“ሴቶች በፖለቲካ አመራርነት ውስጥ በእኩል የሚወከሉበት፣ በኢኮኖሚ የሚጠቀሙበት እና መብትና ክብራቸውን የሚጠብቁ ተቋማት እውን የምታደርግ አፍሪካን እንገንባ” የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሸዊት ሸንካ
አዲስአበባ፡- 26/02/ 2019 (አሚኮ) – 2ኛው የአፍሪካ የፓለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በአዲስአበባ መካሄዱን ቀጥሏል። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ሴቶች አምራቾች፣ ፈጣሪዎች፣ መሪዎች እና የሰላም እና የልማት ምልክቶች እንጂ ዕርዳታ ጠባቂዎች አይደሉም
ብለዋል። በሴቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ማለት ኢኮኖሚያዊ ትራንስፎርሜሽን፣ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር፣ ማህበራዊ ትስስር እና ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ መሆኑን…

👍1
ሕዳሴ እና የባሕር በር፤ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ነጻነት እና የሕልውና ምሰሶዎች
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማረጋገጥ፣ ከድህነት ለመላቀቅ እና ሉዓላዊነትን ለማጽናት የሕልውና ምሰሶዎች ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዓባይ እና ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ
መኾናቸውን፣ መሻቷም የሕልውና እንጂ የቅንጦት እንዳልኾነ አረጋግጠዋል። ግድቡ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኀይል በማቅረብ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…

❤3👍1
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ።
የ41 ዓመቱ የእግር ኳስ ባለታሪክ ለሀገሩ ከ2003 እ ኤ አ ጀምሮ 234 ጨዋታዎችን አድርጎ 146 ግቦችን አስቆጥሯል። የተጫዎተው ጨዋታም ይሁን ያስቆጠረው ግብ የአለም ክብረ ወሰን ነው።
ሮናልዶ በመስከረም ወር የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ባለመሠለፉ የተጨዋቾች ተነጥሎ ከወጣ በኋላ እንደሚመለስ ተስፋ…
https://www.ameco.et/sport/6756/

ከ1ሺህ 500 በላይ ዜጎች በነጻ የዐይን ሕክምና ተጠቃሚ ሊኾኑ ነው።
የደብረ ብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ማዕከል ከ”ኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት” ጋር በመተባበር በደብረ ብርሃን እና በአካባቢው ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ነጻ የዐይን ሕክምና ሊሰጥ ነው። አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የዐይን ክፍል አስተባባሪ ሲስተር ዋጋየ መከታ እንደነገሩን ታካሚዎችን ቀድሞ የመለየት ሥራ ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም መጀመሩን ገልጸውልናል። ይህም እስከ…

❤3👍2
ለዓመታት የተጓተተው መንገድ በዚህ ዓመት ይጠናቀቅ ይኾን?
ከተጀመረ በርካታ ዓመታትን አስቆጥሯል። የአካባቢው መልክዓ ምድር አቀማመጥ ፈታኝ መኾን፣ የሰሜኑ ጦርነት፣ በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር፣ የተቋራጮች መቀያየር እና ሌሎች ተግዳሮቶች የመንገድ ሥራውን የኤሊ ጉዞ አድርገውት ቆይተዋል። በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ–
ጃናሞራ አስፋልት መንገድ የማኅበረሰቡን የመንገድ ችግር ይቀርፋል ተብሎ ከረዥም ዓመታት በፊት ቢጀመርም ዛሬም ጉዞውን ማገባደድ ተስኖት ይስተዋላል። የሰሜን…

“በሐረሪ ክልል ለማልማት ለሚሰማሩ ባለሃብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል” ኦርዲን በድሪ
በሐረሪ ክልል በሆቴል፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንት ቦርድ የኢንቨስትመንት ማዕድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት የሦስት ወራት የሥራ
አፈፃፀም ገምግሟል። በቀረበው ሪፖርትም በክልሉ በኢንቨስትመንት ፍቃድ መሬት ወስደው ወደ ሥራ ባልገቡ አልሚዎች ላይ ከማስጠንቀቂያ ጀምሮ እስከ ኢንቨስትመንት ፍቃድ…

❤1
ከኢኮኖሚ ባሻገር፡- የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት በቀጣናዊ ጸጥታ እና ሉዓላዊነት ሚዛን!
የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት የኢኮኖሚ እና የንግድ ፍላጎትን ከማቀላጠፍ በላይ በቀይ ባሕር እና በኤደን ባሕረ-ሰላጤ ለሚከሰቱ ጂኦፖለቲካዊ እና የጸጥታ ነክ ሥጋቶች ዘላቂ መፍትሔ ለማምጣት ወሳኝ ስልታዊ ፋይዳ አለው። ቀጣናው የዓለም አቀፍ መርከቦች ዋና መተላለፊያ በመኾኑ
ከተራ የባሕር ላይ ወንበዴዎች ጀምሮ እስከ ሁቲ አማጺዎች ጥቃቶች ድረስ ለተለያዩ አለመረጋጋቶች የተጋለጠ ነው።…

❤2