ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
41.4K subscribers
712 photos
31 videos
118 files
4.19K links
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية

በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka
Download Telegram
Audio
የዙመር ምእራፍ ክፍል 04

" በትንሣኤ ቀንም እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ ፡፡ በገሀነም ውስጥ ለትዕቢተኞች መኖሪያ የለምን? የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
🔹 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል : –

" ተራሮች ከቦታቸው መወገዳቸው ቀላል ነው ። አራት ነገሮች መወገዳቸው ግን ከባድ ነው ,!
— ኩራት
— ምቀኝነት
— ቁጣ
— ስሜት "

http://t.me/bahruteka
👉 ጭንቀት የሚመጣ በሁለት ጎን ነው !

قال ابن القيم – رحمه الله تعالى –

إنما تحصل الهموم والغموم والأحزان من جهتين :
إحداهما – الرغبة في الدنيا والحرص عليها
الثاني – التقصير في أعمال البر والطاعة

عدة الصابرين ص (256)

ኢብኑል ቀይም ስለጭንቀትና ትካዜ ሲናገር እንዲህ ይላል : –

" ጭንቀትና ትካዜ የሚመጣው በሁለት ጎን ነው, አንደኛ – በዱንያ ፍላጎትና ጉጉት !
ሁለተኛ – አላህን በመታዘዝና የመልካም ስራ ጉለት "

http://t.me/bahruteka
🔹 በጎች በረከት አለባቸው

የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : –

" በጎችን አርቡ በርሷ ላይ በረከት አለ "

http://t.me/bahruteka
✅ የሱና ዑለሞችን የሚሳደብ ሒዝብይ ለመሆኑ አትጠራጠር !

ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋድዕይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –

አንድ ሰው የሱና ዑለሞችን ሲሳደብ ካየህ የተፈተነ ሰው መሆኑን እወቅ ! ላዩ የሱና ሰው ቢመስልም የሒዝቢያ ( አስተሳሰብ ) በልቡ ውስጥ ሰርፆበታል " ።

http://t.me/bahruteka
📖 ቁርአን ትርጉም ማብራሪያ
 
🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ
አላህ ይጠብቀው!

📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ آلفَاتِحَة.
📲➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/524

📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ الْبَقَرَة.
📲➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/530

📚 تَفْسِيرُ سُورَة آل عِمْرَان
📲➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/560

                      
📚 تَفْسِيرُ سُورَة النِّسَاء
📲➘➘➘➘
https://t.me/bahirutekadurus/577


📚 تَفْسِيرُ سُورَة المَائِدَة
📲 ➷➷➷➷
https://t.me/bahirutekadurus/597

📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ الأَنْعَامِ
📲 ➷➷➷➷
https://t.me/bahirutekadurus/732
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الأَعْرَاف

📲 ➷➷➷➷
https://t.me/bahirutekadurus/824
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الأَنْفَال
◈                    👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/839                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة التَّوْبَة

👉 ለማግኘት       👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/856

📚 تَفْسِيرُ سُورَة يُونُس
👉 ለማግኘት       👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/871
 
📚 تَفْسِيرُ سُورَة هُود
ለማግኘት 👇👇👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/876
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة يُوسُف
ለማግኘት   👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/884
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الرَّعْد
ለማግኘት   👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/890
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة إِبْرَاهِم

ለማግኘት   👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/895
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الحِجْر

💬 ◈ 💬   👇 👇 👇 👇
https://t.me/bahirutekadurus/900
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة النحل
💬◊💬◈💬 👇👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/906
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الإسراء

📖◊📖◈📖 👇👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/913
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الكهف

📖◊📖◈📖 👇👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/920
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة مَرْيم
💬▣💬▣       👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/927

📚 تَفْسِيرُ سُورَة طه
💬▣💬▣       👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/933
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الأنبياء
✅🌐✅         👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/939
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الحج

☔️🔍💬        👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/946
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة المؤمنون
✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/954
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة النور

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/961

📚 تَفْسِيرُ سُورَة الفرقان

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/968
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الشُّعَرَاء

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/973

📚 تَفْسِيرُ سُورة النمل

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/981
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة القَصَص

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/986
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة العَنْكَبُوت

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/991
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الرُّوم

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/995
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة لُقْمَان

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/999
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة السَّجْدَة

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1002
                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة سَبَإ

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1011                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة فَاطِر

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1016                
📚 تَفْسِيرُ سُورَة يــس

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1020
📚 تَفْسِيرُ سُورَة الصَّفَات
✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1028
                               
📚 تَفْسِيرُ سُورَة ص

✅🌐✅          👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1033
👉 ይህን ያውቁ ኖሯልን ?

ከአቡ ለሀብ ልጆች ውስጥ : –

1 – ዑትባ ኢብኑ አቢ ለሀብ

2 – ሙዕተብ ኢብኑ አቢ ለሀብ

3 – ዱራህ ኢብነት አቢ ለሀብ

የሰለሙና { تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ }
" የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም "፡፡

የሚለውን አንቀፅ ይቀሩ ነበር ! በዲን ላይ ሙጃመላ እንዳይኖር ያደገልን አምላካችን ምስጋና የተገባው ይሁን !

http://t.me/bahruteka
👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼

ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ።
ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ።
በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ።
ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ።

http://t.me/bahruteka
👉 ጊዜው ይርዘምም ይጠርም ባጢል ያልቅበታል !

قال الشيخ أمان الجامي – رحمه الله –

" سينتهي كل باطل طالت الأيام أم قصرت، سيبقى الحق دائما وأبدا. هكذا هذه سنة الله ، وقد تطول المهلة، لأن الله يمهل ولا يهمل. ولكن العاقبة للمتقين".

ሸይኽ መሐመድ አማን አል ጃሚ እንዲህ ይላሉ : –

" ጊዜው ይርዘምም ይጠርም ባጢል የተባለ ሁሉ ያልቅበታል ። ሐቅ (ደግ)ዘውታሪ ሆኖ ይቀጥላል ። የአላህ ህግ እንደዚሁ ነውና ። ምናልባት (ጊዜው) ሊረዝም ይችላል ። ምክንያቱም አላህ ያዘገያል እንጂ (ባጢልን) አይተወውም, ያማረው መጨረሻ አላህን ለሚፈሩት ነው " ።

http://t.me/bahruteka
Audio
የጛፊር ምእራፍ ክፍል 01

" የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
Audio
👉 ለኢኽዋን መሪዮች

ስልጣን ላይ እስክትወጡ ሙስሊሙን ለማለብ ሸሪዓ ሸሪዓ ብላችሁ ስልጣን ላይ ስትወጡ ሴኩላሪዝም የምትሉና ተውሒድና ሱና የሚነገርባቸውን መስጆዶችና መድረሳዎችን የምታዘጉ የሐሰነል በናና ሰዒድ ቁጥብ ተከታዮች ይህን የአላህ ቃል ስሙና መልሳችሁን አዘጋጁ ! ።

http://t.me/bahruteka
✅ ለሸይጧን በሰው ልጅ ላይ ድህነትን እንደመፍራት አይነት መሳሪያ የለውም !

قال سفيان الثوري – رحمه الله تعالى –

" ليس للشيطان سلاح للإنسان مثل خوف الفقر، فإذا وقع في قلب الإنسان – أي خوف الفقر – منع الحق وتكلم بالهوى وظن بربه ظن السوء ".

المغني عن حمل الأسفار (4/32)

ሱፍያን አስሰውርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : –
" ለሸይጧን በሰው ልጅ ላይ ድህነትን የመፍራት አይነት መሳሪያ የለውም ! ( ድህነትን መፍራት) በሰው ልጅ ቀልብ ላይ ከወደቀ ሐቅን ይከለክላል , በስሜት ይናገራል, በአላህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን ይጠረጥራል " ።

http://t.me/bahruteka
🔷 ሰው ከስህተት አይድንም ።

ሸይኽ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ : –

" ሰው በእውቀቱ የትም ቢደርስ ከስህተት አይድንም "።

http://t.me/bahruteka
Audio
የጛፊር ምእራፍ ክፍል 02

" እነርሱ (ከመቃብር) በሚወጡበት ቀን በአላህ ላይ ከእነርሱ ምንም ነገር አይደበቅም ፡፡ «ንግሥናው ዛሬ ለማን ነው?» (ይባላል፤) ፡፡ «ለአሸናፊው ለአንዱ አላህ ብቻ ነው» (ይባላል) ፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።