ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
41.4K subscribers
711 photos
30 videos
118 files
4.19K links
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية

በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka
Download Telegram
👉 አዛ ያላደረገህ ሰው ሽልማት እንደሰጠህ ቁጠረው !

يقول معاوية بن قرة – رحمه الله –

" لا تطلب من الناس اليوم الخير، اطلب منهم كف الأذى، فمن كف أذاه عنك اليوم فهو بمنزلة من كان يعطيك الجوائز ".

تاريخ دمشق (59/270)

ሙዓዊያ ኢብኑ ቁራህ የተባለ ታላቅ ታብዕይ እንዲህ ይላል : –

" ዛሬ ከሰዎች መልካም ነገር አትጠብቅ, አዛቸውን እንዳያደርሱብህ ጠይቃቸው ። ዛሬ አንተን አዛ ያላደረገ ሰው ማለት ሽልማት እንደሚሰጥህ ሰው ነው " ።

http://t.me/bahruteka
Audio
የፉሲለት ምእራፍ ክፍል 02

" ዓድም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ ፡፡ «ከእኛ ይበልጥ በኀይል ብርቱ ማን ነው?» አሉም ፡፡ ያ የፈጠራቸው አላህ እርሱ በኀይል ከእነርሱ ይበልጥ የበረታ መኾኑን አያዩምን? በተዓምራታችንም ይክዱ ነበሩ "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
👉 ከተውሒድ ያፈነገጠ ወደደም ጠላም ሙሽሪክ ነው !

يقول ابن القيم – رحمه الله –

" فالمعرض عن التوحيد مشرك شاء أم أبى ، والمعرض عن السنة مبتدع شاء أم أبى "

ኢብኑል ቀይም የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል : –

" ከተውሒድ ያፈነገጠ ሰው ወደደም ጠላም ሙሽሪክ ነው ። ከሱናም ያፈነገጠ ወደደም ጠላም ሙብተዲዕ ነው " ።

http://t.me/bahruteka
🚫 የሰለፍዮች የዳዕዋ ነፃነት በመጅሊስ አመራሮች መልካም ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ አይደለም !

ኢትዮዽያዊያን የፈለጉትን አስተሳሰብም ሆነ እምነት የማራመድ መብታቸው በማያሻማ ሁኔታ እንደ ጠዋት ፀሀይ ፍንትው ብሎ በሚታይ መልኩ ህገ – መንግስቱ ያስቀምጣል ። በመሆኑም እኛ ኢትዮዽያዊያን ሰለፍዮች ህገ – መንግስቱ ለዜጎች የሰጠውን መብታችን በመጠቀም በሀገራችን ላይ የመረጥነውን የሰለፍያ መዝሀብ የመከተልና ሌሎችንም ወደዚሁ የመጥራት መብት አለን ።
ህገ – መንግስቱ ለዜጎች እምነታቸውን በነፃነት የማራመድ መብታቸው ካረጋገጠባቸው አንቀፆች ውስጥ የሚከተለውን እንይ : –
     በኢፊድሪ ህገ – መንግስት አንቀፅ 27(1) እንዲህ ይላል : –
" ማንኛውም ሰው የመረጠውን እምነት የመያዝ ፣ የማክበር ፣ የማራመድ ሙሉ ነፃነት አለው " ።
ይህ ሀገራችን የምትመራበት ህገመንግስት ለሁሉም ዜጎች በእኩልነት የሰጠው መብት ነው ። የትኛውም አካል ማንንም ከኔ ስር ካልሆንክ ብሎ የማስገደድም ሆነ የማዘዝ መብት እንደሌለው ያረጋግጣል ። በሌላ በኩል ይኸው ህገመንግስት ለዜጎት ያልተገደበ የእምነት ነፃነት የሰጠና ማንም ይህን ነፃነት የመገደብና የማስገደድ መብት እንደሌለው ያስቀምጣል ። ይህም በሚከተለው የህገመንግስት አንቀፅ እናገኘዋለን : –
– በኢፊድሪ ህገ– መንግስት አንቀፅ 27(3) እንዲህ ይላል : –
" ማንኛውም ሰው የሚፈልገውን እምነት ለመያዝ ያለውን ነፃነት በሀይል ወይም በሌላ ሁኔታ በማስገደድ መገደብ ወይም መከልከል አይችልም "።
ህገመንግስቱ በዚህ መልኩ ለዜጎች ያልተገደበ የፈለጉት እምነት በነፃነት የማራመድ መብት መጅሊሱ አላይም አልሰማም ብሎ ከኔ ስር ካልሆንክ ብሎ ዜጎችን እያሳሰረና ከመስጂድና ከመድረሳ እያስባረረ ይገኛል ። ይህ ደግሞ ሀገራችን ኢትዮዽያ የምትከተለው የብዝሀነት ፖሊሲ እንዲሁም በእነዚህ አንቀፆች ስር የተቀመጠውን ህገመንግስታዊ መመሪያ የጣሰ ነው ። በተጨማሪም መጅሊሱ የሚያራምደው በኔ ስር ካልሆንክ የሚለው የረጋጭነት አካሄድ ከብዝሀነት መርሁ ጋር ፍፁም ተቃራኒ ከመሆኑም በላይ የዜጎችን ህገመንግስታዊ መብት ነጥቆ ረግጬ ልግዛህ ባይነት ነው ።
እኛ ኢትዮዽያዊያን ሰለፍዮች ሀገራችን የምትመራው በህገመንግስቱና ረጋጭነትን በሚዋጋ ብዝሀነትን መሰረት ባደረገ መርህ መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን ። በመሆኑም ሀገራችንን እያስተዳደረ ያለው ብልፅግና ፓርቲ የህገመንግስቱን የበላይነት አስጠብቆ የብዝሀነትን መርሁን እውን አድርጎ መብታችንን ሳይቆራረስ እንዲያስከብርልን እንጠይቃለን ።
ከዚህ ጎን ለጎን የብልፅግና ፓርቲ እንዲያውቅልን የምንፈልገው የሀገሪቱን ህገመንግስታዊ መመሪያ ተከትለው ህዝብን በእኩልነት እንዲያገለግሉ የህዝብ አደራ ተጥሎባቸው በመንግስት የስልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡ አንዳንድ ባለስልጣናትና እንዲሁም አንዳንድ የፖሊስና የሰላምና ፀጥታ አካላት ያስቀመጣቸው የገዢው ፓርቲ ሳይሆን መጅሊሱ ረግጬ ልግዛህ የሚለውን አላማው ሊያስፈፅሙለት ደሞዝ የሚከፍላቸው የሚመስሉ መሆኑን ነው ።
ይህ በኢፊድሪ ህገ – መንግስት አንቀፅ 11 መሰረት መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ እንደማይገባና ሀይማኖትም በመንግስት ጣልቃ እንደማይገባ የተቀመጠውን መርህ የሚጥስ ነው ። እነዚህ አካላት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዮች በእምነት ጣልቃ ገብተው አንተ እገሌን ተከተል ከእገሌ ስር ሁን እያሉ የፈለጉትን እያሰሩ የሰለፍዮችን ተቋማት ( መድረሳና መስጂዶችን እያሸጉና አስለቅቀው ለመጅሊስ እያስረከቡ ይገኛሉ ። በመሆኑም እኛ ኢትዮዽያዊ ሰለፍዮች የዚህ አይነቱ ፀረ ህገመንግስታዊና ፀረ የፓርቲው መርህ አካሄድና ጭቆና በአስቸኳይ እንዲቆምልን እንጠይቃለን ።
በጣም የሚገርመው የዚህ አይነቱ ግፍና ጭቆና አሁን አብዛኛው ኢትዮዽያዊ በጉጉት የሚጠብቀው ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ባለበት ወቅትም ጭምር እየተፈፀመ መሆኑ ነው ።
ሌላው ሁሉም ሰለፍይ ሊያውቀው የሚገባው መጅሊሱ ሰኔ 28/2012 በአዋጅ ሲቋቋም አንቀፅ 6 ንኡስ አንቀፅ 3 ላይ
" የዚህ ምክር ቤት መቋቋም የሀገሪቷ ሙስሊሞች በክልልም ሆነ በፌዴራል ደረጃ የመሰረትዋቸውን በሀይማኖት የተደራጁ ተቋማት መብትም ሆነ ለወደፊት የመደራጀትና የመመዝገብ መብታቸውን አይከለክልም "
በማለት በግልፅ ማስቀመጡን ነው ። ይህ ማለት በተቋም ለመደራጀትና ለመመዝገብ ከፈለጉ ይችላሉ ማለት እንጂ ካልተደራጁ እምነታቸውን በነፃነት ማራመድ አይችሉም ማለት አለመሆኑን የሚያሳይ ሲሆን ከላይ በአንቀፅ 27(3) ያየነውን መብት የሚያጠናክር ነው ።
ውድ ሰለፍዮች ሆይ ዐቂዳችሁን በግል ቤታችሁም ይሁን ቤት ተከራይታችሁ ወይም ገዝታችሁ የማስተማርና በነፃነት ዳዕዋ የማድረግ መብታችሁ ህገ – መንግስቱ ያረጋገጠላችሁ የዜግነት መብት እንጂ ማንም በምፅዋትነት የለገሳችሁ ስላልሆነ መብትና ግዴታችሁን አውቃችሁ ወደፊት ቀጥሉ ።
አንዳንድ የመንግስትና ህዝብን አደራ ወደ ጎን በማድረግ የግል አመለካከታቸውን በስልጣን ለማስፈፀም የሚሄዱና እንዲሁም የተጣለባቸውን ህዝባዊ አደራ በጥቅም የሸጡ አካላት የሚያደርሱባችሁን ግፍ ተጋፍጣችሁ ለአላማችሁ ፅኑ ። እንደነዚህ አይነት አካላትን እስከመጨረሻ በመታገል ማንነታቸው ለፍትሕ የቆሙ የመንግስት አካላት እንዲያውቁዋቸው ለማድረግ ጥረት አድርጉ ። ምክንያቱም በሁሉም አካባቢ የተሰጣቸውን የህዝብ አደራ ለመወጣት ቆርጠው የቆሙ አሉና መፍትሄ ታገኛላችሁ ።

አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የበላይ ያድርግልን ።
  
http://t.me/bahruteka
Audio
የፊሲለት ምእራፍ ክፍል 03

" ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው " ? የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
ቂርአቱ የሚጀመረው ነሃሴ 20//2018 ነው።

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ

ውድ ተማሪዎች ከዚህ በፊት ይጀመራል ያልናችሁ ቋሚ የደርስ ፕሮግራም ከቀናት በኋላ ይጀመራል።

ፕሮግራሙ
➊ኛ የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት
     => ፅሁፍ ለጀማሪዎች
     => የነህው ትምህርት
     => የሶርፍ ትምህርት
❷ኛ አጫጭር ኪታቦች
     => የአቂዳ ኪታቦች
     => የመንሃጅ ኪታቦች
     => የፊቅህ ኪታቦች
❸ የቁርኣን ትምህርት
👉 በዚህ ፕሮግራም ስር እህቶች በእህቶቻቸው ብቻ የሚማሩ ይሆናል። ይህም የተለያዩ ደረጃዎች ላይ ላሉ ሁሉ የተመቻቸ ነው።
     => የቃኢደቱ-ኑራንያህ
     => የቁርኣን ነዞር
     => የተጅዊድ ህግጋት

✅ በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ እቅዱ ያላችሁ በሚከተለው አድራሻ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!

     👇👇👇
@Medresaa_bot

🌐 ስለ ደርሱ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ለማግኘት እና ሀሳብ ለመስጠት የሚከተለውን ግሩፕ ተቀላቀሉ!
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/arabic_grammer_m
🎤🎤ታላቅ የሙሃደራ ዝግጅት🎤

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድ እና የተከባራቹሁ  ሰለፊዮች በሙሉ በያላቹበት ሰላማቹን ብዝት ያርግልን እያልን

እነሆ የፍታች እሁድ  በቀን 17/12/2018 ታላቅ የደዓዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ።


🪑 የእለቱ ተጋባዥ መሻይኾች ና ኡስታዞች


🎙️1 የሀገራችን ታላቁ ሸይኽ
   አሸይኽ አብድልሀሚድ አለተሚይ ( ሀፍዘሁሏሁ)

🎙️2ኛ ሸይኻችን አሸይኽ መህቡብ (ሀፍሁሀሏህ) ከሳንኩራ


3ኛ  ኡስታዝ ሁሰይን ሙሳ ከወራቤ (ሀፍዘሁሏህ)

4ኛ  ኡስታዝ አብራር ቡሴራ ከቅበ (ሀፍዘሁሏህ)

5ኛ  ሸ/ተውፊቅ ከቀሪሶ(ሀፍዘሁሏህ)

6ኛ ሸ/ሰይፉሏህ አገርቢበር (ሀፊዘሁሏህ)


ወንድም አህመድ ሸረፈ ከወራቤ ፕሮግራም ማሪነት (



✍ኢንሻ አላህ ሌላም ተጋባዥ ብርቅዬ የሆኑ ኡስታዞች  ይኖራሉ።


ርዕሰ:–በሰአቱ ይገልፃል

በሰአቱ  በመገኘት የፕሮግራሙ እና የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ ለሌሎች ሼር በማድረግ ይተባበሩን

በእለቱ እንኳን መቅረት  ማርፈድ ያስቆጫል

አድራሻ በመአከላዊ   እትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በምዓራብ ስልጢ ወረዳ በአሹቴ ቡራቆ ቀበሌ በመንደር ሶስት   በሚገኘው በሰለፍዮች በብላል  መስጂድ 🕌🕌🕌
  
ፕሮግራሙ የምጀምርበት ሰአት ⌚️ ከጡዋቱ 2:30 የምጀምር ይሆናል በግዜ እንትገኙ እናሳስባለን ።👍👍👍👍👍👍


ለበለጠ መረጃ 📞📞📞  
0928144457


ኑ ብላለች አሹቴ ቡራቆ ከነ ወዳጅ ዘመዶ ማንንም ሳይረሶ !!!!!!

 ••⇣⇣.            ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
فالدال على الخير كفاعله.
🌐 ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ ባረከአላሁ ፊኩም!!


✈️✈️   🚗🚗

መርጣቹሁ ደስ ባላቹህ መኪና ተሳፈሩ




👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/misraqsilticonferens
https://t.me/misraqsilticonferens
https://t.me/misraqsilticonferens
✅ የቀልብ መድረቅ መድሃኒት !


عن أبي هريرة – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله –صلى الله عليه وسلم –

" إنْ أردتَ أنْ يَلينَ قلبُكَ، فأطعِمْ المسكينَ، وامسحْ رأسَ اليتيمِ ".

أخرجه الإمام الألباني بسند حسن

አቡ ሁረይራ ባወራውና ሸይኽ አልባኒ በሐሰን ደረጃ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ አንዲህ ብለዋል : –

" ከቀልብ ድርቀት ለመውጣት ከፈለግህ ምስኪንን አብላ የየቲምን ፀጉር አብስ " ።

http://t.me/bahruteka
🔷   መውሊድ ማክበር ኢስላም አያውቀውም

قال الحافظ ابن رجب  :

" فكل من أحدث شيئا ونسبه إلى الدين ولم يكن له أصل من الدين يرجع إليه فهو ضلالة والدين بريء منه ، وسواء في ذلك مسائل الاعتقاد أو الأعمال أو الأقوال الظاهرة والباطنة "

جامع العلوم والحكم  ( 2/128 )

    🔹ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበልይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – 

  " ማንኛውም ነገር ፈጥሮ ወደ ዲን ያስጠጋው በዲን ውስጥ የሚመለስበት መሰረት የሌለው ከሆነ እሱ ጥመት ነው ( የእስልምና) ዲን ከሱ የጠራ ነው ። ይህ ፈጠራ በዐቂዳም ይሁን,  በአካል የሚሰራ ዒባዳም ይሁን , ግልፅም ንግግር ይሁን ድብቅ ንግግር እኩል ነው  ።"

   ↪️  መውሊድ በቁርኣንም ይሁን በሐዲስ መረጃ የሌለው እንዲሁም የሶሐቦች ተግባርም ሆነ እስከ አራተኛው ክ/ዘመን የነበሩ የኢስላም ሊቃውንቶች ያልሰሩት ፈጠራ ነው ።
  ↪️  መውሊድን የጀመሩት የአላህና የነብዩ ጠላት የሆኑት ዑበይድይ ( ፋጢምይ)  የሚባሉ ራፊዳዎች ሲሆኑ እነዚህ ሰዎች አመቱን ሙሉ የነሳራዎችንና የአይሁዶችን በአል የሚያከብሩ የነበሩ ነብዩን እንወዳለን በሚል የነብዩን ዲን ለማጥፋት የሚሰሩ የነበሩ ሰዎች ናቸው ። በመሆኑም ኢስላም የመውሊድ በአልን አያውቀውም ። ሙስሊሞችም ከዚህ የጠሩ ናቸው ።
    ↪️   ነብዩን እወዳለሁ የሚል ከዚህ ተግባር ሊርቅ ይገባል ። ነብዩን በመውደድ ከሶሓቦች የሚበልጥ የለም ። በህይወታቸው ፣ በደማቸው ፣ በክብራቸው በገንዘባቸውም ጭምር ለውዴታቸው ዋጋ ከፍለዋል ። መውሊድ የነብዩን ውዴታ መግለጫ ቢሆን ኖሮ የሚቀድማቸው አይኖርም ነበር ። የወደዱትን እያመፁ ውዴታ የለም ። ነብዩን የሚወድ ሱናቸውን ይከተል ከቢዳዓ ይራቅ ። ካልሆ ራሱን እንጂ ማንንም አይጎዳም ።

http://t.me/bahruteka
Audio
የሹራ ምእራፍ ክፍል 03

" እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል ፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል) "፡፡ የሚለውና ሌሎችም የተብራሩበት ።
👉 የቢዳዓ መንሰራፋት ምክንያቱ የሱና ማሰራጨት ጉለት ነው !

يقول ابن القيم – رحمه الله –

" إن ما وقع في هذه الأمة من البدع والضلال ، كان من أسبابه التقصير في إظهار السنة والهدى "
الصواعق المرسلة (3/1133)

ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –

" በዚህ ኡማ ላይ ቢዳዓና ጥመት እንዲከሰት ምክንያት ከሆኑ ነገሮች ውስጥ ሱናና ቀጥተኛው መንገድ ግልፅ በማድረግ ላይ ጉለት መኖሩ ነው "።

http://t.me/bahruteka
🔷 መውሊድ ሊታገሉት የሚገባ ቢዳዓ ነው !

عن عبد الله بن مسعود – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –

" ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ " .
أخرجه الإمام مسلم

ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ባወሩትና ኢማሙ ሙስሊምና ሸይኽ አልባኒ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ብለዋል : –

“ ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም ፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ተከታዮችና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ ፡፡ ያልታዘዙትን ይሰራሉ ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው ፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው ፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው ፡፡ ከዚህ በኋላ የሰናፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም ።”

http://t.me/bahruteka
ሙሃደራን በቪዲዮ ሀራም ነው
العلامة الدكتور صالح الفوزان ሳሊህ አልፈውዛን
🟢ሙሃደራን በቪዲዮ መቅረፅ?

✏️ለሙሃደራም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ሱራ ሀራም ነው
✏️ቪዲዮም ሆነ ሌላው ሱራ ሀራም ነው።

ጉዳዮን አግራርተው ፈትዋ የሚሰጡና በዲን ስም ከቪዲዮ ጋር የሚጨማለቁ ደፋሮች የሚከተሉትን ጠንከራ ሀዲሶች በምን ሊመልሱ ነው?! በምንም።

📜የቂያም ቀን የበረታ ቅጣት አለባቸው
" إِنَّ مِنْ أَشَدِّ النَّاسِ عَذَابًا يَوْمَ الْقِيَامَةِ الَّذِينَ يُشَبِّهُونَ"

مسلم في "صحيحه"، كتاب : اللباس والزينة  باب  تحريم تصوير صورة الحيوان (2107).

📜በሰሩት ምስል ልክ ይቀጣሉ
" مَنْ صَوَّرَ صُورَةً فَإِنَّ اللَّهَ مُعَذِّبُهُ حَتَّى يَنْفُخَ فِيهَا الرُّوحَ، وَلَيْسَ بِنَافِخٍ فِيهَا أَبَدًا


البخاري في "صحيحه"، كتاب : البيوع   باب بيع التصاوير (2225).
📜አላህ ረገማቸው።
"
لَعَنَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ الْوَاشِمَةَ وَالْمُسْتَوْشِمَةَ، وَآكِلَ الرِّبَا وَمُوكِلَهُ، وَنَهَى عَنْ ثَمَنِ الْكَلْبِ وَكَسْبِ الْبَغِيِّ، وَلَعَنَ الْمُصَوِّرِينَ"

البخاري في "صحيحه" كتاب الطلاق   باب مهر البغي والنكاح الفاسد (5347)

📜ከባድ በደዮች ናቸው
"
قَالَ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ : وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنْ ذَهَبَ يَخْلُقُ كَخَلْقِي، فَلْيَخْلُقُوا ذَرَّةً، أَوْ لِيَخْلُقُوا حَبَّةً أَوْ شَعِيرَةً

متفق عليه
https://t.me/FATTAWAS
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي إلى متى يا نفس)
فإن السلفية عمل وليست دعاوىٰ

فَاسْتَمْسِكْ بِالَّذِي أُوحِيَ إِلَيْكَ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ

وأما أقوال الناس فيك وافترائهم وظنونهم السيئة فمرض وهَمٌّ يحملونه ويتأذون به هم وتسلّى بتسلية الله لك ولأمثالك
إِنَّ رَبَّكَ يَقْضِي بَيْنَهُم بِحُكْمِهِ ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْعَلِيمُ (78) فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۖ إِنَّكَ عَلَى الْحَقِّ الْمُبِينِ (79) سورة النمل
لن يضروكم إلا أذى
ينبغي أن ينزل السلفيون هؤلاء منزلة الكلاب تنبح هي ثم تسكت لكن الكلب إذا زجرته ورميت عليه زاد نباحاً فألقمه إن شئت عظماً لعله يسكت.

أو كلما طن الذبابُ زجرته *
..... إن الذباب إذاً علَى لعزيز
!

أحسن لك أن لا ترد الجواب على اللئيم فالسكوت أضر عليه من الجواب لأن الجواب يفتح له المجال يسب ويشتم أكثر فأكثر. وصدق من قال: «ولقد أمرُّ على اللئيم يشتمني، فمضيت ثم قلت لا يعنيني» (ولا يقصدني)

أيها السلفي
أثبت فإنك علىٰ الحق المبين..
ولا يغرنّك الأدعياء من المميعة والحدادية الكذابين والمدسوسين المفتونين الذين يدّعون السلفية زورًا وتلبيسًا علىٰ الناس وعند الله تجتمع الخصوم

join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
🍁ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ:~


ለአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሁለት ታላላቅ ሀውዶች አሏቸው። እነሱም፦
➣በዱንያ ያለው ሀውዳቸው (#ሱናቸው በሱ ይዘውት የመጡበት የሆነው ነገር ሲሆን,) ሌላኛው ደግሞ በአኼራ ያለው ሀውዳቻው ነው::
#በአኼራ ካለው ሀውዳቸው የውመል'ቂያማ የሚጠጡ በዱንያ ካለው ሀውዳቸው (ከሱናቸው)የሚጠጡ የሆኑ አካላት ናቸው።


📚اجتماع الجيوش الإسلامية


🔑 #በአኼራ ካለው ሀውዳቸው መጠጣት የሚፈልግ የሆነ አካል እሳቸው ያዘዙትን ሱናቸውን ይከተል !!!
አዳዲስ ፈጠራቸውን ከመፍጠር እንደዚሁ ከመከተል ይቆጠብ!!

#መውሊድ_ ቢድዓ_ነው!!

https://t.me/Mehfuza_os99
https://t.me/Mehfuza_os99
«አኼራና ተያያዥ ነጥቦች» ሰፊ ደሰሳ
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🔖 አስለቃሽ ሙሓደራ

🔗 «የመጨረሻው አለም ጉዳ ጉድ»

🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

🕰 ርዝመት 2:37 (ሁለት ሰዓት ተኩል)
📋 ፍጆታ (MB 47)

https://t.me/abdulham/2837
Audio
የሹራ ምእራፍ ክፍል 02

" አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው ፡፡ ለሚሻው ሰው (በሰፊው) ሲሳይን ይሰጣል ፡፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
أهل_الأهواء_والبدع_هم_العدو_فاحذرهم.pdf
2.2 MB
ትነበብ👍
የቢድአ እና የስሜት ባለቤቶች እነሱ ጠላቶች ናቸው ተጠንቀቋቸው‼️

https://t.me/medrestulsefiyaah