قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.71K subscribers
365 photos
109 videos
43 files
516 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
የትግራይ ክልል መንግስት ጦርነት መጀመሩን ይፋ አድርገዋል።

በቀጠናው ያላቹህ ሙስሊም ወንድሞቻችን የጥንቃቄ እርምጃ ውሰዱ።

📆 ረቢዑ -2/ ቀን -12 / 1448
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
😢3
" ልጄ ሆይ! በአሏህ አታጋራ!! "

ሉቅማን አል-ሐኪም
❤2👍2💯2
እድሜ አጭር ነው። ወደ አሏህ እንመለሳለን !! ህይወት በአጭሩ ይኸው ነው።

📆 ረቢዑ -2/ ቀን -13 / 1448
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2👍1💯1
« ለእርባና-ቢስ ጉዳይ አይደለም የተፈጠር ነው። »

📆 ረቢዑ -2/ ቀን -12 / 1448
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤1👍1💯1
« መጥፎ ሥራህን ፣ መልካም ሥራ አስከትልበት። ታብሰዋለችና »


📆 ረቢዑ -2/ ቀን -12 / 1448
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2🎉1💯1
[ ሰዎች ለጃሂልያ ይዋጋሉ ፤ እኛ ተውሂድን የበላይ ለማድረግ እና ሺርክ ድባቅ ለመምታት የምንታገል ያድርገን። ]

የሚያሳዝነው በዚህ ባንድራ ሥራ ለመሰብሰብ የሚታገሉትም ካፊር መጥቶ ሳይዋጋቸው በፊት አንደኛቸው ሌላኛውን ለማጥፋት ነው እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩት !!

ሌሎችን በጃሒሊያ ማነወር ቀላል ነው ራሳቸው ጋር ያለው የጀሂልያ አሰቢያ የማይታያቸው መሆኑ ነው።

እነዚህ ነገሮች ሳስብ ለኹዘይፋህ (ረ.ዐ) የተነገረውን ምክር በቀር ሌላ መፍትሄ እንደሌለ ይሰማኛል።

" فاعتزل تلك الفرق ... "
❤1
قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
[ ሰዎች ለጃሂልያ ይዋጋሉ ፤ እኛ ተውሂድን የበላይ ለማድረግ እና ሺርክ ድባቅ ለመምታት የምንታገል ያድርገን። ] የሚያሳዝነው በዚህ ባንድራ ሥራ ለመሰብሰብ የሚታገሉትም ካፊር መጥቶ ሳይዋጋቸው በፊት አንደኛቸው ሌላኛውን ለማጥፋት ነው እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩት !! ሌሎችን በጃሒሊያ ማነወር ቀላል ነው ራሳቸው ጋር ያለው የጀሂልያ አሰቢያ የማይታያቸው መሆኑ ነው። እነዚህ ነገሮች ሳስብ ለኹዘይፋህ…
[ ሰዎች ለጃሂልያ ይዋጋሉ ፤ እኛ ተውሂድን የበላይ ለማድረግ እና ሺርክ ድባቅ ለመምታት የምንታገል ያድርገን። ]

የሚያሳዝነው በዚህ ባንድራ ሥራ ለመሰብሰብ የሚታገሉትም ካፊር መጥቶ ሳይዋጋቸው በፊት አንደኛቸው ሌላኛውን ለማጥፋት ነው እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩት !!

ሌሎችን በጃሒሊያ ማነወር ቀላል ነው ራሳቸው ጋር ያለው የጀሂልያ አሰቢያ የማይታያቸው መሆኑ ነው።

እነዚህ ነገሮች ሳስብ ለኹዘይፋህ (ረ.ዐ) የተነገረውን ምክር በቀር ሌላ መፍትሄ እንደሌለ ይሰማኛል።

عن حذيفة بن اليمان رضي الله عنهما

كَانَ النَّاسُ يَسْأَلُونَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ عَنِ الْخَيْرِ، وَكُنْتُ أَسْأَلُهُ عَنِ الشَّرِّ مَخَافَةَ أَنْ يُدْرِكَنِي، فَقُلْتُ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنَّا كُنَّا فِي جَاهِلِيَّةٍ وَشَرٍّ، فَجَاءَنَا اللَّهُ بِهَذَا الْخَيْرِ، فَهَلْ بَعْدَ هَذَا الْخَيْرِ مِنْ شَرٍّ؟ قَالَ: نَعَمْ. قُلْتُ: وَهَلْ بَعْدَ ذَلِكَ الشَّرِّ مِنْ خَيْرٍ؟ قَالَ: نَعَمْ، وَفِيهِ دَخَنٌ. قُلْتُ: وَمَا دَخَنُهُ؟ قَالَ: قَوْمٌ يَهْدُونَ بِغَيْرِ هَدْيِي، تَعْرِفُ مِنْهُمْ وَتُنْكِرُ. قُلْتُ: فَهَلْ بَعْدَ ذَلِكَ الْخَيْرِ مِنْ شَرٍّ؟ قَالَ: نَعَمْ، دُعَاةٌ عَلَى أَبْوَابِ جَهَنَّمَ، مَنْ أَجَابَهُمْ إِلَيْهَا قَذَفُوهُ فِيهَا. قُلْتُ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، صِفْهُمْ لَنَا. قَالَ: هُمْ مِنْ جِلْدَتِنَا، وَيَتَكَلَّمُونَ بِأَلْسِنَتِنَا. قُلْتُ: فَمَا تَأْمُرُنِي إِنْ أَدْرَكَنِي ذَلِكَ؟ قَالَ: تَلْزَمُ جَمَاعَةَ الْمُسْلِمِينَ وَإِمَامَهُمْ. قُلْتُ: فَإِنْ لَمْ يَكُنْ لَهُمْ جَمَاعَةٌ وَلَا إِمَامٌ؟ قَالَ: فَاعْتَزِلْ تِلْكَ الْفِرَقَ كُلَّهَا، وَلَوْ أَنْ تَعَضَّ بِأَصْلِ شَجَرَةٍ حَتَّى يُدْرِكَكَ الْمَوْتُ وَأَنْتَ عَلَى ذَلِ
😢3
ጁሙዐ ከሶለዋት ጋር 👌🎉
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا
ያ ረቢ! ህይወት ቀለል አድርግልን!!
❤3👍3
تعاليل ( نواف )
Voice message
ሡጁድ አትቲላዋ

√
ጦሐራ ላይ ትሆናለህ (ውዱእ ሊኖርህ ይገባል)
√ ተቀምጠህ ቢሆን እንኳን "አሏሁ አክበር" ትላለህ
√ ሡጁድ ታደርጋለህ ከዚያ ተነስተህ ትቀመጣለህ ከዚያ ወደቀኝህ ታሰላምታለህ!
----------------


እየተራመደ ከሆነ እየጠቆመ (እያመለከተ) ሱጁድ ያደርጋል። ከአንዳንድ ሠለፎች እንደተዘገበው
فارس
النقاب يمنع الرزق؟
ኒቃብ :-

ሪዝቅን ፣ ትዳርን ፣ ጥንካሬን ፣ እውቀትን

አይከለክልም። 👌🎉
❤3
ቁርኣን ካልሐፈዝክ ቢያንስ "መሀፈዝ" አለብኝ ብለህ በውስጥ ልታስብ ፣ እቅድ ልታወጣ ይገባል።
❤5🎉2
እኛ «በኖረን! » የምንለው ነገር ሌሎች አላቸው። ግን አይጠቀሙበትም። በተቃራኒው እኛ የማንጠቀምባቸውና የማንፈልጋቸው ነገሮች «እኛ ዘንድ» አሉ ። 👌

الحمد لله
ከማለት በቀር ሌላ ምን ይባላል።

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍4❤1💯1🤝1
የ2ኛ ዙር የነፃ "ነህውና ኢዕራብ" ኮርስ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት

የኮርሱ ዝርዝር መረጃዎች
📗የሚቀሩ ኪታቦች በታላቁ ነህውይ ሙፍቲ-ሉገውይ ሸይኽ ሱለይማን አል ዑዩኒ የተዘጋጁት 2 አጫጭር ለጀማሪ የሚሆኑ መትኖች
❶النحو الصغير (አን-ነህው ሶጊር)
◈የነህንውን መሰረታዊ መርሆች የምንረዳበት በአቀራረብና ለጀማሪ ቀላል በመሆን ከአጅሩምያ የተሻለች ሪሳላ
⓶الموطأ في الإعراب (አል-ሙወጦእ ፊል-ኢዕራብ)
◈መሰረታዊ የነህው ቀዋኢዶችን ከማስያዝም ባሻገር ተማሪው እንዴት ኢዕራብ ማድረግ እንደሚችል የሚያስተምርና ኢዕራብን በራሱ እንዲለማመድ የሚያግዝና በተግባር የሚያሳይ ኪታብ ነው።
◉የነህው ቀዋዲዶችን የተማረ ተማሪ ሁሉ ሊማረው የሚገባ የተግባር (ተጥቢቅ) ኪታብ

📅ኮርሱ የሚወስደው ግዜ 45 ቀናት ኢንሻ አሏህ

⏰በሳምንት 5ቀናት ምሽት 03:30 በቴሌግራም live
📻በቀጥታ መከታተል ለማይችሉ ደርሱ በሚሰጥበት ቻናል ሪከርድ ይለቀቃል

⌛ በርካታ መልመጃዎችና (التمرنات) ኪታቡን ሲያጠናቅቁ ፈተና (اختبار النهائي) ይኖራል

📃 ኮርሱን ሲያጠናቅቁ የተሳትፎ ሰርተፊኬት (شهادة حضور) ይሰጣል

📚ሁለቱ ኪታቦች አንድ ላይ በመድረሳችን በጥራት ታትመው ቀርቦላችኋል
ኪታቡ የሚገኝባቸው አድራሻዎች
⓵አዲስ አበባ
➝ ዊንጌት አወሊያ
➝ መርካቶ
➝ ጀሞ 3 ሰይድ ያሲን
➝ አለም ባንክ
⓶ ጂማ
⓷ ባህር ዳር
⓸ አዳማ

ኪታቡን ለመግዛትና ለኮርሱ በነፃ ለመመዝገብ
በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/Mealimmedresa1

ወይም በስልክ 0920248744 ይደውሉልን
❤1
√ አንዳንድ ባለትዳር የሆኑ ሴቶች ወይም የነበሩት ሁልጊዜ እነሱ ብቻ እንደተጎዱ አስመስለው "እሪሪሪ" ይላሉ። እጅግ ውሸታም እና አስመሳዮች ናቸው።

በተለይ የባላቸውን መልካም ነገር በመካድ ወደር የላቸው። በትዳራቸው መካከል ጥል ከተፈጠረ በእምባቸው ፣ በማልቀስ የነበረውን እውነታ ከማቅረብ ይልቅ ያልተፈጠሩ ወይም ቀላል ነገሮች በማግነን አልቅሰው ለነሱ እንዲፈረድላቸው ይውተረተራሉ።

እንዲህ አይነት አንዳንድ ሴቶች የኋላ ታሪካቸው ፣ የነበራቸው ኑሮ እውነታው ምንም የማያውቀው የሚድያ ተጠቃሚ መሐል የነሱ እሮሮ ብቻ እየፃፉ የሚፈጥሩት ተፅዕኖ ሳይ ከእነሱ ይልቅ አንባቢው እታዘባለሁ።
😁2💯1
ደሞ ጨማምራቹ አግቡ ተብሏል።
🤝3❤1
« ሆን ብሎ ዊትር ሶላት የተወ ሰው "መጥፎ" ሰው ነው። »አል-ኢማም አሕመድ !!


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2