قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.71K subscribers
362 photos
109 videos
43 files
514 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
ተርቲል ምርጥ አፕሊኬሽን 💯💯💯💯✅✅
❤4💯2
﴿الأخلاء﴾ على المعصية في الدنيا ﴿يومئذ﴾ يوم القيامة ﴿بعضهم لبعض عدو إلا المتقين﴾ إلا المتحابين في الله - عز وجل - على طاعة الله - عز وجل -

📒 البغوي
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤1
ከታላቁ ኢማም ሠዒድ ብኑ ጁበይር እንደተዘገበው እንዲህ ብሏል :-

« ኢብኑ ዐባስ ረ.ዐ እንዲህ ብሎኛል

«አግብተሐልን?» አለኝ

«አይ (አላገባሁም) » አልኩት።

«አግባ የዚህ ኡማህ በላጩ ሠው ብዙ ሚስቶች የነበሩት ሠው ነው። »

(ነብዩ ሠለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም ማለቱ ነው። )

📒 አል-ቡኻሪይ


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2🎉2
እንደውም ባልሽን ማገዝ አለብሽ!

ሼይኽ ሙሐመድ ሷሊህ ብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል

«አንዲት ሚስት ባሏ ለሁለተኛ ለሚያገባት ሚስቱ ( በሚያገባ ጊዜ) በመሕር ልታግዘው ይገባል። »

ይኸው ነው። 👌

📒 ፈታዋ አል-ሐረም አል-መኪይ

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤4🤣3👍2
📮 በአሁኑ ሰአት በጣም ያመንኩበት ነገር ቢኖር ከፋብሪካ የሚሠሩ ዘይቶች ጤና የሚጎዱ መሆኑን ነው። ብዙ የጤና ባለሙያዎች ሲናገሩ ሰምቻለሁ። አሳምኖኛል።

📮 ግን ለመራቅ በጣም ከባድ ነው። ከቤተሰብ ፣ ከጎረቤት አጠቃላይ ማሕበራዊ አኗኗሩ አይሰጥም።

የምግብ አወሳሰዴ በጤናዬ ላይ ትልቅ ለውጥ እንዳለው አውቃለሁ። ግን ተግባራዊ ለማድረግ የሚከለክሉ ነገሮች አሉ።

📮 በተለይ ዘይት እና ስኳር (ሻይ የመሳሰሉ ውስጥ ያለው) ያለምንም ጥርጥር አወሳሰዳችን ጉዳት ያመጣል። ከተፈጥሮ ነገሮች ከሚወሰደው ስኳር ይልቅ አሁን በዳቦ ፣ በሚፈጩ ጁሶች ሳይቀር ስኳር ሳይጨምሩ አያቀርቡም። 😞


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2💯2
«ዱንያ ሁሉም ነገሯ ጨለማ ነው ፤ ዑለማዎች ጋር ከተቀማመጡበት ቦታ ሲቀር »

📒 ሐሠን አል-በስሪይ ረሂመሁሏህ

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍2💯1
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤4🤝1
جُمُعَةٌ مُبَارَكَةٌ،

تَقَبَّلَ اللهُ مِنَّا وَمِنْكُمُ الطَّاعَاتِ،

وَغَفَرَ لَنَا وَلَكُمْ الزَّلَّاتِ، وَرَزَقَنَا وَإِيَّاكُمْ الإِخْلَاصَ فِي الْأَقْوَالِ وَالأَعْمَالِ،

وَجَمَعَنَا فِي الْفِرْدَوْسِ الأَعْلَى مِنَ الْجَنَّةِ. 🤲🌹

أَكْثِرُوا مِنَ الصَّلَاةِ وَالسَّلَامِ عَلَى رَسُولِ اللهِ ﷺ.

جَعَلَ اللهُ يَوْمَكُمْ مَمْلُوءًا بِالْخَيْرِ وَالْبَرَكَةِ وَالطُّمَأْنِينَةِ. ❤️
❤1
Audio
​محاضرة جديدة جميلة
አዲስ ውብ ዳዕዋ

​📌 العنوان
ርዕስ:

لا اجتهاد في مسائل الأصول

በመሠረታዊ የሃይማኖት ነጥቦች (አሱል) ላይ ኢጅቲሃድ የለም!

​ በጣም አስፈላጊ የሆነ መልእክት!

ብዙ ሰዎች ስህተት ላይ የወደቁበት አጣዳስፊ ለሆነ፣ አደራ ሁላችሁም አዳምጡት!

​🔹 ሁሉንም የሃይማኖት ነጥቦች እኩል አድርገው ለሚያዩ፣
🔹 ጀህሚይ እና ሙሽሪኮችን ሳይቀር "ሙጅተሂድ ናቸው" ለሚሉ ሰዎች በተለይ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው።

​💡 በተጨማሪም:
በውስጡ «ዑዝር ቢል-ጀህል» የሚለው ርዕስ በሰፊው ተብራርቶበታል።

​🎙 አቡ ሙሐመድ አህመድ አል-አርጎቢ

​📲 ትምህርቱን ለማዳመጥ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡
🔗 https://t.me/Abumuhemed1
❤3👍2
٦٢٩٥ - حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ: حَدَّثَنَا حَمَّادٌ، عَنْ كَثِيرٍ، عَنْ عَطَاءٍ، عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ ﵄ قَالَ:

قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «خَمِّرُوا الْآنِيَةَ، وَأَجِيفُوا الْأَبْوَابَ، وَأَطْفِئُوا الْمَصَابِيحَ؛ فَإِنَّ الْفُوَيْسِقَةَ رُبَّمَا جَرَّتِ الْفَتِيلَةَ فَأَحْرَقَتْ أَهْلَ الْبَيْتِ.»
አሏህ የታመመ ሁሉ ያሽርልን !! አንዳንዴ ሞት የሚርቅበት ሰአት አለ። ነፍስ አትወጣ ፣ አትገባ ። ትልቅ ስቃይ ነው።

አንድ እህታችን ታማብን ነው ።

በየ ሆስፒታሉ በዚህ ጭንቅ ስንት ታማሚ ይኖር ይሆን እያለኩ ነው። 😌

አሏህ የታመመ ሁሉ ያሽረው! 🤲

ከዚህ ስቃይ ሞት በምን ጣዕሙ ያስብላል !!

لا حول ولا قوة إلا بالله
👍7❤1
ሰውን ለመመዘን ንግግሩ ብቻ መመልከት ስህተት ነው።
❤4
ከ «ዱዓቱ-ተንዊር» ወይም «ሙንኪሩ-ሡናህ» እነዚያ ከሙእሚኖች መንገድ ውጪ ያለን የሚከተሉት ከሚታወቁበት መለያዎቻቸው አንዱ

«ማንኛውም ሠው በመልካም ስነ-ምግባር እስከሆነ ድረስ #የጀነት_ነው ይላሉ። » ይህን ደጋግመው አጠንክረው ይናገሩታ - መጀመርያውኑም በጀነት የሚያምኑ ናቸውና - ክርስቲያን ቢሆንም እንኳን አይሁድ ቢሆንም እንኳን አሏህ ያወረደው ወሕያ አልቀበልም ብሎ ቢመልስ እንኳን ፥ ድንጋይ የሚያመልክ ቢሆንም እንኳን

"ስነ -ምግባሩ የተስተካከለ ከሆነ " የጀነት ነው ይላሉ። የተከበረ ስነ-ምግባር አለው ያሉት ሰው የትኛውም እምነት ተከታይ ቢሆን እንኳን ከፍ ከፍ ያደርጉታል። የጀነት ማረጋገጫ ሰነድ ይሰጡታል።

ይህ አመለካከት «ሰብዓዊነት» የሚባል የዘመኑ ኃይማኖት ነው።

Humanism :- (ሰብዓዊነት) ይህ ማለት ከአሏህ ሐቅ በላይ ፣ የሰዎች ሐቅ ከፍ አድርጎ መመልከት ነው።

፨ በአምልኮ ላይ በአሏህ ሐቅ ላይ ድንበር ብታልፍ (ብታምፅ) እነሱ ዘንድ ምንም ችግር የለውም። ዋናው ነገር እነሱ ዘንድ ግለሰቦች ሐቅ ላይ ድንበር አለማለፍህ ነው።

▶️ በ «ኻሊድ ክብሮም » ትምህርት ቤት የምትማር አንዲት ልጅ እንደነገረችኝ ፥ አስተማሪያቸው ኻሊድ

[ «ጀነት የሚገቡት ሙስሊሞች ብቻ ናቸውን? » የሚል ጥያቄ አንስቶ ክርክር ተነስቶ ነበር አለችኝ። ከዚያም የ «ሙንኪሩ ሡናህ» ሰዎች የሚያነሷቸው ነጥቦች መነሳት ጀመረ። ] ብላ ነግራኝ ነበር።

፨ ብፈለገው ያጣሁት የኻሊድ ንግግር አለ

« የሠው ልጅ ፍፁም ነው። » እያለ የሚናገርበት

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

አሏህ በዲናችን ከመፈተን ይጠብቀን !!


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ሼር እናድግ !!
❤1
​📖 📢 إعلان عن مجلس علمي مبارك
​قال رسول الله ﷺ: «مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ»
​✨ يسرنا دعوتكم لحضور سلسلة الدروس العلمية المنهجية في دراسة كتاب:
📘 «المختار في عقائد ورسائل أهل السنة والأثر»
​🎙️ المدرس: أبو عبد الله عبد المنان محمد
🌐 المكان: عبر الإنترنت (بث مباشر)
⏰ الموعد: الساعة 9:30 مساءً
📅 الجدول: 4 أيام في الأسبوع
👥 الفئة المستهدفة: عام للجميع (للرجال والنساء)
​💡 كونوا على الموعد، ولا تفوتوا فرصة التزود من العلم الشرعي النافع.



​📖 📢 Beeksisa Barnoota Mubaaraka
​Ergamaan Rabbii (ﷺ) akkana jedhan: «Nama karaa beekumsa itti barbadu deeme, Rabbiin karaan suniin gara Jannataatti isaaf laaffisa.»
​✨ Kabajamtoota Obboloota, barnoota kitaaba kanaa irratti akka hirmaattan kabajaan affeeramtaniittu:
📘 "Al-Mukhtaar fii Aqaayidi wa Rasaayiil Ahlis-Sunnah wal-Asar"
​🎙️ Barsiisaa: Abuu Abdillaah Abdulmannaan Muhammad

🌐 Bakka :telegram irrati(Bifa Live / Barsiisa kallattii)
⏰ Yeroo: Sa'aatii 3:30 halkan (9:30 PM)

📅 Sagantaa: Torbanitti guyyaa 4

👥 Hirmaattota: Hundaaf (Dhiiraa fi Dubartootaaf)
​💡 Yeroon argamaa, carraa beekumsa amantaa argachuu kana hin dabarsinaa!

​📖 📢 የዐቂዳ ደርስ ጥሪ

​የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡- «እውቀትን ፍለጋ መንገድን የሄደ ሰው አላህ ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድ ያገራለትል።»

​✨ በሚከተለው የዓቂዳና የሱና ኪታብ ትምህርት ላይ እንድትሳተፉ በክብር ተጋብዘዋል፡
📘 «አል-ሙኽታር ፊ ዓቃኢዲ ወረሳኢል አህሊሱና ወል-አሰር»
​🎙️ አስተማሪ፡  አቡ ዓብዲልላህ ዓብዱልመናን ሙሐመድ
🌐 ቦታ፡ በእንተርኔት (በቀጥታ ስርጭት)
⏰ ሰዓት፡ ምሽት 3:30 ሰዓት (9:30 PM)
📅 ፕሮግራም፡ በሳምንት 4 ቀን
👥 ተሳታፊዎች፡ ለሁሉም (ለወንዶችም ለሴቶችም)
​💡 በቦታው በመገኘት የሸሪዓ እውቀትን የመቅሰም አጋጣሚውን አይለፉ!

💯🍃 ወደቴሌግራም👉https://t.me/Abuabdelah1
፨ ጓደኝነት ከልብ ነበር። ምቀኝነት ፣ ተንኮል አልነበረም። ጠልፎ መጣል ክህደት አልነበረም። ያማረ ልጅነት ብቻ !!


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤7