👉 ውስትን የማስቀረት ክብደት !
قال عبدالله بن المبارك – رحمه الله –
" استعرت قلما بأرض الشام ،فذهبت على أن أرده، فلما قدمت (مرو) نظرت فإذا هي معي، فرجعت إلى الشام حتى رددته على صاحبه".
سير أعلام النبلاء (8/395)
ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙባረክ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : –
" ሻም ላይ ( ለጠለበል ዒልም ሄዶ) ቀለም ( እስክርቢቶ) ለመመለስ አስቤ ተዋስኩኝ ። መርው (የሚባል ከተማ) ስመለስ እስክርቢቶ ከኔ ጋር ነው ። ( ረስቼው ይዤው መጥቼ) ወደ ሻም ተመልሼ ለባለቤቱ መለስኩለት "
🔹 መርው ማለት ኹራሳን ውስጥ የነበረች ከተማ ስትሆን አሁን ቱርክማኒስታን በሚባል ከአፍጋኒስታት ድንበር በሆች ሀገር ውስጥ ትገኛለች ።
🔹 ሻም ማለት የአሁኗ ሶሪያ ስትሆን በሻምና መርው መካከል የ3000 ኪ·ሜ ርቀት አለ !
http://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

Audio
የሷድ ምእራፍ ክፍል 04
«እኔ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡፡ ኀያል አንድ ከኾነው አላህ በቀር ምንም አምላክ የለም» በላቸው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

✅ በችግርህ ጊዜ ሰዎች ከራቁህ አብሽር !
يقول الإمام الشافعي – رحمه الله –
" إذا تخلى عنك الناس في كرب ، فاعلم أن الله يريد أن يتولى أمرك، وكفى به وليا "
ኢማሙ ሻፍዕይ እንዲህ ይላሉ : –
" በጭንክህ ጊዜ ሰዎች ከራቁህ እወቅ አላህ ለጉዳይህ ሀላፊነት ሊወስድ ፈልጎ ነው ። ሀላፊነት በሱ በቃ "!
http://t.me/bahruteka
يقول الإمام الشافعي – رحمه الله –
" إذا تخلى عنك الناس في كرب ، فاعلم أن الله يريد أن يتولى أمرك، وكفى به وليا "
ኢማሙ ሻፍዕይ እንዲህ ይላሉ : –
" በጭንክህ ጊዜ ሰዎች ከራቁህ እወቅ አላህ ለጉዳይህ ሀላፊነት ሊወስድ ፈልጎ ነው ። ሀላፊነት በሱ በቃ "!
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
تربية الصغار على حب العلم واتباع السنة،
والتمسك بالأثر،
والاقتداء بالسلف:
قال إبراهيم الحربي عن الإمام أحمد رحمهما الله:
«هو ألقى في قلوبنا منذ كنا غلمانًا اتباع حديث النبي صلى الله عليه وسلم، وأقاويل الصحابة، والاقتداء بالتابعين».
طبقات الحنابلة [1/ 234]

قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
تربية الصغار على حب العلم واتباع السنة، والتمسك بالأثر، والاقتداء بالسلف: قال إبراهيم الحربي عن الإمام أحمد رحمهما الله: «هو ألقى في قلوبنا منذ كنا غلمانًا اتباع حديث النبي صلى الله عليه وسلم، وأقاويل الصحابة، والاقتداء بالتابعين». طبقات الحنابلة [1/ 234]
👉 ህፃናትን ሱናን እንዲከተሉና በሰለፎች ፋና እንዲጓዙ እንዲሁም ዒልምን እንዲወዱ አድርጎ ማሳደግ !
🔹 ኢብራሂም አል ሐርብይ የተባለ ሰው ስለ ኢማሙ አሕመድ ሲናገር እንዲህ ይላል : –
" እሱ ( ኢማሙ አሕመድ ) ከልጅነታችን ጀምሮ የነብዩን – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – ሐዲስ መከተል, የሶሐቦችን ንግግርና የታቢዒኖችን ፋና የመከተል ( ውዴታ) በልባችን ላይ ጥሎብናል " ።
http://t.me/bahruteka
🔹 ኢብራሂም አል ሐርብይ የተባለ ሰው ስለ ኢማሙ አሕመድ ሲናገር እንዲህ ይላል : –
" እሱ ( ኢማሙ አሕመድ ) ከልጅነታችን ጀምሮ የነብዩን – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – ሐዲስ መከተል, የሶሐቦችን ንግግርና የታቢዒኖችን ፋና የመከተል ( ውዴታ) በልባችን ላይ ጥሎብናል " ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
አድስ ደርስ ቁ.(3)
ተርቢየቱል አዉላድ
تربية الأولاد على منهاج النبوة وبيان حقوقهم في الإسلام للشيخ الفاضل أبي عبدالله محمد بن سعيد رسلان (حفظه الله)
አድስ ደርስ ክፍል (3)
በነቢያዊ ጓዳና ላይ ልጆችን ማነፅ
በኡስታዝ አቡ ሙአዝ ሀፊዟሁሏህ
t.me/abumuazhusenedris
አድስ ደርስ ክፍል (3)
በነቢያዊ ጓዳና ላይ ልጆችን ማነፅ
በኡስታዝ አቡ ሙአዝ ሀፊዟሁሏህ
t.me/abumuazhusenedris
Forwarded from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?
ሽይኽ ዩሱፍ አህመድ
በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?
በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ)
በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ
✅ ሶብር ድልብ ነው አላህ እሱ ዘንድ ክብር ላለው እንጂ አይሰጠውም !
አል ሐሰኑል በስርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : –
" ሶብር ከኸይር ነገሮች ድልብ አንዱ ነው ። አላህ እሱ ዘንድ ክቡር ለሆነ ባሪያው እንጂ አይሰጠውም "።
http://t.me/bahruteka
አል ሐሰኑል በስርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : –
" ሶብር ከኸይር ነገሮች ድልብ አንዱ ነው ። አላህ እሱ ዘንድ ክቡር ለሆነ ባሪያው እንጂ አይሰጠውም "።
http://t.me/bahruteka
Audio
የዙመር ምእራፍ ክፍል 01
" እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተሞላ) ሲኾን አወረድነው ፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !
ክፍል አንድ
የኢኽዋን መሪዮች አላማቸውን ተደብቀው ለማሳካት ላያቸውን የኢስላም ቅብ ቢቀቡም አላህ ገሀድ ያወጣቸዋል ። በተለያየ ጊዜ የሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እውቅናን እናተርፋለን ብለው ፊት በገቡ ቁጥር ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ማንነታቸው የሚታወቅበት መድረክ ይፈጠራል ።
የተለያዩ ሚዲያዎች የኢኽዋኖችን የስልጣን ጥማት ስለሚያውቁ መሪዮቻቸውን ህዝብ ፊት አቅርበው ለእነርሱ የሚያሸማቅቅ ጥያቄ ያቀርቡላቸዋል ። በዚህም ሸንቀቆ ውስጥ አስገብተው በኢስላም ሸሪዓ ላይ እምነት እንደሌላቸው የለበሱት የኢስላም ቅብ ካባ የውሸት መሆኑን ግልፅ እንዲሆንባቸው ያደርጋሉ ። ከእነዚህ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ሶሞኑን የደረሰኝ አንዲት ጋዜጠኛ በአሕመዲን ጀበል ላይ የሰራቸው ሸንቀቆ ውስጥ የማስገባት ተግባር ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ ።
በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ጋዜጠኛዋ ለአቶ አሕመዲን ጀበል የሚከተለውን ጥያቄ አቀረበችለት : –
" እርሶ ኢትዮዽያ በሸሪዓ ህግ እንድትተዳደር ይፈልጋሉ ወይ ? የግል አመለካከቶትን ? "
አቶ አሕመዲን ጀበል ሲመልስ አው የሸሪዓ ህግ ማለት ይህ ነው ጠቀሜታው ይህ ነው ብሎ መለኮታዊውን የህይወት መመሪያ ባገኘው አጋጣሚ ለህዝቡ አላደረሰም ። ወይም አይ አሊያም ይህን ጥያቄ ለመጠየቅ ለምን ፈለግሽም አላለም ። ይልቁንም ከአ/አበባ ተነስቶ በጅማ ዞሮ በደቡብ በኩል አድርጎ የማይታወቅ የቅጥፈት ሰፈር ላይ ሆኖ የኢኽዋኖች አላማ ሸሪዓን በምድር ላይ እውን ማድረግ ሳይሆን በተቃራኒው ሸሪዓ የሚባለው አለማዊ ህግ ነው ነብዩም የሰሩት በዚህ ነው ብሎ አረፈው ። ‼
ከላይ እንዳልኩት አጭር መልስ ከመመለስ ይልቅ ኢትዮዽያ ውስጥ ሸሪዓ ፍ/ቤት በጣሊያን ዘመን ነው የቆመው ። ከሀይለ ስላሴ ጀምሮ በመንግስት ተቋም ስር ሆኖ አለ ። ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል እፈልጋለሁ ይልና የሸሪዓ ፍ/ቤቱ ማንዴት እስከምን እንደሆነ ራሱ ይናገራል ። በመቀጠል በሸሪዓ መተዳደር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማስዳት እየሞከረ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን በምን መልኩ እንዳስተዳደሩ መዘርዘር ይጀምራል ። መዲና ውስጥ አይሁዶች ፣ እንዲሁም የባህል እምነት የሚከተሉ ዐረቦችና ሙስሊሞች ነበሩ ካለ በኋላ ነብዩ ሙሐመድ የኢስላማዊው ሀገር መዲና መንግስትእንደነበሩና ሁሉንም በራሳቸው እምነት እንዲኖሩና እንዲፈርዱ ፈቅደው የጋራ የሆነውን ሀገር ( መዲናን) ግን (صحيفة المدينة) የመዲና የስምምነት ሰነድ ገፆች የሚል ህገመንግስት አርቅቀው በዛ ነው ያስተዳደሩት ይላል ።‼ ይህ ህገመንግስት secular constitution (ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ) አይነት ይዘት ያለው ነበር ይላል ።
እዚህ ጋር ነው ቅጥፈቱና እውነተኛ ማንነቱን ግልፅ ያደረገው ! ። በነብዩ ላይ ባልቀጠፈ ኖሮ ቀላል ነበር ። ነገር ግን ለስልጣን ጥሙ ሲል የሸሪዓ ህግ ማለት " ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ " ማለት ነው ነብዩም ያስተዳደሩት በዚህ ነው ማለቱ አላህ ካላዘነለትና ተውበት አድርጎ ካልተመለሰ በጣም አስፈሪ ነው ።
ለማንኛውም ቃለ መጠይቁና የአቶ አሕመዲን ጀበልን መልስ በድምፅ ብቻ ላቀርበው ፈልጌ ነበር አንዳንዶች መልኩን ካላዩት ድምፁ አመሳስሎ የተሰራ ሊሆን ይችላል የሚል የቅዠት ስሜት ሊመጣባቸው ስለሚችል በሁለቱም አድርጌዋለሁ ። በሁለቱም ሊንኮች ገብታችሁ ስሙና ተመልከቱ ።
የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት :–
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/7519
የቪዲዮ ፋይሉን ሊንክ ለማግኘት ደግሞ የሚከተለውን ይጫኑ : –
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://drive.google.com/file/d/1T2XEi6GFuOWq72eSmosbeEnxHtD9yltj/view?usp=drivesdk
አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል እውን ነብዩ ያስተዳደሩበት የሚናው ገፆች የስምምነት ሰነድ ሀይማኖትን የማይቀበል አለማዊ ህግ ነበር ወይስ መለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው የአላህ ቃልና የነብዩ ሐዲስ የበላይ ፈራጅነት ሁሉም እንዲተዳደር የሚያዝ ነበር የሚለውን አይተን የኢኽዋኖችን ቅጥፈት አፈር ድሜ እናበላለን ።
አላህ ካለ ይቀጥላል ።

👉 የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !
ክፍል ሁለት
በክፍል አንድ ላይ ሶሞኑን የደረሰኝ አሕመዲን ጀበል ከጋዜጠኛ ለቀረበለት ኢትዮዽያ በሸሪዓ እንድትተዳደር ትፈልጋለህ ወይ ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ አጭር መልስ ከመመለስ ይልቅ ዙሪያ ጥምጥም ሄዶ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን ያስተዳደሩት በሴኩላር ( ሀይማኖትን በማይቀበል አለማዊ ህግ ) ነው የሚል ምላሽ መስጠቱን አይተናል ።
በዚህኛው ክፍል በአላህ ፈቃድ ንግግሩ ቅጥፈት መሆኑን ከስምምነት ሰነዱ ነጥቦች እናረጋግጣለን ። ( صحيفة المدينة ) ሶሒፈቱል መዲና የሚለው ሰነድ ወይም ህገ – መንግስት የተፃፈው በነብዩ ሙሐመድ በራሳቸው ሲሆን በውስጡ የያዘው ጭብጥ በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆነው ህያው ቃል ( ቁርኣን) በመታገዝ መሆኑን አላህ ሲነግረን እንዲህ ይላል : –
وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ
ከልብ ወለድም አይናገርም ፡፡
إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ
እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም ፡፡
النجم ( 3–4)
የአላህ መልእክተኛ እንኳንስ ለዘመናት ዱስቱር ሆኖ የኢስላሙ ዓለም ከሌሎች ጋር በሚኖረው ግንኙነት የሚመራበት ህግ ይቅርና በማንኛውም የዲን ጉዳይ ከልብወለዳቸው አይናገሩም ነበር ። ለዚህም ነበር ስለሆነ ጉዳይ ሲጠየቁ በዛ ጉዳይ ወሕይ ያልወረደበት ከሆነ ጅብሪል እስኪመጣ ዝም ይሉ የነበረው ! የመዲናው የስምምነት ሰነድ ቁርኣንን ለሚያውቅና ከቁርኣን ጋር ግንኙነት ላለው የአላህ መልእክተኛ በነበራቸው ጥልቅ የቁርኣን ግንዛቤና እውቀት እንዲሁም በልባቸው የሸመደዱት ስለነበር ከዛ ላይ የወሰዱት ለመሆኑ በማያሻማ መልኩ ከተቀመጡ ነጥቦች ውስጥ እናገኘዋለን ።
የመዲና የስምምነት ነጥቦች በዋነኝነት የሚያጠነጥኑት በፍትህ ጉዳይ ላይ ሲሆን ሀገርን በጋራ ከጠላት መከላከልና በሙስሊም ሀገር ላይ የሌላ እምነት ተከታዮች እንደ ሀገር በቁርኣንና ሐዲስ እየተዳኙ በግል ህይወታቸው የመረጡትን እምነት ማራመድ እንደሚችሉ የሚደነግግ ነው ። ለመሆኑ የቁርኣን ሽታ ላሸተተ ሙስሊም እነዚህ መርሆች ከቁርኣን ውጪ አለማዊ መርሆች ናቸው ይላል ? ምናልባት ቁርኣንን የማያውቅ ከልብወለዱ የሚናገር አካል ካልሆነ በስተቀር !
በስምምነት ሰነዱ ወይም ( ሶሒፈቱል መዲና) ላይ ሙስሊሞች ፣ አዩሁዶችና አጋሪያን ዐረቦች ተስማምተው ሊያከብሯቸውና ሊሰሩባቸው ከፈረሙባቸው ነጥቦች ውስጥ በግልፅ ከተቀመጡት መካከል የመዲናው ኢስላማዊ መንግስት በበላይነት የሚያስተዳድርበት ህግ ቁርኣንና ሐዲስ መሆኑን እንደሚያውጅ በተለያዩ የነብዩ የህይወት ታሪክ ተዘግቦ እናገኛለን ።
የስምምነት ነጥቦቹ ከ47–51 የሚደርሱ ሲሆን አንዳንድ መዛግብቶች ሁለትና ሶስት ሀሳቦችን እንደ አንድ ስለዘገቧቸው 47 ሲያደርጓቸው አንዳዶቹ ነጣጥለው በመመዝገብ እስከ 51 ያደርሷቸዋል ። ይህ በትላልቅ መዛግብቶች ላይ ሲሆን አነስተኛ መጠን ያላቸው መዛግብቶች ጨምቀው እስከ 16 ያደረሷቸውም አሉ ። ነገር ግን ሁሉም የዘገቡትና የመዲና የሙስሊሙ መንግስት የበላይ ህግ ቁርኣንና ሐዲስ መሆኑን ስለሆነ ቁጥሩ ስለሚለያይ ዐረፍተ ነገሩን እንይ : –
1— وإنه مهما اختلفتم فيه من شيء فإن مرده إلى الله وإلى محمد .
ትርጉም : – " ነገሩ በአንዳች ጉዳይ የፈለገ ብትለያዩ ( ባትስማሙ) መመለሻው ወደ አላህና ወደ ሙሐመድ ነው " ።
ሁሉም የስምምነቱ አካላት በተሰጣቸው እድል ተስማምተው መፋረድ ካልቻሉ የበላዩ ዳኛ እንደ ሀገር የሚፈረድበት ድስቱሩ ቁርኣንና ሐዲስ መሆኑን በዚል ልክ ያስቀምጣል ። ለመሆኑ ይህ የነብዩ ህገ መንግስት ነው secular constitution ይዘት ያለው ? !!!
2— وإن ما كان بين أهل هذه الصحيفة من حدث، أو اشتجار يخاف فساده فإن مرده إلى الله وإلى محمد رسول الله – صلى الله عليه وسلم – وإن الله على أتقى ما في هذه الصحية وأبره.
ትርጉም : –
" ይህን የስምምነት ውል ሰነድ በተፈራረሙ አካላት መካከል የሚፈጠር አዲስ ነገር ወይም ነገሮች ማበላሸቱ የሚፈራ አለመግባባት መመለሻው ወደ አላህና ወደ ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ነው ። አላህ በዚህ ስምምነት አላህን ፈርቶ ካሳመረ ጋር ነው " ።
ተመልከቱ አሁንም በስምምነቱ ባልተቤቶች መካከል የሚፈጠሩ ማናቸውም አለመግባባቶች የሚዳኙት በቁርኣንና ሐዲስ በአላህና በነብዩ ህግ እንደሆነ በማያሻማ መልኩ ያስቀምጣል ። ታዲያ የአላህ መልእክተኛ መዲናን ያስተዳደሩት በሰው ሰራሽ አለማዊ ህግ ነው ወይስ በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ በሆኑት ሁለቱ ወሕዮች ?
አላህ ሆይ ልባችንን ሐቅ እንዲያውቅ ካደረግኸው በኋላ ወደ ባጢል እንዲዘነበል አታድርግብን ።
አቶ አሕመዲን ጀበል የተጠየቀው የግል አመለካከቱን ሆኖ ሳለ ለምን ይሆን ከቀጥተኛ መልስ ወደዚህ ቅጥፈት መዞር የፈለገው የሚለውና ለጋዜጠኛዋ ጥያቄ መልስና በሸሪዓ መተዳደር በሚለው ነጥብ ላይ በኛና በኢኽዋኖች መካከል ያለውን ወርቃማ ልዩነት አላህ ካለ በሚቀጥለው ክፍል እናያለን ።

የዙመር ምእራፍ ክፍል 02
" አላህ ከሰማይ ውሃን እንዳወረደና በምድርም ውስጥ ምንጮች አድርጎ እንዳስገባው አላየህምን? ከዚያም በእርሱ ዓይነቶቹ የተለያዩን አዝመራ ያወጣል ፡፡ ከዚያም ይደርቃል፡፡ ገርጥቶም ታየዋለህ ፡፡ ከዚያም ስብርብር ያደርገዋል ፡፡ በዚህ ውስጥ ለባለ አእምሮዎች ግሣጼ አለበት " ፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

Forwarded from Bahiru teka durus
👌 📖 ቁርአን ተፍሲር 📖
📚 تَفْسِيرُ سُورَة سَبَإ
📚 የሱረቱ`ሰበእ ትርጉም
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ከክፍል ❶~❹ 📖
╰─••°─═•°•═─•••─╯
🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!
✅🌐✅ 👇👇👇
https://t.me/bahirutekadurus/1011

📚 تَفْسِيرُ سُورَة فَاطِر
📚 የሱረቱ`ፋጢር ትርጉም
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ከክፍል ❶~❸ 📖

https://t.me/bahirutekadurus/1016

📚 تَفْسِيرُ سُورَة يــس
📚 የሱረቱ`ያሲን ትርጉም

https://t.me/bahirutekadurus/1020

🔷 ሙእሚን አላህን መገናኘት ይወዳል !
የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : –
" ሙእሚን ሞት በተጣደው ጊዜ በአላህ ውዴታና ክብሩ ይበሰራል ። ፊት ለፊት ከሚያየው የበለጠ እሱ ዘንድ የተወደደ ነገር የለም ። አላህን መገናኘትን ይወዳል ። አላህም እሱን ማግኘትን ይወዳል "።
ቡኻርይ ዘግበውታል ።

👉 ትክክለኛ የቂን ቢኖረን ኖሮ ልባችን ጀነትን በመናፈቅ ትበር ነበር !
يقول سفيان الثوري – رحمه الله –
" لو أن اليقين وقع في القلب كما ينبغي، لطارت القلوب اشتياقا إلى الجنة وخوفا من النار " .
فتح الباري (1/14)
🔹 ሱፍያን አስሰውርይ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : —
" የቂን በሚፈለገው ልክ ልባችን ላይ ቢሰርፅ ኖሮ, ልቦች በጀነት ናፍቆትና በጀሀነም ፍራቻ ይበሩ ነበር " ።
http://t.me/bahruteka
يقول سفيان الثوري – رحمه الله –
" لو أن اليقين وقع في القلب كما ينبغي، لطارت القلوب اشتياقا إلى الجنة وخوفا من النار " .
فتح الباري (1/14)
🔹 ሱፍያን አስሰውርይ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : —
" የቂን በሚፈለገው ልክ ልባችን ላይ ቢሰርፅ ኖሮ, ልቦች በጀነት ናፍቆትና በጀሀነም ፍራቻ ይበሩ ነበር " ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Audio
የዙመር ምእራፍ ክፍል 03
" እኛ መጽሐፉን ባንተ ላይ ለሰዎች (ጥቅም) በእውነት አወረድነው ፡፡ የተመራም ሰው ለነፍሱ ነው ፡፡ የጠመመም ሰው የሚጠምመው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው ፡፡ አንተም (ታስገድዳቸው ዘንድ) በእነርሱ ላይ ጠባቂ አይደለህም "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
" እኛ መጽሐፉን ባንተ ላይ ለሰዎች (ጥቅም) በእውነት አወረድነው ፡፡ የተመራም ሰው ለነፍሱ ነው ፡፡ የጠመመም ሰው የሚጠምመው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው ፡፡ አንተም (ታስገድዳቸው ዘንድ) በእነርሱ ላይ ጠባቂ አይደለህም "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !
ክፍል ሶስት
አቶ አሕመዲን ጀበል ከትክክለኛ መልስ ለምን መዞር መረጠ ?
አቶ አሕመዲን ጀበል ከጋዜጠኛዋ ለቀረበለት ያንተ የግል አመለካከት ኢትዮዽያ በሸሪዓ ትተዳደር የሚል ነው ወይ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥተኛ ባይሆን አላስብም በሚል መልሷል ። በዚህ አላቆመም ዙሪያ ጥምጥም ሄዶ ሸሪዓ ሲባል ሰዎች ይደነግጣሉ ነገር ግን በሸሪዓ መተዳደር ማለት ሚዲያ ላይ ያለውና መሬት ላይ ያለው እውነታ ይለያያል ። ካለ በኋላ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን በበላይነት ያስተዳደሩበት ህግ የsecular ህግ ነው ወደሚል ነው የደረሰው ። ለምንድነው የዚህ አይነት መልስ መስጠት የፈለገው ከተባለ ከንግግሩ እንደምንረዳው ኢኽዋኖች የስልጣን ወንበር ላይ ቢወጡ በዲሞክራሲ ማስተዳደር እንደሚፈልጉ ለማሳየት ይመስላል ። ይህም የነብዩ ሸሪዓ በማስመሰል ሙስሊሙ እንዲቀበለው ለማድረግ ባለመመልኩ የተዘረጋ መረብ መሆኑ ግልፅ ነው ።
ከዚህ በፊት አቡ በከር አሕመድ ኢትዮዽያ ውስጥ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴን ይወክላል ። ኢትዮዽያ ውስጥ ኢስላማዊ ሸሪዓ መምጣት አለበት ብሎ ማሰብ ወንጀ ነው ብለን እናምናለን ብሎ ነበር ። ድምፁን በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ :–
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/3740
ስለዚህ የኢኽዋን መሪዎች የሚፈልጉት በሸሪዓ ስም ስልጣን እንጂ ሸሪዓን አይደለም ። የሚገርመው አለማዊውን የዲሞክራሲ ህግ የሸሪዓ ህግ ለማስመሰል መሞከራቸው ነው ።
አሁንም አቶ አሕመዲን ጀበል ኢትዮዽያ ውስጥ እንደግልም እውነተኛው የሸሪዓ ህግ ሊመጣ እንደማይፈልግ ነግሮናል ። ከዚህ የሚከፋው ነብዩ መዲናን ያስተዳደሩበት ህግ አለማዊ ህግ ነበር ማለቱ ነው ።
ለጋዜጠኛዋ ጥያቄ የኔ መልስ !
ለአቶ አሕመዲን ጀበል ጥያቄ ላቀረበችውም ሆነ ሌሎች ሊጠይቁ ለሚፈልጉ በሙሉ ባሕሩ ተካ (ሰለፍዩ) ኢትዮዽያ ብቻ አይደለም አለም በሙሉ በሸሪዓ ህግ እንዲተዳደር እፈልጋለሁ ! ለዚህም አላህን እለምናለሁ ። ነገር ግን እናንተ አእምሮ ውስጥ ያለው በሸሪዓ መተዳደር ማለት መግደል ማረድ የሚል ቅዠት ከሆነ ምእራባዊያን በአእምሯችሁ ላይ የሳሉት ስእል ነው አጥፉት እላችኋለሁ ። አይ እኛ በሸሪዓ መተዳደር ማለት ያ አግባብ በግፍ ሰውን የገደለ ይገደል ፣ አይን ያጠፋ አይኑ ይጥፋ ፣ ጥርስ የሰበረ ጥርሱ ይሰበር ፣ ረሀቡን ለማስታገስ ሳይሆን በሰው ሐቅ ለመክበር የዘረፈን ( የሰረቀ ) እጁ ይቆረጥ የሚለውን ነው የማንፈልገው እናንተ ይህን ነው ወይ የምትፈልጉት ? ከሆነ በቅድሜያ እኔ አው እላለሁ ! ምክንያቱም አለም በምናቡ የሚያየው እውነተኛ የሀገር ሰላም ፣ ፍትህና ያለ ስጋት ወደ ፈለጉበት ወጥቶ መግባት ሊገኝ የሚችለው አለም በሸሪዓ ህግ ስትተዳደር ነው ። እነዚህ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎች አላህ በባሮቹ ላይ የደነገገው ባሮቹ በሰላም ፣ በመከባበር ፣ ፍትህ ተጠብቆ ለመኖር እንዲችሉ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው መለኮታዊ ቃሉ እንዲህ የሚለው : –
{ وَلَكُمْ فِي الْقِصَاصِ حَيَاةٌ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ }
البقرة (179)
" ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል (ሕግ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡፡ ትጠነቀቁ ዘንድ (ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ) " ፡፡
ልቅና የተገባው ጌታችን አላህ የገደለን መግደል የደነገገው ትጠነቀቁ ዘንድ ነው ይላል ። ምክንያቱም ማንም መገደል ስለማይፈልግ ሰው አይገልም ። በዚህም የሰው ልጆች ህይወት ይጠበቃል ። ሌሎቹም ህግጋት እንደዚሁ ናቸው ። ለዚህ ነው አለም የሚፈልገው አይነት ሰላምና ፀጥታ በሸሪዓ ህግ በመተዳደር እንጂ ሊመጣ አይችልም የምንለው ።
በኛና በኢኽዋኖች መካከል በሸሪዓ ጉዳይ ላይ ያለው ወርቃማ ልዩነት !
እኛ ሰለፍዮች የሸሪዓ ህግ ስልን ከላይ በተገለፀው መልኩ አላህ ለሰው ልጆች በምድር ላይ ሊኖሩበትና ሊከተሉት የደነገገውን ህግ ነው ። ይህ እንዲሆን ስንፈልግ እኛ ስልጣን ላይ ያለውን አውርደን ወንበሩን ይዘን መሆን አለበት ሳይሆን ስልጣን ላይ ያለው አካል አላህ ሂዳያ ( ቅኑን መንገድ መመራቱን) ሰጥቶት በሸሪዓ ያስተዳድር በሚል ነው ።
ኢኽዋኖች ሸሪዓ የሚሉት ዲሞክራሲን ሲሆን ስልጣን ላይ ያለውን አውርደን እኛ ስልጣኑን ተረክበን በሸሪዓ ስም በዲሞክራሲ መምራት አለብን ነው የሚሉት ። ለዚህ ነው " ሊበሉዋት ያሰቧት አሞራ ጅግራ ይሏታል " እንደሚባለው ዲሞክራሲ ማለት ሸሪዓ ማለት ነው የሚሉት ።
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ።
ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bahruteka/7520
ክፍል ሁለትን ለማግኘት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/bahruteka/7521
አበቃሁ!

የአቡ በከር አሕመድ ጅህልና
በአቡ በከር አሕመድ ላይ ረድ
ክፍል ሁለት
➶➶➶➶
ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️
https://t.me/bahruteka/3734
➲ አቡ በከር አሕመድ ከሚቀጥፋቸው ቅጥፈቶች ውስጥ
– የሳውዲ ስርኣት የመደንይ ስርኣት ነው
– መደንይ የሚለውን በንጉሳዊ አገዛዝ መተርጎሙ ቀጥሎ
– የመደንይ ስርኣት ማለት ሰው በሰውመቱ፣ በእምነቱ፣ በአስተሳሰቡ የማይወገዝበት ሁሉን…