ኤዞፕ መጻሕፍት
8.78K subscribers
16.2K photos
51 videos
25 files
579 links
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጻሕፍት።
#ቁጥር _1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ
#ቁጥር_2 አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ
ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548
ለማዘዝ @Azop_mesi @Mesay21
Download Telegram
❤2
ገብረ ክርስቶስ ግጥምን የሚደርስ ከያኒ ብቻ ሳይሆን የነገረ ጥበቡም ህያሲ ነው። ይህን የጥበብ ሰው በተለየ ዐይን እንዳየው የሚያደርገኝ ይኼው የሀያሲነት ዝንባሌው ነው:: ይልቁንም ደግሞ የሥዕሉንም ሆነ የግጥሙን ጥበብ በሚመለከት ረገድ፣ ሂስ ስላለው አስፈላጊነት ያለው ስሱነት ነው:: የግጥም ሐሳብ (ወይም ስሜት) ከማንኛውም ነገር፣ ጥቃቅን የምንለውም ሳይቀር፣ ሊመነጭ ይችላል። ሐሳቡን ከቋንቋ አዋቅሮ፣ ሥጋ አልብሶ፤ ገጣሚው እንደተሰማው አድርጎ ለታዳ ሚው፣ ለራሱም ጭምር እንዲያረካ አድርጎ ማቅረቡ ደግሞ ራሱን የቻለ ጣጣ ያለበት መሆኑን የተገነዘበ ከያኒ ነው::

ዮናስ አድማሱ