قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.71K subscribers
365 photos
109 videos
43 files
516 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ነገር ማስተካከል አለብን። ቁርኣን ላይ የት እና እንዴት ማቆም እንዳለብን! 👌 አዳምጡት ትጠቀማላቹህ🎉


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍2😁1
سُلَّمُ دِرَاسَةِ النَّحْوِ 🪜

للمبتدئين:

1⃣ النحو الصغير
2⃣ الموطَّأ في الإعراب.
3⃣ وحي المنام بنظم النحو الصغير (للحفظ).

للمتوسطين:

4⃣ قَطْرُ النَّدى لابن هشام (لمن سيتخصص في العلوم اللغوية أو الشرعية)،
أو الأزهرية لخالد الأزهري لغيرهم.
5⃣ قواعد الإعراب لابن هشام.

للكبار:

6⃣ ألفية ابن مالك (حفظًا وفهمًا).

🖊 أ.د. سليمان بن عبدالعزيز العيوني
"ተውበት አደርጋለሁ" ብለህ ወንጀል አትሥራ!
ግን ወንጀል ከሠራህ ተውበት አድርግ።

© አቡ ሙስሊም
💯7❤1
(16) شرح كتاب السنة - لحرب الكرماني
📚 كتاب السنة - الإمام حرب بن إسماعيل الكرماني رحمه الله

رقم الدرس = 16

الشرح = أبو مسلم الحنبلي

https://t.me/medresa_ahlulhadith
❤5
የመን ---> ጦርነት እየተባባሰ ነው።
ሱዳን ----> ጦርነት እየተፋፋመ ነው።
ሱማሌ -----> ጦርነት እየተጋጋለ ነው።
ኢትዮ ------> ጦርነት እየተቀጣጠለ ነው።
▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️

አሏህ የሚበጀንን ያድርግልን !!


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
😢9❤2👍1
እኔ የዋሁ አቡ ሙስሊም ነኝ 😎
😁14
ስለ ቁርኣን ሼይኽ ዐብዱር-ረሺድ አስ-ሱፊይ ይናገር !! 🤦‍♂️ ያ ረቢ ቁርኣንን የልባችን ብርሀን አድርግልን !! 🤲
❤5
(17) شرح كتاب السنة - لحرب الكرماني
📚 كتاب السنة - الإمام حرب بن إسماعيل الكرماني رحمه الله

رقم الدرس = 16

الشرح = أبو مسلم الحنبلي

https://t.me/medresa_ahlulhadith
❤3
የገዳ ባንዲራ የኩፍር ምልክት እንደሆነ በዚህ መልኩ ተገልጿል። ኦሮሞነት ሳይሆን የኩፍር ፣ የሺርክ መልእክት የያዘ ባንዲራ ነው።

«ፈጣሪ ጥቁር ነው። » ብሎ ያምናሉ !! አሏህ ከዚህ ክህደት ይጠብቀን !! በርካታ ባዕድ አምልኮዎችም አሉት !

በተለይ ኦሮሞ ወንድሞቻችን የብሔር ጉዳይ ሳይሆን የዐቂዳ ትርጉም ያለው እንደሆነ መገንዘብ አለብን።

፨ የፖለቲካው አየር ገፋፍቶን መሸወድ የለብንም !!

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍5❤3😢2💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዋቄፈና
አንዳንዴ አለመናገር መናገር ቢሆንና፥ ባለመናገር የምናገርውን መናገር ብንችል፥ መናገር  ቆሞ አለመናገር መናገርን ባስረዳ ነበር። ሃይማኖትን ለፓለቲካ፣ ለጥቅም እና ለስልጣን ማትረፊያ ንግድ ባናደርግ ጥሩ ነው። ዋቄፈና ባዕድ አምልኮ ነው። ለፓለቲካ ስንል "ባህል ነው" "የተፈጥሮ ሥርዓት ነው" የምንል ሰዎች አሏን እንፍራ! ዱንያህ አጭር ናት፥ ለዱንያህ ብለን አኺራችንን የሚያሳጣ ቃላት አንጠቀም።
በማንበብ እራስዎን እና ማኅበረሰብዎን ከሺርክ፣ ከኩፍር፣ ከቢድዓ እና ከኒፋቅ ይጠብቁ! ዲናችንን ዕንወቅ! የበለጠ የሃይማኖት ንጽጽር ከፈለጉ እንግዲያውስ ጎራ ይበሉ፦
https://t.me/Wahidcom
👍4❤2
በነገራችን ላይ ከቡድንተኝነት ወጥተህ እራሥህን ስትመለከት፣መረጃዎችን ስታገላብጥ፣ባይበዛም ሠለፎቻችን ላይ ትኩረት ስታደርግ፣ የሙተኣኺሮችን ውዥንብር ትተህ ቀደምት ሠለፎችን ስታሥቀድም .....ቀልብህ ብቻ ኣይደለም ሠላም የሚያገኘው.....ከኣንተም ጋር ያሉት ቤተሠቦችህ፣ ጓደኞችህ፣ ኧረ እንዳውም....በተለያዩ ቻናሎች የምታሥተምርም ከሆንክ ቻናልህ እራሡ ከጠቅላይ ኣዛዥ ኢታማዦር 😄ነፃ ይሆናል።ለማለት የፈለኩት ገብቶሃል።በቃ እራሥህ ለራሥህ ብቻ ሣይሆን ለቻናልህም መሥኡል ትሆናለህ።ሃቅ ነው ያልከውን ትፅፋለህ፣ታሥተምራለህ።ለምን ኣትባልም።
(ካልሆነ ስሙን ለቻናልክ owner ነክ እንጅ ጠቅላዩም፣ኣዛዡም፣ሠብሳቢውም.....)ሌላ ኣካል ይሆናል።
.....ደግሞ. የምን ጠቅላይ አዛዥ እንዳትሉ🤔
እውነቴን ነው።በቃ ሙሪድ ከሆንክ የቁም የኣዕምሮ ታሣሪ ሁነክ ኣረፍከው ማለት ነው። .....እና ምን ልል መሠላችሁ እስኪ ከቡድንተኝነት፣ከጭፍንነት ውጡ፣የሆነ መሥመር ይኑራችሁ....ባለፈው ኣንድ
#ወንድም ምን ኣለ መሠላችሁ

«በሰለፊያ ስም ጭፍን ተከታይነት እየተስፋፋ ነው። ይህን እኩይ ዓመል ሁሌም ልንቃወምና ከእርሱም እራሳችንንም ልናርቅ ይገባል። አንዳንድ ወንድሞች -አላህ ያስተካክላቸውና- ለሸይኻቸው ያላቸው ምልከታና መረን ያለፈ ወገንተኝነት ልክ ሺዓዎች ለዓሊይ እንደሚያሳዩት አጉል ውግንና እየመሰለ ሂዷል። በአንፃሩ ሸይኻቸውን ለሚቃረን አካል ያላቸው ጥላቻና ወሰን መተላለፍ ልክ ሺዓዎች በአቡ በክርና በዑመር -ረዲየላሁ ዓንሁማ- ላይ እንደሚያሳዩት ደረቅ ጥላቻና ድንበር ማለፍ እየሆነ እያየን ነው። እና ውድ ሰለፊዮች ለሰዎች ያለንን ምልከታ እናስተካክል። ሰዎችን የሐቅ መመዘኛ አናድርግ። ሰዎች በሐቅ ይታወቃሉ እንጅ ሐቅ በሰዎች አይታወቅም።»

🔻ስለ ፃፈው ልጅ ኣይደለም እያወራሁ ያለሁት ሥለ ተናገረው የማይካድ ሃቅ እንጅ ለማንኛውም ጁሙዓ ነው።ልንገራችሁ ብየ ነው
صَلُّوا على مَن سيُجلِسُهُ ربُّهُ معهُ على عرشِه يوم القيامَة.
🤝1
እንደ ወንጀል የቁርኣንን ጥፍጥና ከቀልባችን ጠራርጎ የሚያስወጣ ምንም የለም።

اللهم سلمنا ، يا رب !! 🤲
❤5