቡብ ኮሪያ የሚታወቀው "ፕሮጀክት ሞንሱን" የተሰኘው ጥበብ ሃይድሮክሮሚክ ቀለም በመጠቀም ዝናብ ሲዘንብ ብቻ በእግረኛ መንገዶች ላይ ባለቀለም የአበባ ስዕሎችን የሚያሳየው ልዩ አስፋልት።
መፃደጃ ቤት  በማማጥ ራስን በመሳት ሞት ሊከተል ይችላል

​በመጸዳዳት ወቅት ከመጠን በላይ ማማጥ  ለሞት ወይም ራስን ለማሳት ሊዳርግ እንደሚችል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።

ይህ ሁኔታ “ዴፌኬሽን ሲንኮፒ” በመባል የሚጠራ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ደም ግፊት መውረድ ነው።

የሆድ ድርቀትን መከላከልና በመጸዳዳት ወቅት አለመጨነቅ ለጤና ወሳኝ ነገር ነው ይላሉ ባለሙያዎች።
❤1
ልጅ እያለሁ፣ ትልቅ ስሆን የፈለኩትን ነገር ማድረግ የምችል ይመስለኝ ነበር። እውነታው ግን፣ ትልቅ ስትሆን ነጻነትህን የምታጣው ያኔ ነው። ለስራ፣ ለቤተሰብ፣ ለብዙ ነገር ባሪያ ትሆናለህ።

ሱዛን ኡልማን
❤2
ታሪካችሁ ሲነገር እንዲህ እንዲባል አድርጉ
እንዳቃታቸው😔
እንዳልተሳካላቸው
እንደወደቁ
እንዳለቀሱ😥
ሰዎች እንደተሳለቁባቸው
አልቀሩም ሁሉንም በድል አሸንፈዋል💪♥️


       መልካም ቀን🙏
👍4
Forwarded from Ethio Digital Learning
ከሰው ጋር ስልክ በማውራት ብቻ በሰዓት እስከ 20$ በሰዓት የምትሰሩበት እድል

አሁን ለ Ai training የሚሆኑ ድምፆች በካምፓኒዎች እየተሸጡ ይገኛሉ.

ምን ያስፈልጋለ:

- ስልክ (Android ለአሁን)
-ኢንተርኔት
- የምታወሩት ጏደኛ
- ኢንግሊዘኛ ቋንቋ (ለአሁን.. ወደፊት አማርኛ ይመጣል ብለን እንጠብቃለን)

English ካልቻላችሁ ከ ChatGpt dialogue prompt በመጠየቅ ትወስዳላችሁ

Eligible ለመሆን ቢያንስ 11 ደቂቃ ማውራት አለባችሁ!

how to start:

> sign up: https://www.fluffle.world/?ref=Minte

> use code: Minte

> የምትችሏቸውን ቋንቋዎች አስገቡ
> እዛው አፕ ውስጥ ለጏደኛዎ ይደውሉ
> talk for at least 11 minutes to qualify for payment

i already made $30+ in a single day from 4 calls (free monies)

this is the easiest money i have shared on this account so far​​​​​​​​​​​​​​​

So እንዴ ጏደኛ ይገኛል...እዚሁ ላይ አፕ አውርዳችሁ Signup ካደረጋችሁ በኃላ Username comment ላይ ማስቀመጥ.. ሰው በዛ Username ፈልጎ ይደውልላቿል!

Withdraw ለጊዜው አልጀመረም
❤2
ጃ ጉ ዋ ር
🐅   🐅

🐅
ጃጉዋር የሚለው ቃል የተገኘው ከህንድ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም በአንድ ምት ብቻ ጠላቱን የሚገድል ማለት ነው።

🐅
ጃጉዋር በማታ ብቻ የሚንቀሳቀስ፣ በመንጋ መኖር የማይሻ ብቸኛ ነዋሪ እንስሳ ሲሆን ድንገተኛ ጥቃት የሚያደርስ የደፈጣ አዳኝ ነው። የሚኖርበትን ዋሻ የሚያጥረው በእዳሪውና በዛፎች ነው።

🐅
ጃጉዋሮች አንድን ግዙፍ እንስሳ የሚገድሉት ጭንቅላቱ ላይ አንድ ምት በማሳረፍና በአንድ ጊዜ ንክሻ ብቻ ነው።

🐅
ጃጉዋር አጋዘንን የመሰለ ጉልበተኛ እንስሳ በአንድ የጡጫ ምት ወይም አንድ ጊዜ በመቧጠጥ ብቻ መግደልና መመገብ ይችላል።

🐅
ጃጉዋር በግዝፈትና በጉልበት ተወዳዳሪ የሌለው የድመት ዝርያ ነው። ከድመት ዝርያዎችም ውሃ ውስጥ መዋኘት የሚወደው ጃጉዋር ነው።

🐅
ሜላኒስቲክ የተባሉት የጃጉዋር ዝርያዎች ሙሉ ለሙሉ ጥቁር ናቸው።

🐅
ጃጉዋሮች ሁሉ ሲወለዱ ዓይነ-ስውር ናቸው ዓይን የሚያበቅሉት ከተወለዱ በኋላ ነው።

🐅
ጃጉዋር ሥጋ በል እንስሳ ቢሆንም ከእፅዋት ዘር ግን በጣም የሚወደው ፍራፍሬ አለ። እሱም አቮካዶ ነው።

🐅
ጃጉዋር በሰዎች የሚታደነው ስለ ቆዳው ውበት ነው።

🐅
በአሁኑ ጊዜ በዓለማችን ላይ ያሉት የጃጉዋሮች ቁጥር ከ6 ሺህ አይበልጥም።

🐅
ጃጉዋርን የሚያስፈራው ወይም ስጋት ውስጥ የሚከተው ብቸኛ ፍጥረት አናኮንዳ የተባለ የእባብ ዝርያ ብቻ ነው።
━━━━━━━

አንብበው ከወደዱት
👍👍

https://t.me/asgerami_ewnetawo
❤11
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን ✝️
ብዐብይ ሃይል ወስልጣን 🙏✨
አሰሮ ለሰይጣን 👿
አግዐዞ ለአዳም 👼
ሰላም እምይእዜሰ 🕊
ኮነ ፍስሃ ወሰላም 🕊

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ 🌅🎉

https://t.me/asgerami_ewnetawo
❤2
ማስታወቂያ
በቴክ ላይ ለሚሰራ የቴሌግራፍ ቻናል ላይ Admin ሆናችሁ መስራት ምትፈልጉ ልጆች በ @Brana_editor አናግሩኝ።

አስታውሱ

ስራችሁ ከሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ካላቸው ቻናሎች ላይ Forward ወይም copy እያደረጉ በቀን ቢያንስ 2 እና ከዛ በላይ post ማድግ ነው።

ማሳሰቢያ

እኔስ ጥቅሜ ምንድን ነው ካላችሁ በሳምንት 3 ቀን የራሳችሁን ቻናል በነፃ ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ።

https://t.me/asgerami_ewnetawo
🆓 ከቴሌግራም ሳትወጡ በነፃ
ዶላር መስራት ትፈልጋላችሁ ❓

አዎ ከሆነ መልሳችሁ አሁኑኑ ይሄንን
የቴሌግራም ቦት ፈጥናችሁ ጀምሩ
💸

🟠 ዝቅተኛ የማውጣት መጠን 1 ዶላር

የማውጣት ጥያቄ በትክክል
እንደሚሰጡ አረጋግጨለሁ።


📝 አሰራሩም በጣም ቀላል ነው።

🏪 መጀመሪያ ቦቱን እንደከፈታችሁ
3 ነፃ Spin ይሰጣችኋል በዚያ ተጫውታችሁ ስትጨርሱ ተጨማሪ 3 Spin ለማግኘት ቻናላቸውን መቀላቀል ነው ሌላ ተጨማሪ Spin ለማግኘት ደግሞ ሰዎችን መጋበዝ እና ታስክ መስራት ነው ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ።


🤩🤩🤩🤩🤩🤩

https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D

https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D

https://t.me/asgerami_ewnetawo
automatic caption/username እያንዳንዱ Post ስር Automatically የሚያስቀምጥላተቹ አስገራሚ Bot 👉 https://t.me/PostSignatureProBot
❤2
Forwarded from Ethio Digital Learning
🆓 ከቴሌግራም ሳትወጡ በነፃ
ዶላር መስራት ትፈልጋላችሁ ❓

አዎ ከሆነ መልሳችሁ አሁኑኑ ይሄንን
የቴሌግራም ቦት ፈጥናችሁ ጀምሩ
💸

🟠 ዝቅተኛ የማውጣት መጠን 1 ዶላር

የማውጣት ጥያቄ በትክክል
እንደሚሰጡ አረጋግጨለሁ።


📝 አሰራሩም በጣም ቀላል ነው።

🏪 መጀመሪያ ቦቱን እንደከፈታችሁ
3 ነፃ Spin ይሰጣችኋል በዚያ ተጫውታችሁ ስትጨርሱ ተጨማሪ 3 Spin ለማግኘት ቻናላቸውን መቀላቀል ነው ሌላ ተጨማሪ Spin ለማግኘት ደግሞ ሰዎችን መጋበዝ እና ታስክ መስራት ነው ከእናንተ የሚጠበቅባችሁ።


🤩🤩🤩🤩🤩🤩

https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D

https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=Njg1MjM1Njg2XzE%3D
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን

ፊልም
ቻናል
ግሩፕ
ቻት

በደቂቃ ያመጣላቹሃል

bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል

https://t.me/goodsearchabot?start=685235686

https://t.me/asgerami_ewnetawo
❤2