Audio
የሷፋት ምእራፍ ክፍል 04
" ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

👉 የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ !
እውነተኛ ሙሪዶች ለራሳቸው ታማኞች ናቸው ። አብዛኛዎች ያብሬት ሙሪዶች ፣ የቃጥባሬና አልከሶ እንዲሁም የዳንዬና አንዬ የከረምና ጀማ ንጉስ የጌታው ሸኽዬ ሙሪዶችም የዚሁ አይነት ናቸው ። ለሙሪድነታቸው ኢኽላስ አላቸው ። ሲወዱም ሲጠሉም በግልፅ ነው ። ከኋላና ፊት የተለያየ ባህርይ የላቸውም ። ከላይ ከተገለፁት የሙሪድ አይነቶች በአካል ሲያገኙኝ ሁለመናቸው የሚቀያየርና ምናልባት ሸይጧንን በአካል ቢያዩት የማይሰማቸው አይነት ስሜት የሚሰማቸው የሚመስሉ አሉ ። የእነዚህ ሰዎች ጥላቻ መንስኤው ባህሩ ተውሒድ ተውሒድ ከሚሉ ሰዎች አንዱ ነው የሚል እይታቸው ነው ። መጥላታቸው ትክክል ይሁንም አይሁንም ግን ለሙሪድነታቸው ታማኞች ናቸው ።
ምክንያታቸው ከላይ የተጠቀሱ መሻኢኾች ለጭንቅ ይደርሳሉ ፣ ይረዳሉ ፣ ሲጠሩ ይሰማሉ ፣ ለጥሪ ምላሽ ይሰጣሉ ፣ የተጨነቀን ይፈርጃሉ ፣ የደኸየን ያከብራሉ ፣ የታመመን ያሽራሉ የሚል እምነት ስላላቸው ነው ። ተውሒድ ተውሒድ የሚሉ ሰዎች ደግሞ የዚህ አይነት እምነት ያከፍራል ይላሉ !። ታዲያ ለእነዚህ ሰዎች ከባህሩና ከሱ አምሳያዎች በላይ ጠላት ማን ነው ? በእነርሱ እይታ ማንም የለም ። በመሆኑም ጠላትነታቸውን ግልፅ በማድረግ ወደ አላህ እንቃረባለን ብለው ስለሚያምኑ ግልፅ ያደርጋሉ ።
የነሲሓ ዘመናዊ ሙሪዶች የነሲሓ ዱዓቶች የሰለፍዮች ተምሳሌቶች ናቸው ። ሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ ማለት ዒልሙ ከአንዳንድ የሰለፍ ዑለሞችም ይበልጣል የሚሉ ናቸው !። እንዴት ስትላቸው አንዳንድ የሰለፍ ዑለሞች አንድ ሐዲስን ለማግኘት በእግራቸው ከወር በላይ ይሄዱ ነበር ። ሸይኽ ኢልያስ ግን አሁን የፈለገውን ሐዲስም ይሁን የሰለፎች አሳሮች በቀላሉ ማግኘት ስለሚችል ከሱ የሚያመልጥ ነገር የለም ። ስለዚህ ሁሉንም ሐዲስና የሰለፎች አሳሮችን ያውቃል ። በመሆኑም እሱ የሚለው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ይሉሀል ።
እነዚህ የነሲሓ ሙሪዶች የሰለፍይ መሻኢኾችንና ኡስታዞች እንዲሁም ዱዓቶችን በሰዎች አእምሮ ውስጥ እንደ ሸይጧን ይስላሉ ። ምክንያታቸው ደግሞ የሰለፍዮች ተምሳሌት ናቸው የሚሉዋቸው ዱዓቶቻቸውና ፍፁም ነው የሚሉትን ሸይኻቸው ከሱና የወጡበትና ኢኽዋንይ ስሩርይ የሆኑበትን ሰለፎችን የተቃረኑባቸው መሰረታዊ የዐቂዳ ነጥቦችን በመረጃ ግልፅ አድርገው በማቅረብ ሐቅን የሚፈልጉ ሁሉ እንዲርቁዋቸው በማድረጋቸው ነው ።
በጣም የሚገርመው አብዛኞች የነሲሓ ሙሪዶች ሁለት ፊት ነው ያላቸው ። ከኋላ እንደሸይጧን ይስሉሀል ሲያገኙህ ፈገግ ብለው ሰላም ይሉሃል ። ከእንደነዚህ አይነት የነሲሓ ሙሪዶች ውስጥ አንዱ ባህሩ ማለት ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ነው የምከተለው እያለ ስሜቱን የሚከተል ሰው ነው እያላ የሚያስጠነቅቅና ላገኘው ሁሉ በዚህ መልኩ ዳዕዋ የሚያደርግ ሲሆን በዚህም ከሽርክና ቢዳዓ ከማስጠንቀቅ የበለጠ አጅር የሚያገኝ የሚመስልበት አይነት ሰው ነው ። ስለዚህ ሰው ብዙ በዚህ መልኩ ዳዕዋ እያደረገ ከሚያስጠነቅቃቸው ወንድሞች እሰማለሁ ። የዚህን ሰው ስም ከተለያዩ ወንድሞች ብዙ ጊዜ ስለምሰማው አንዳንዴ እየተገረምኩ እረሳውና እተወዋለሁ ።
ዛሬ አል ኢስላሕ መስጂድ ላይ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ ከአንድ ወንድሜ ጋር ቆሜ እያወራሁ ሳለሁ በአካል የማውቀውና ሁል ጊዜ ሲያገኘኝ በጥሩ ፈገግታ ሰላም የሚለኝ ሰው እንደተለመደው ባይሆንም ሰላም ብሎን አልፎን ሄደ ። ያ ከኔ ጋር ቆሞ የነበረው ወንድሜ በጣም ተገርሞ የአሁኑ እኮ እገሌ የሚባለው ሁሌ ካንተ የሚያስጠነቅቀው ሰው ነው አለኝ ። ከሱ ጋር በኔ ምክንያት ሀጅር ተደራርገው አይነጋገሩም ! ለካ የሌላ ጊዜ ፈገግታው የቀነሰው እሱ ከኔ ጋር ስለነበረ ነው ። ገርሞ ገርሞ ይገርማል !!! ። ለዚህ ወንድሜ ይህ ሰው እኮ ሁሌ ነው ፈገግ እያለ ሰላም የሚለኝ ብዬው ቶሎ ተለያይተን ፈጠን ብዬ ስወጣ ውጪ በር ላይ ተገናኘን ። እገሌ ማለት አንተ ነህ አይደል ብዬ ጠየቅሁት እሱም አው እኔ ነኝ አለኝ ። ታዲያ እገሌ ማለት አንተ ከሆንክ ባህሩ ስሜቱን ነው የሚከተለው ብለህ አይደለም እንዴ የምታምነው ? ቁርኣንና ሐዲስን ትቶ ስሜቱን የሚከተል ደግሞ ሙብተዲዕ ነው ። ሙብተዲዕን መጥላትና ማኩረፍ ደግሞ ወደ አላህ የሚያቃርብ ተግባር ነው ። እንዴት አንተ ባህሩ እንዲህ አይነት ሰው ነው ብለህ አምነህ ለሌሎች ዳዕዋ እያደረግህና እያስጠነቀቅህ ስታየኝ እንዴት ሰላም ትለኛለህ ? ላንተ እኔን ማኩረፍ እኮ ወደአላህ የሚያቃርብህ ዒባዳ ነው ብዬው ትቼው ሄድኩኝ ። ይህ ሁሉ ሲሆን መሬት መሬት ከማየት ውጪ መልስ አልነበረውም ! ዛሬስ ምልስ አነበረውም ነገስ አላህ ፊት መልስ ይኖረው ይሆን ?
ለማንኛውም የነሲሓ ሙሪዶች ለራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ያልኩት ለዚህ ነው !።
http://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال العلامة ابن باز
-رحمه الله-:
" الدفاع عن الإسلام، والذب عن الشريعة، ونشر العِلْم، ورد الشبهات؛ من أفضل القُربات، ومن الجهاد في سبيل الله، بل هو من أعظم الجهاد في هذا العصر ".
📚مجموع الفتاوى (٣٠٤/٧)

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
በቅርቡ በገበያ ላይ ጠብቁን
↩️ آداب النساء
↪️ የሴት ልጅ- ስርዓቶች
📝 بقلم الشيخ محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي
📝 ዝግጅት ፦ 👇👇👇👇
ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ
ይች ወሳኝ ኪታብ ታትማ ለህዝቡ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነን!!!
https://t.me/AbuImranAselefy/12224

የሷድ ምእራፍ ክፍል 01
" ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙን አጥፍተናል ፡፡ (ጊዜው) የመሸሻና የማምለጫ ጊዜ ሳይሆንም (ለእርዳታ) ተጣሩ "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንወፆች የተብራሩበት ።

🍇 የተውሒድ ፍሬ በሁለቱም ሀገር ላይ!
قَالَ العلامة ابنُ القَيِّم رَحِمَهُ الله :
« و الإخلاص والتوحيد شجرة في القلب فروعها الأعمال وثمرها طيب الحياة في الدنيا والنعيم المقيم في الآخرة. وكما أن ثمار الجنة لا مقطوعة ولا ممنوعة، فثمرة التوحيد و الإخلاص في الدنيا كذلك .
والشرك و الكذب والرياء شجرة في القلب، ثمرها في الدنيا الخوف والهم والغم وضيق الصدر وظلمة القلب، وثمرها في الآخرة الزقّوم والعذاب المقيم » .
الفــوائد :(164)
👉 ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላል ;-
" ኢኽላስና ተውሒድ በልብ ውስጥ ያሉ ዛፎች ናቸው ። ቅርንጫፎቹ መልካም ስራ ሲሆን ፍሬው በዱንያ ላይ መልካም ህይወትና የማይቋረጥ ፀጋ ነው ። በአኼራ ላይ ደግማ የማይቋረጥ ተድላ ነው ። የጀነት ፀጋ የማይቋረጥና የማይከለከል እንደሆነ ሁሉ የተውሒድና የኢኽላስም ፍሬ በዱንያ ላይ እንደዚሁ ነው ።
ሽርክ ውሸትና እዩልኝ በልብ ላይ ያሉ ዛፎች ናቸው ። ፍሬያቸው በዱንያ ላይ ፍርሃት ጭንቀት ትካዜ የልብ ጥበትና ጨለማ ነው ። በአኼራ ላይ ደግሞ ዘቁም የተባለ ዛፍና የማይቋረጥ ቅጣት ነው " ።
http://t.me/bahruteka
قَالَ العلامة ابنُ القَيِّم رَحِمَهُ الله :
« و الإخلاص والتوحيد شجرة في القلب فروعها الأعمال وثمرها طيب الحياة في الدنيا والنعيم المقيم في الآخرة. وكما أن ثمار الجنة لا مقطوعة ولا ممنوعة، فثمرة التوحيد و الإخلاص في الدنيا كذلك .
والشرك و الكذب والرياء شجرة في القلب، ثمرها في الدنيا الخوف والهم والغم وضيق الصدر وظلمة القلب، وثمرها في الآخرة الزقّوم والعذاب المقيم » .
الفــوائد :(164)
👉 ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላል ;-
" ኢኽላስና ተውሒድ በልብ ውስጥ ያሉ ዛፎች ናቸው ። ቅርንጫፎቹ መልካም ስራ ሲሆን ፍሬው በዱንያ ላይ መልካም ህይወትና የማይቋረጥ ፀጋ ነው ። በአኼራ ላይ ደግማ የማይቋረጥ ተድላ ነው ። የጀነት ፀጋ የማይቋረጥና የማይከለከል እንደሆነ ሁሉ የተውሒድና የኢኽላስም ፍሬ በዱንያ ላይ እንደዚሁ ነው ።
ሽርክ ውሸትና እዩልኝ በልብ ላይ ያሉ ዛፎች ናቸው ። ፍሬያቸው በዱንያ ላይ ፍርሃት ጭንቀት ትካዜ የልብ ጥበትና ጨለማ ነው ። በአኼራ ላይ ደግሞ ዘቁም የተባለ ዛፍና የማይቋረጥ ቅጣት ነው " ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Audio
የሷድ ምእራፍ ክፍል 02
" የተከራካሪዎቹም ወሬ መጥቶልሃልን? ምኩራቡን በተንጠላጠሉ ጊዜ "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

👉 በረካ ድብቅ የአላህ ስጦታ ነው !
አላህ በረካን…
– በጊዜ ላይ ካደረገው :– ባጭር እድሜ ብዙ መልካም ስራ ትሰራለህ !
— በገንዘብ ላይ ካደረገው : – ትንዙ ይበዛል !
— በሰውነት ላይ ካደረገው : – ብርታት ያገኛል !
— በልጅ ላይ ካደረገው : – ሷሊሕ ይሆናል !
— በትዳር ላይ ካደረገው : – የፍቅር ፣ የመተዛዘን ፣ የመተማመንና የመከባበር ያደርገዋል ።
— በዐቅል ላይ ካደረገው : – አስተዋይ ይሆናል!
— በዒልም ላይ ካደረገው : – ጠቃሚ ይሆናል !
— በቤት ውስጥ ካደረገው : – ከሐራም ይጠበቃል !
— በዒባዳ ላይ ካደረገው : – ዒባዳው ይጣፍጣል !
— በንግግር ላይ ካደረገው : – ወደ ልብ ይገባል !
— በምላስ ላይ ካደረገው : – አላህን ያወሳል !
— በሪዝቅ ላይ ካደረገው : — በትንሽ ያብቃቃል!
— በቀልብ ላይ ካደረገው : – በሐቅ ላይ ይፀናል ።
አላይ በነገራችን ላይ ሁሉ በረከት ይስጠን !
http://t.me/bahruteka
አላህ በረካን…
– በጊዜ ላይ ካደረገው :– ባጭር እድሜ ብዙ መልካም ስራ ትሰራለህ !
— በገንዘብ ላይ ካደረገው : – ትንዙ ይበዛል !
— በሰውነት ላይ ካደረገው : – ብርታት ያገኛል !
— በልጅ ላይ ካደረገው : – ሷሊሕ ይሆናል !
— በትዳር ላይ ካደረገው : – የፍቅር ፣ የመተዛዘን ፣ የመተማመንና የመከባበር ያደርገዋል ።
— በዐቅል ላይ ካደረገው : – አስተዋይ ይሆናል!
— በዒልም ላይ ካደረገው : – ጠቃሚ ይሆናል !
— በቤት ውስጥ ካደረገው : – ከሐራም ይጠበቃል !
— በዒባዳ ላይ ካደረገው : – ዒባዳው ይጣፍጣል !
— በንግግር ላይ ካደረገው : – ወደ ልብ ይገባል !
— በምላስ ላይ ካደረገው : – አላህን ያወሳል !
— በሪዝቅ ላይ ካደረገው : — በትንሽ ያብቃቃል!
— በቀልብ ላይ ካደረገው : – በሐቅ ላይ ይፀናል ።
አላይ በነገራችን ላይ ሁሉ በረከት ይስጠን !
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
👉 ከሷሊሕ ሚስት ባህሪዮች !
قَـالَ العَلّامَة مُقْبِل الوَادِعِي -رَحِـمَهُ الله- :
« المَـرْأَةُ الصَّـالِحَةُ لَا تـَرْضَى بِـأَنْ يُفَضِّـلَهَا زَوْجـُهَا عَلَـى أَبـَوَيْهِ الصَّــالِحَـيْنِ. »
[ «الـرِّحلَة الأَخـِيرَة» صـ (٢٤٠) ]
ታላቁ ዓሊም አሽ ሸኽ ሙቅቢል አል ዋዲዒ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
" መልካም ሚስት ባልዋ ከሳሊህ አባቱና እናቱ እንዲያስበልጣት አትወድም "

👉 የተረሳ የአኼራ ድልብ !
عن أبي هريرة - رضي الله عنه - قـال رَسـُول الله ﷺ :
مـَن قــَال َ:
◉ لَا إِلَـه إِلَّا الله وَالله أكــبر
◉ لَا إِلــَه إِلَّا الله وَحــده
◉ لَا إِلَــه إِلَّا الله وَلَا شـريك لَــهُ
◉ لَا إِلــَه إِلَّا الله لَـهُ الْمـلك وَلـه الْحـَمد
◉ لَا إِلـَـه إِلَّا الله وَلَا حـول وَلَا قـُوَّة إِلَّا بِـاللَّه
يعـقدهن خـَمْسًا بأصـابِعِه،
ثـمَّ قــَال َ:
"مـَن قـالَهُنَّ فـِي يـَوْمٍ أَو لَيْلَـةٍ أَو فِي شـهر ٍثـمَّ مـَاتَ فِـي ذٰلِـك الْيـَوْم أَو فِـي تِلْكَ اللَّيْـلَة أَو فـِي ذٰلِـك الـشَّهْر غُـفِر لَهُ ذَنْـبُه"
【صحيح الترغيب للألباني : 3481】
አቡ ሁረይራ - ረዲየላሁ ዓንሁ - የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - እንዲህ ብለዋል ይላል :-
" ላኢላሀ ኢልለላህ ወላሁ አክበር
ላኢላሀ ኢልለላሁ ወሕደሁ
ላኢላሀ ኢልለላሁ ወላ ሸሪከ ለሁ
ላኢላሀ ኢልለላሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ
ላኢላሀ ኢልለላሁ ወላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ጣቶቹን ዘርግቶ እየአንዳንዱን እየጨበጠ አምስት ጊዜ በቀን ወይም በማታ ወይም በወር ያለ ሰው ከዚያም በዛን ቀን ወይም በዚያ ለሊት ወይም በዚያ ወር የሞተ ሰው ወንጀሉ ይማርለታል "

የሷድ ምእራፍ ክፍል 03
" ባሪያችንን አዩብንም አውሳላቸው ፡፡ «እኔ ሰይጣን በጉዳትና በስቃይ ነካኝ» ሲል ጌታውን በተጣራ ጊዜ ፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

Forwarded from القناة التعليمية الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة
🎤 ═ ❁ ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ❁ ═ 📢
✅ ውድና የተከበራችሁ የሱናህ ቤተሰቦቻችን ዕለተ ሰኞ 20/11/2018 ለኢሎስ ከተማ እና አከባቢዋ እንዲሁም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ በፉርቃን መድረሳ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ማዘጋጀታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
➴➷➘➴➴➴➴➴➴➴
➊ኛ╰┈➢ ሸይኽ አብዱልሀሚድ ቢን ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)
❷ኛ╰┈➢ ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ (ሐፊዘሁላህ)
❸ኛ╰┈➢ ሸይኽ ሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ (ሐፊዘሁላህ)
❹ኛ╰┈➢ ሸይኽ ዘይኑ ከመናከሪያ (ሐፊዘሁላህ)
❺ኛ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ኑዕማን (ሐፊዘሁላህ)
❻ኛ╰┈➢ ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ (ሐፊዘሁላህ)
╰┈➢ ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ።
◉አድራሻ➟“ስልጤ ዞን፣ ስልጢ ወረዳ፣
╰┈➢➢[~ኢሎስ 01 ቀበሌ]
🗓 የፕሮግራሙ ፦ዕለተ ሰኞ ሐምሌ 20/ 11/ 2018
⌚️ሰዓት፡- ከጧቱ 2:30 ጀምሮ
⚙️ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፦ መድረሰቱል ፉርቃን
🔎እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማ !!ል!!!!! 🔍
🔎ቤተሰቦቻችንን ከባዕድ አምልኮና ከተለያዩ ሸሪዓዊ ጥሰቶች እንታደግ !!! 🔍
ማሳሰቢያ፡-
1. ይህ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእርሶ መምጣትን በጉጉት እንጠብቃለን።
2. ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
🔔 ሼር በማድረግ ሓላፊነታችንን እንወጣ ባረከሏሁ ፊኩም !!!
👉⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/KHALID_ASELEFY

Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
ዱሮ ዱሮ የሱናው ወጣት ተውሒድና ሱናን አጥብቆ ይሰብክ ሽርክንና ቢድዓን አጥብቆ ያወግዝ ነበር።
አልፎም ከቢድዓ ሰዎች በስም ጠቆሶ ያስጠነቅቅ ነበር
ዛሬ ላይ ግን ፀጥጥጥ ብሏል እንደውም ባገልባጬ በሱና ሰዎች ላይ ዘመቻ ተጀምሯል።
እንድህም መባል ተጀምሯል አሁን ላይ ብትናገር አቅም ስላላቸው ይደቁሱሃል ከመስጊድም ትባረራለህ።
ይሄ አጉል ምክንያት ነው ዱሮ ላይ በድምፃችን ይሰማ ጊዜ ረድ ሲደረግ የነበረው በምን ዋስትና ነበር?
አሟራ ይብላኝ ግንቡ ይቅርብኝ ሲባል የነበረው ደዕዋ ስህት ነበር ማለት ነው?
እኛ ሰለፊዮች አሁንም አሟራው ይብላን ግንቡ ይቅርብን ከ ሙኻሊፎች ጋር አንድ አንሆንም እንላለን።
https://t.me/abumuazhusenedris

Forwarded from أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
🔵ልዩ የኮርስና የሙሃደራ ዝግጅት በወራቤ ከተማ
ሼርርርር
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
ሼርርርር
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
👉 ጥበበኛው ሉቅማን ለልጁ ከመከራቸው ምክሮች ውስጥ :–
— በሶላት ላይ ስትሆን ቀልብህን ጠብቅ !
— ምግብ ላይ ስትሆን ጉሮሮህን ጠብቅ !
— ሰው ቤት ስትሆን አይንህን ጠብቅ !
— ከሰዎች ጋር ስትሆን ምላስህን ጠብቅ !
http://t.me/bahruteka
— በሶላት ላይ ስትሆን ቀልብህን ጠብቅ !
— ምግብ ላይ ስትሆን ጉሮሮህን ጠብቅ !
— ሰው ቤት ስትሆን አይንህን ጠብቅ !
— ከሰዎች ጋር ስትሆን ምላስህን ጠብቅ !
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
🔷 በሰው መሀል ክብርህ ቢነካ ምን ታደርጋለህ ?
አንድ ቀን ሸዕብይ ( ዓሚር ኢብኑ ሹራሒል) ከሰዎች ጋር ተቀምጦ ሳለ አንድ ሰው መጣና ለሱ በማይገባ ክብር በሚነካ ስድብ ሰደበው ። ሸዕብይም ምንም ሳይቆጣና ፊቱም ሆነ ሁኔታው ሳይቀያየር " እውነተኛ ከሆንክ አላህ ይቅር ይበለኝ, እውነተኛ ካልሆንክ ደግሞ አላህ ይቅር ይበልህ " አለው !
🔹 ሸዕብይ ማለት ታላቅታብዕይ ሲሆን የፍቅና የሐዲስ ሊቅ ከሰለፍ ዑለሞች አንዱ ነው ።