قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.71K subscribers
365 photos
109 videos
43 files
516 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
ትልቅ ምክር !!

አሏህ ለተግባር ይወፍቀን !!
👍6❤2
ለሆድህ የሚበጅህን ምረጥ !!

የፍየል ሐቅ እና የሰው እየለየን
🤝3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መችም የማትረሳው ስጦታ «የኪታብ ሥጦታ» ነው። ለኔ ...

ባየኸው ፣ በተጠቀምክበትና ለሌሎች ባስጠቀምክበት ቁጥር የማይጠፋ ትዝታ !!👌
💯4❤1
https://t.me/dene2000eslam?livestream

على الشيخ عابد بن محمد الأثري حفظه الله

📚 اختصار علوم الحديث
💯2
፨ የ80 አመት አንድ ሼይኽ እባካቹህ አትግደሉኝ "ነገ የውመል ቂያማ አሏህ ፊት እጠይቃቹለሁ" እያለ በቤቱ ውስጥ ከሚስቱ ጋ ሆኖ እየለመናቸው የገደሉ ሁቲ ሺዓዎች

«አንድ የሚሰግድ ሰውዬ በጦርነት መሐል አልገደሉትም» እያሉ ያናፍሳሉ። 😄 መቼም የወደቀ ሁሉ አንሺ አለውና የሚያምናቸው ሰው ብዛቱ ... አሏሁ ሙስተአን !!

(እኔ የጠቀስኩላቹህ ታሪክ የፎቶ ቅንብር ሳይሆን በቪድዮ በድምፅ ያለ ነው። )

አሏህ ያጥ- ፋቸውና!!
😁1
መቼም የማላደርገው ነገር
------------------------

፨ የሳዑዲ መንግስት እና ተግባሮች በተመለከተ መቼም «ከሺዓ ፣ ከሱፍያ ፣ ከኢኽዋን (ከነ ቡችሎቻቸው) ..» ጋር ሆኜ ሳዑዲን እና መንግስቷን ለማጥላላት አልሠራም።

፨ እኔ የሳዑዲን መንግስት የምተችበት ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። አስፈላጊ ነው ብዬ በማምንበት መንገድና ወቅት ብቻ - ያውም መስለሀ ካለው - እቃወማለሁ።

📮 በየትኛውም ወቅት እነዚህ የጠቀስኳቸው ቡድኖች በዚች ሐገር ዘመቻ ከከፈቱ ሁልጊዜ ከነሱ በተቃራኒ ነኝ። እነዚህ ቡድኖች የሳዑዲን መንግስት የሚጠሉት እውነት እንደሚያስመስሉት «ሙንከር» ስላለ ብቻ አይደለም።

እንደዛ ቢሆን ኖሮ የሚወዷቸውና ዘመቻ የማይከፍቱባቸው ሐገራት ብንመለከት እጅግ በዲንም ፣ በአኽላቅም ፣ በሙዐመላም የዘቀጡ ሐገራት ነው።

፨ ብዙ ሐተታ ሳላበዛ

📮 እነዚህ ቡድኖች የተናበበ ዘመቻ በሳዑዲ ላይ በከፈቱ ቁጥር እኔ ከእነሱ ተቃራኒ ነኝ።

(ሳዑዲ ላይ እየተቸሁ ከፃፍኩም ከራሴ እይታ እና የነሱን ዘመቻ ያላማከለ ሆኖ ነው )

© አቡ ሙስሊም


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍6❤3😁1
Forwarded from عبدالكريم بن الشيخ إبراهيم بن نجا الإثيوبي
ነህው ከባድ ነው ብለው ያስባሉ? መንገዱን ከተከተሉት በጣም ቀላል ነው!

​ብዙ ጊዜ በጀማሪዎች ዘንድ "ነህው ከባድ ነው" ሲባል ይደመጣል። ነገር ግን የዘርፉ ዑለሞች እንደሚያረጋግጡት ነህው ቀላል ከሆኑት የዒልም ዘንፎች አንዱ ነው። ዋናው ልዩነት የምንማርበት መንገድ እና የምንመርጠው ኪታብ ነው!

​ነህውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመረዳትና  (ኢትቃን ለማድረግ) 3 መሠረታዊ ነጥቦች፦

⓵​ለጀማሪ የሚሆን ኪታብ መምረጥ፦ ከኺላፎች የጸዳ፣ ራጅህ የሆኑ መስአላዎችን የያዘ፣ በነጠላና ግልጽ አገላለጽ የተጻፈ መሆን አለበት።
⓶​ ኪታቡን ሳያቋርጡ በተከታታይ መቅራት፦ የነህው ህጎች የተያያዙ በመሆናቸው በአጭር ጊዜ አከታትሎ መማር አስፈላጊ ነው።
⓷​ኢዕራብን መማር፦
የኢዕራብን ቀዋኢዶች የሚያስተምሩና ቋሚና የማይቀያየሩ የኢዕራብን ህግጋት የሰበሰበ መትን መቅራት አስፈላጊ ነው።
ህግጋቱን ከመማር ጎን ለጎን ኑሱሶችን (ጽሁፎችን) ኢዕራብ ማድረግም ተግባራዊ ልምድ ይሰጣል።

​እነዚህን ነጥቦች ታላቁ የዘመናችን ነህውይ ሸይኽ ሱለይማን አል-ዑዩኑ ባዘጋጇቸው 2 አጫጭር ሪሳላዎች (ነህው ሶጊር እና አል-ሙወጦእ ፊል-ዒዕራብ) ውስጥ ያገኙታል።

​መልካም ዜና!
እነዚህ ሁለት ታላላቅ ኪታቦች በአንድ ጥራዝ የታተሙ ሲሆን፣ መፅሐፉን ለሚገዙ ሁሉ የ45 ቀናት የነፃ የነህው ኮርስ አዘጋጅተናል!
​የኮርሱ ቆይታ፦ 45 ቀናት
​ቦታ፦ በቴሌግራም (ኦንላይን)
​📖 ኪታቡን ለመግዛት እና በነፃ ኮርሱ ለመመዝገብ፦
📞 ስልክ፦ 0920248744
✈️ ቴሌግራም፦ https://t.me/Mealimmedresa1
❤1
መግዛት የምትችሉ - ሡዑዲያ
🤝1
ወልቂጤ !! 👌☕️
❤3👍1
ይህ ሼይኽ የያዘው እቃ እንደሙስሊም ያስፈልገናል።

አጠቃቀሙ ጭምር ማወቅ አለብን !!
በቃ ለክፉም ለደጉ ሊኖሩን ከሚገቡ ንብረቶች አንዱ በሆነ እላለሁ።
💯7❤2😁2🤝1
የጦርነት ስጋት የሌለበት አካባቢ ያለ ሰው በፌስቡክ በመሳሰሉ ቦታዎች የሚፃፉ የጦርነት ወሬዎች በመከታተል ጊዜ መግደል ጅልነት ነው።

አስፈላጊ ከሆነ የተጣራ ነገር ብቻ የሚናገሩ እና ኃላፊነት የሚወስዱ ሚድያ ካሉ ሳይበዛ መከተታል ምንም አይደል!

ግን ሁሉ ወረኛ በሆነበት ዘመን ስንት የሚሠራ ነገር እያለ እያገላበጡ እነዚህ እርባና ቢስ ዜናዎች መከታተል መክሰር ነው።

📆 ረቢዑ -2/ ቀን -12 / 1448
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤4