قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.71K subscribers
365 photos
109 videos
43 files
516 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
المواد الصوتية / عبد الله الخليفي
نقض ثرثرة عبد الكريم بكار المنارية 👇
መች ነው ግን ያንተ ጁሁድ ጠንቅቀው አውቀው አንብበው የሚጠቀሙ ሰዎች በዝተው የማየው
❤1
ስበሳጭ ወጪ ማውጣት አበዛለሁ። በጣም አስፈላጊ በሆነ ነገር ላይ እንዳይመስላቹህ !! ይህ ነገር እያሳሰበኝ ነው።
😁1🤣1
ሼህ أبو جعفر الخليفي በመጀመሪያው የማስተማሪያ ተከታታይ ዱሩሶቹ «الأنثى وأحوالها» (ሴት ልጅ እና ሁኔታዎቿ) በተባለዝ 4ተኛው ክፍል ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በሁለት ዓመት ውስጥ 430 መጻሕፍትን እንዳነበቡ፣ ከእነዚህ መጻሕፍት መካከልም አንዳንዶቹ አንዱ መጽሐፍ ብቻ ከአሥር ጥራዞች (مجلدات) በላይ እንደሚበልጡ ገልጸዋል። (በዚህ ሴቶች በተመለከተ ርእስ ብቻ ከ430 ኪታቦች ውስጥ ባለ 10 ሙጀለድ ኪታብም አለበት)

ወገንታት 🙄

ሼይኹ ​በዲን ውስጥ የሴትን ደረጃ እንዲሁም በልዩ ልዩ ዘመናት የሴቶችን ሁኔታዎች ይበልጥ አጥንቶ ለመውጣት እንዲያስችላቸው፤ የስነ-ጽሑፍ (الأدب) መጻሕፍትን፣ የመዝሀብን (የእስልምና የህግ ትምህርት ቤቶችን) ፈቅህ እና ሌሎች መጻሕፍትን አንብበዋል።

​እናንተ ሰዎች ሆይ፤ በሴቶች ርዕስ ላይ ብቻ 430 መጻሕፍት! 🙄

አሏህ ይጠብቅህ !! ከጥረትህ የምንጠቀም ያድርገን !!

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2👍1
نزاعات البلدان وحلُّ الوطنية الجاهلية محلَّ أخوة الإسلام..


الوطنية كمبدأ: لا تُميِّز بين مسلم ونصراني، وعلماني، ورافضي وصوفي وإباضي، ففي المؤسسات الوطنية كالجيش وغيره: المسلم والنصراني والعلماني..، فلا تمييز بالدين فيها. وتتعامل مع المرء -في الجملة- بالمواطنة فقط، وحدها معه فوق الأرض.

وفي الإسلام المرء قبل أن يكون: سودانيا، مصريا، سعوديا، مغربيا، جزائريا، ليبيا، تشاديا، قطريا..إلخ هو مسلم، محكوم بشرع حنيف، قرب غيره منه وبعده، وتخطئته وتصويبه = بميزان الشرع أولا.

لذلك مِن الأمور الواجب حضورها في عامة الأحداث والمواقف التي تحصل بين البلدان المسلمة -شرقا وغربا وشمالا وجنوبا-:

أولا: تعزيز الأخوة الإسلامية، والتحذير من تقديم الوطنية عليها، وأن المرء قبل أن يكون من البلد الفلاني هو مسلم.

ثانيا: قياس الموقف بالشرع، من حيث الحكم الشرعي، وطريقة التعامل معه شرعا، والتفريق بين القوانين الدولية والشرع الحنيف.

ثالثا: جمع الأدلة والحقائق، والبعد عن تحكيم العواطف والانتماءات، مهما كان حجم الحدث.

رابعا: عند الخلوص لنتيجة معينة يتعامل معها بالضوابط الشرعية، ومعرفة الحدود وإيكال الأمور لأهلها -وغيرها من الأمور-.

= الخلاصة: أنت مطالب بالخضوع للموقف الشرعي أولا وآخرا، سوى كان في صالح قطرك وبلدك وسياساتها أو لا، ولا تفيدك الوطنية والانتماء عند الله-تبارك وتعالى- فمعيار الأخوة عندك مقدم على غيره من الأديان الموازية.

وفي الصحيح عن أبي ذر-رضي الله عنه- عن النبيِّ ﷺ فيما رَوى عَنِ اللهِ تَبارَكَ وتَعالى، أنَّه قال:(يا عِبادي، إنِّي حَرَّمتُ الظُّلمَ على نَفسي، وجَعَلتُه بينَكُم مُحَرَّمًا، فلا تَظالَموا)[صحيح مسلم]

.
❤1👍1🎉1💯1
እንደ ሐባሻ በእድሜው የሚያፍር እና በእድሜው እያጭበረበረ መኖር የሚፈልግ ሌላ ህዝብ አለ ይሁን !?

(እያንዳንዱ ግለሰብ እየወቀስኩ አይደለም)
🤝2😁1
ኢስላም በዘመናችን ያለው «ሐገራዊነት» (الوطنية) በፍፁም አይቀበልም። እኛ «ቅድሚያ ለእምነታችን እንሰጣለን» ማለት ነው ያለብን!

እነዚህ ድንበሮች ከጊዜ በኋላ ፖለቲከኞች የፈጠሯቸው መከፋፈያ ድንበሮች ናቸው።

ኢርትራዊ ይሁን ፣ ሡዳናዊ ይሁን ፣ ግብፃዊ ይሁን ሙስሊም ከሙስሊም ጋር ወንድማማች ነን ። አንድ ሰው በሐገሩ ወይም በብሔሩ ወይም በቀለሙ ለይተን መጥላትም መውደድም የለብንም።

እምነታችን ነው ሚዛኑ። እሱም «እስልምና» ነው


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤4👍1🎉1💯1
(19) شرح كتاب السنة - لحرب الكرماني
📒 ኪታብ = كتاب الستة لحرب الكرماني

🎙 አቅራቢ :- አቡ ሙስሊም ናሙስ

💽 ክፍል : 19


በቴሌግራም ለመከታተል 👇 https://t.me/medresa_ahlulhadith
Channel name was changed to «📮 قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس»
ተርቲል ምርጥ አፕሊኬሽን 💯💯💯💯✅✅
❤4💯2
﴿الأخلاء﴾ على المعصية في الدنيا ﴿يومئذ﴾ يوم القيامة ﴿بعضهم لبعض عدو إلا المتقين﴾ إلا المتحابين في الله - عز وجل - على طاعة الله - عز وجل -

📒 البغوي
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤1
ከታላቁ ኢማም ሠዒድ ብኑ ጁበይር እንደተዘገበው እንዲህ ብሏል :-

« ኢብኑ ዐባስ ረ.ዐ እንዲህ ብሎኛል

«አግብተሐልን?» አለኝ

«አይ (አላገባሁም) » አልኩት።

«አግባ የዚህ ኡማህ በላጩ ሠው ብዙ ሚስቶች የነበሩት ሠው ነው። »

(ነብዩ ሠለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም ማለቱ ነው። )

📒 አል-ቡኻሪይ


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2🎉2
እንደውም ባልሽን ማገዝ አለብሽ!

ሼይኽ ሙሐመድ ሷሊህ ብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል

«አንዲት ሚስት ባሏ ለሁለተኛ ለሚያገባት ሚስቱ ( በሚያገባ ጊዜ) በመሕር ልታግዘው ይገባል። »

ይኸው ነው። 👌

📒 ፈታዋ አል-ሐረም አል-መኪይ

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤4🤣3👍2
📮 በአሁኑ ሰአት በጣም ያመንኩበት ነገር ቢኖር ከፋብሪካ የሚሠሩ ዘይቶች ጤና የሚጎዱ መሆኑን ነው። ብዙ የጤና ባለሙያዎች ሲናገሩ ሰምቻለሁ። አሳምኖኛል።

📮 ግን ለመራቅ በጣም ከባድ ነው። ከቤተሰብ ፣ ከጎረቤት አጠቃላይ ማሕበራዊ አኗኗሩ አይሰጥም።

የምግብ አወሳሰዴ በጤናዬ ላይ ትልቅ ለውጥ እንዳለው አውቃለሁ። ግን ተግባራዊ ለማድረግ የሚከለክሉ ነገሮች አሉ።

📮 በተለይ ዘይት እና ስኳር (ሻይ የመሳሰሉ ውስጥ ያለው) ያለምንም ጥርጥር አወሳሰዳችን ጉዳት ያመጣል። ከተፈጥሮ ነገሮች ከሚወሰደው ስኳር ይልቅ አሁን በዳቦ ፣ በሚፈጩ ጁሶች ሳይቀር ስኳር ሳይጨምሩ አያቀርቡም። 😞


➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2💯2
«ዱንያ ሁሉም ነገሯ ጨለማ ነው ፤ ዑለማዎች ጋር ከተቀማመጡበት ቦታ ሲቀር »

📒 ሐሠን አል-በስሪይ ረሂመሁሏህ

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍2💯1
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤4🤝1
جُمُعَةٌ مُبَارَكَةٌ،

تَقَبَّلَ اللهُ مِنَّا وَمِنْكُمُ الطَّاعَاتِ،

وَغَفَرَ لَنَا وَلَكُمْ الزَّلَّاتِ، وَرَزَقَنَا وَإِيَّاكُمْ الإِخْلَاصَ فِي الْأَقْوَالِ وَالأَعْمَالِ،

وَجَمَعَنَا فِي الْفِرْدَوْسِ الأَعْلَى مِنَ الْجَنَّةِ. 🤲🌹

أَكْثِرُوا مِنَ الصَّلَاةِ وَالسَّلَامِ عَلَى رَسُولِ اللهِ ﷺ.

جَعَلَ اللهُ يَوْمَكُمْ مَمْلُوءًا بِالْخَيْرِ وَالْبَرَكَةِ وَالطُّمَأْنِينَةِ. ❤️
❤1