قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.7K subscribers
365 photos
109 videos
43 files
516 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
ሽቶዎች ከፈለጋችሁ ከሳውዲ የመጡ ቆንጆ ቆንጆ ሽቶዎች እኛ ጋ ያገኛሉ።

ለማዘዝ @Abdul_kerim1 ያናግሩን
👍2
📚مدرسة معالم السبيل📚መዓሊሙ-ሰቢል መድረሳ
Photo
መቼም የሽቶ ሥጦታ እንደምወድ
አይጠፋቹም

ከየት ገዝቼ እሰጠዋለሁ ፣ ማንስ ያደርስለታል ብላቹህ ተጨንቃቹህ ይሆናሉ

ይኸው !!! 💯✅*
😁6👍3🤝2
በሚድያ «ቆሰልኩ ፣ ደከመኝ ፣ ሶብር ፣ ተሰቃየሁ» አይነት እሮሮ ደጋግሞ መፃፍ የበለጠ ከመዳከም ያለፈ ዋጋ የለውም። ሁላችንም የተለያየ ችግር ፣ ጉዳት ፣ መሠበር አለብን። ነገርግን የማላቃቀስ ስብዕና መገለጫችን መሆን የለበትም። አንዳንዴ ለሰዎች ተንፈስ ማለት የምንፈልገው ነገር ይኖራል። ራሳችን በማያጋልጥ መልኩ በቅርበት ለምናውቃቸው ሰዎች መንገር ፣ ምክር መለዋወጥ የመሳሰለው ማድረግ አለብን።

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤5
يوم الجمعة ✅☕️🍬🍫
🎉4❤1
اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🤲
❤9
{وَمَثَلُ الَّذِينَ كَفَرُوا كَمَثَلِ الَّذِي يَنْعِقُ بِمَا لَا يَسْمَعُ إِلَّا دُعَاءً وَنِدَاءً ۚ صُمٌّ بُكْمٌ عُمْيٌ فَهُمْ لَا يَعْقِلُونَ}
[سورة البقرة: 171]
❤4
አንድ ሼይኽ ሰማሁት

«የጠዋት እና ማታ ዚክር በምትል ሰአት ለማንም መልስ አትስጥ ከመጨረስህ በፊት! እስክትጨርስ ድረስ ይጠብቅ። ሥልክ አትነካካ ። ዚክር አሟልተህ ጨርስ! »

እኛ መነጋገር ያለብን ግን ዚክር ማለት መጀመር ላይ ነው። ልምዱ ያላቹህ ደግሞ ምክሩ ተጠቀሙበት !!


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍4❤3🤝1
እነ ኻሊድ ክብሮም የሚያመርቷቸው እነዚህ መሳይ ሴቶች ተጠንቀቁ !! በተለይ አንዳንድ ሴቶች ዐቂዳቸው ከሚያበላሹ ሴቶች በየኮመንት መገልፈጥ ፣ በየፖስት ሪያክት መደራረግ ፤ የዱንያ ጉዳይ እንደመሻሻጥ ተራ ነገር አድርገው ያስቡታል።
፨ ብዙ ሴቶች የሚወዳጁትን መሥለው እዚሁ ሠፈር «ኸዋሪጅ የሆኑ ፣ አሕባሽ የሆኑ ፣ ሙርጂእ የሆነ ፣ ከአቋም የተንሸራተቱ ብዙ ናቸው።

ተው ተጠንቀቁ !!.

ትውውቅ ፣ አብሮ ማሳለፍ ፣ የአንድ አካባቢ ልጅ መሆን ዐቂዳችን ለመተው የሚዳርግ ነገር መሆን የለበትም።

ቁርአን እንጂ ሐዲስ አልቀበልም የሚል ሠው ሙስሊም ነው ብላቹህ እንዳታስቡ !!

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤6🤝2