Audio
🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን ሀፊዘሁሏህ
🔹በሩቃ ሽፍን የሚሰራ ወንጀል
~ አጉል ምት
~ ከሴቶች ኸልዋ ማድረግ
~ አጅነቢይ ሴቶችን እየደባበሱ ኢየነካኩ ሩቃ ማድረግ
~ የጂኖችኝ ወሬ አምኖ በመቀበል መስራት
~ሌሎችም ፀያፍ ተግባሮች የተወሳበት ምክር ብጤ ለራቂዎች
🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
~ አጉል ምት
~ ከሴቶች ኸልዋ ማድረግ
~ አጅነቢይ ሴቶችን እየደባበሱ ኢየነካኩ ሩቃ ማድረግ
~ የጂኖችኝ ወሬ አምኖ በመቀበል መስራት
~ሌሎችም ፀያፍ ተግባሮች የተወሳበት ምክር ብጤ ለራቂዎች
🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
ከአንተ በቀር ማንም ሰው የማያውቀው ብቸኛ ሚስጥር
አሱም ከአሏህ ጋር ያለህ የግንኙነት ሚስጥር ነው.
*አመስጋኞች እንዳያስደንቁህ
ወቃሾች በወቀሳቸው አይጎዱህ ልክህ አሏህ ዘንድ ያለው ነው ።
"ምን አለኝ?" ከሚል ጥያቄ ይልቅ "ሰው ምን ይላል?!" በሚል ስጋት ተውርሮ ሕልምን ማጨናገፍ አድገው ጽጌረዳ ሳይሆኑ በለጋነት መርገፍ ነው !
ኢብኑ አልቀይም አልጀውዚየህ ` (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ ፦
مَن لم يكن وقتُه لله وبالله، فالموتُ خيرٌ له من الحياة*
> [الداء والدواء (١٨٦)].
"ግዜው ለአሏህ እና በአሏህ መንገድ የልሆነ ሰው ከመኖር ሞት ይሻለዋል
አቢ ሃዚም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል ፦
انظر الذي تحب أن يكون معك في الآخرة، فقدمه اليوم ،وانظر الذي تكره أن يكون معك ثَمَّ فاتركه اليوم.
"በአኼራ ካንተ ጋር ሊሆን የምትፈልገውን ነገር አስተውለህ ዛሬ አስቀድመው በአኼራ ካንተ ጋር መሆኑን የምትጠላውን አስተውለህ ዛሬ ተወው "
حلية الأولياء(238/3)

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
,
ወደ ሚንበር ሲወጣ ምን አይነት ጫት ቅሞ ቢመረቅን ነው ?
አረ ልክ ይኑርህ የሲን አራ አሏህን ፍሩ
ለነገሩ ስለ ኢኽዋን ለሚያውቅ ምንም ቢናገር አይገርምም ከግር ጥፍር እስከራስ ፀጉሩ ውሸት ቅጥፈትን የተሞላ ማስመሰል ቀለቡ የሆነ ሰው በምኑ ትገረመልህ !
ጭራሽ ባደረጋቹሁት ጥናት እንደዛ ነው አይደል ?
ቁርአን መኽሉቅ ነው ማለት የፍቅህ ጉዳይ ነው
ከአሏህ ውጭ በላ አካል ላይ ተውሱል ተበሩክ ኢስትጋሳ ከቅርንጫፍ ነው?
ሙታንን መለመን ቅርንጫፍ ነው?
በቀብር ጠዋፍ ማድረግ ቅርንጫፍ ነው ?
አሏህ ከአርሽ በላይ መሆኑን መካድ ቅርንጫፍ ነው?
حسبنا الله ونعم الوكيل
https://t.me/AbuImranAselefy/11374

Telegram
Abu Imran Muhammed Mekonn
በዛሬው የያሲን ኑሩ ኹጥባ ከተነገሩ ቅጥፈቶች መካከል ይህ አንዱ ነው።
👉 በድምፅ እንደምትሰሙት የሱፍዮችን እና ሰለፍዮችን ልዩነት ተራ አድርጎ ለማሳየት ሞክሯል። ምንም እንኳን ለመለያየት ቢሞክርም በየትኛውም መልኩ ሰለፍይ እና ሱፍይ ተቀራራቢ ሊሆኑ አይችሉም።
◈ ይህንን አደገኛ አካሄድ በትክክል መረዳትና መገንዘብ ከሁሉም የሚጠበቅ ጉዳይ ነው። ካልሆነ ወደባጢል ከተማ እንገባለን።
👉 እነ ሙሪድ…
👉 በድምፅ እንደምትሰሙት የሱፍዮችን እና ሰለፍዮችን ልዩነት ተራ አድርጎ ለማሳየት ሞክሯል። ምንም እንኳን ለመለያየት ቢሞክርም በየትኛውም መልኩ ሰለፍይ እና ሱፍይ ተቀራራቢ ሊሆኑ አይችሉም።
◈ ይህንን አደገኛ አካሄድ በትክክል መረዳትና መገንዘብ ከሁሉም የሚጠበቅ ጉዳይ ነው። ካልሆነ ወደባጢል ከተማ እንገባለን።
👉 እነ ሙሪድ…
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወይዘሪት ሱፊያ የትውልድ ገዳይ !
ሱፍዮች የእስልምናን ዲን ያበላሻሉ እና የባሮችን ልብ ያበላሻሉ።
ንቁ በውጫቸው በረጅሙ ሙስበሃ አሏህ እያሉ ልባቸውን በመምታታቸው አትታለሉ ሰዎች በጣም ክፉ ናቸው ወደ ኢስላም ከሚጠጉ አካሎች በጣም በኢስላም እና በህብረተሰቡ ላይ ክፉ ሰው እነሱ ናቸው እንደነሱ የለ ክፉ አላውቅም ።
ከልጅነቴ ጀምሮ ከነሱ ኖርያለው በለስላሳ ጥፍሮቼ ከነሱ እቅፍ ውስጥ ኖርያለው ነገር ግን አሏህ ከነሱ አዳነኝ ስለነሱ ሌላ ሰው የማያውቀውን አውቄአለሁ
ንቁባቸው እነሱ አሉ ስለ አሻዒራ ስናወራ ሱፊዮች የበሱ ናቸው ልብን ነው የሚያላሹት
🎙ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል-ጃሚ አላህ ይዘንላቸው።

Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
👉 ስልጤን እንዴት ማክፈር ይቻላል የጴንጤ አክፍሮት ሀይል የረጅም ዘመን እቅድ !
በአሏህ ፍቃድ በዚህ ፁሁፍ ለማስታወስ እና ለማንሳት የፈለኩት የአክፍሮት ሀይል በስልጤ ላይ የሚያደርገውን ሩጫ አውቆ የሚገባውን ጥንቃቄ ስለማድረግ ይሆናል በተለይ የስልጤ ተወላጅ በአጠቃላይ ይህንን የአክፍሮት ሀይል መመከትና መመለስ ባለበት ነገር ሁሉ ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ ሀገሩን መጠበቅ ግድ ይላል ። እኔም አንዱ አካል ነኝ
ይሄ ሀይል ለከንቱ አላማው የሚያደርገውን ልፋት አይተን ከአሁኑ ጥንቃቄ ካልወሰድን የነገ እለት ጉዱና ፈተናው በየቤታችን ይከሰታል በጎረቤት የምናየው ትርምስ ሳይፈጠር አይቀርም ከንዲህ አይነቱ ፈተና አሏህ ይጠብቀን ።
የክፍሮት ሀይል እቅድ በስልጤ ላይ
1)ኛ ወጣት ወንዶችን እና እሴቶችን በተለያዩ ስልቶች ማበላሸት ባዲናቸው ጠንካራ እንዳይሆኑ ማድረግ ።
ለዚህ ቀላል መንገድ እነሱን ማግባት ፍቅር ማሲያዝ ተቻችለን አንቺም በሀይመኖትሽ እኔም በሃይማኖቴ ብሎ መጀመሪያ ማሳመን ከተጋቡ ከወለዱ በዃላ አልሰማሽም ተቀበይ ብሎ ማሳመን ።
②ኛ በብር መምጣት ስራ የሌላቸውን አቅመ ደካማዎችን ስራ ያጣ ዱሪዬውን በብር መስበክ ከዛም የአካባቢዉን ሴት እንዲየገበ ማድረግ ።
③ኛ ከተቀበሉ በኃላ እንዳይነቃባቸው መስጂድ እንዲገቡ ሶደቃ እንዲሰጡ በመልካም ነገር መተባበር ቅኑነትን ሳይፈልጉ ለዐላመቸው ሲሉ መስራትን የምናሉ ።
በተግባርም የሆነ ክስተት ጉዳዩ እንዲህ ነው ፦ አንድ የማይሰግድ መጠፎ ህይወት ላይ የነበረን አካል ወስደው አሰልጥነው ወደ አከባቢው ኢንዲመለስና በየ በየ ግዜው እነሱ ጋር እየሄደ ኮርስ እንዲወስድ ካደረጉት በዃላ ሰፈሩ ውስጥ መስገድ መጾም ጥሩ መስራት ማስመሰል እንጂ ሌላ ምንም አይታይበት ይሄ ልጅ እንዴት በዚህ ፍጥነት እንዲህ ሊሆን ቻለ ብለው የተወሰኑ ልጆች የስልጤ ጴንጤ መስለው አንተ ጴንጤ አይደለህም ወይ ለምን እንዲህ ትሆናልህ ሲሉት ሰው እስከማገኝ ደረስ ነው ብሎ አለቸው በዛ ምክንያት ልጆች እንዳጋለጡት መረጃ ደርሶኛል ።
4)ኛ የሙስሊም ልጆችን ወላጅ አልባ የሆኖትን የወደቁትን ማንሳት በሚል ስም በየ ወሩ 1,2,3,4,ወይም በየአመቱ ወደራሳቸው በማይታወቅ ሁኔታ በማስጠጋት የረጅም ግዜ እቅድ ማሰካት ነው ።
5)ኛ ስለላ ነዉ ማን ምን ይፈልጋል እገሊት ምን ትፈልጋልች የት አካባቢ ልጅ ዲኑን አይማርም ቁርአን አይቀራም የማን ልጅ መማር አይችልም ከሸሪዓ አስተምህሮት የራቁ አካባቢዎችን የት የት ነው በሚል ውስጥ ገብቶ በአካባቢ ስለላ በመካሄድ የረጅም ግዜ ልፋታቸው እንደቀጠለ ነው ።
6)ኛ በትምህርት በህክምና በጤና ድርጅት በዕርዳታ በዶክተሮች በአስተማሪ ምክንያት ወደ ህዝቡ ቅርብ መሆን እና ሰይነቃባቸው መርዛቸውን (እምነታቸውን) መርጨት ነው ።
ይሄንን በተመከተ በተለይ ከሀዲያ ጎረቤት በሆኑ የስልጤ ወረዳዎች እንደ ናሙና ብዙ መጥቀስ ይቻላል ። ለምሣሌ ምእራብ አዘርነት በርበሬ ሌራ ፣ ዳሎቻ ፣አለም ገበያ ፣ ምስራቅ አዘርነት ቂልጦ ጎሞሮ፣ ወራቤ ከተማን ብናነሳ ብዙ ሰርተዋል በመስራትም ላይ ናቸዉ ።
7)ኛ በኢኮኖሚ ፣ የተማሪውን ደረጃ ዝቅ በማድረግ፣ የመንግስት መስሪያቤት ሰራተኞችን የመጣል ፣እና የስልጤ ህዝብ የመሰልጠን እደገትን በማውረድ ስራ ላይ ዘመቻ መስራት ነው ።
8)ኛ የትምህርት ቤት አካሄድን ማበለሸት ነው እንደ ሚታወቀው የስጤ ህዝብ እንደ አጠቀላይ ሙስሊም ነዉ በሚለው ይታወቃል ።
9)ኛ በስራ አማካኝነት ከተለያየ ቦታ በመምጣት ከስልጤ ልጅ ጋር የመጋባት ዘመቻ ነው ።
10,)ኛ በስልጤ ገጠሮች ለይ የይጠብቁልኝ ጥናታዊ ዘመቻ ነው ።
እንደሚታወቀው የስልጤ ተወላጆች ገጠሩን በመተው ወደ ከተማ ያበዛሉ ትንሽ የተሻለ ኑሮ ላይ ሲደርሱ ቤተሰቦቻቸዉን ወደ ከተማ ያጠቃልላሉ የገጠር ቤት ባዶ እንዳይሆን በሚል ጴንጤን አምጥተው ያስገባሉ ።
በገቡበት አካባቢ የተወሰነ ሲለመዱ ትዳር የሌላቸው አግብተው የፈቱ ባል የሞተባቸው ሴቶች ጋር ይገባሉ ይዋለዳሉ ፈተናው ከባድ ነው ።
11)ኛ መንዙማና መዝሙርን በስልጥኛ ኢስላማዊ አስመስሎ ማቅረብ ነው ።
12)ኛ ቁርአን ቀርተው የተበሹ በሱስ በሴት የተፈተኑ ሰዎችን መሰብሰብ ነዉ ።
በዚህ ሰበብ የተላያየ ማደናገሪያ በመፍጠር ሕዝቡን የማክፈር ዘመቻ ያደርጋሉ ።
13)ኛ መጽሃፋቸውን በስልጥኛ ቋንቋ በመተርጎም አላዋቂውን ህብረተሰብ ለማሳሳት መሞከር ነው ስራ ያደረጉት ። ድክመት ያዩበት ሙስሊም ስልጤን ሲያገኙ በድብቅ መጽሓፉን ያድሉታል ።
ለማሳጠር ብሞክርም ጹሑፉ ረዝሞብኛል በትዕግስት አንብበን መፍትሄውን እንምረጥ ለሀገራችን ለመህዝባችን እንጨነቅ ዱዓ እናድርግ አሏህ ይጠብቀን ለዛሬ በዚሁ አቆማለሁ
ለሁሉም ይዳረስ ሼር እናድርግ

Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
هدفنا الذب عن السنة
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
https://t.me/abuabdurahmen
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
"
አዲስ አሳሳቢ ተከታታይ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ
የሚሰጠው ኪታብ ስም
📚الصُّوفِيَّةُ فِي مِيزَانِ الكتاَبِ وَالسُّنَّة
✍تأليف الشيخ محمد جميل زينو رحمه الله
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ሊንክ
https://t.me/abuabdurahmen/12396
(ክፍል 08)
🎙አቡአብዲረህማን ዐብዱልቃዲር ሐሰን
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ (መስጂድ)
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ዘውትር ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ በኃላ

(ክፍል 013)

📌የጁሙዓ ኹጥባ
📌ርዕስ
❨ረመዷነንን አንዴት እንቀበለው❩
🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን
📆 ጁምዓ ሸዐባን 25/1447
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
📌ርዕስ
❨ረመዷነንን አንዴት እንቀበለው❩
🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን
📆 ጁምዓ ሸዐባን 25/1447
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
محاضرة: - ضرر المذبذبين على دعوة السلفيين - الجمعة 7 ذو القعدة 1434هـ/13…
المشايخ: خالد عبدالرحمن زكي - أحمد السبيعي - محمد بن رمزان الهاجري…
مُحَاضَرَةٌ مَنْهَجِيَّةٌ قَيِّمَةٌ
« ضَرَرُ الْمُذَبْذَبِينَ عَلَى دَعْوَةِ السَّلَفِيِّينَ »
لِلْمَشَايِخِ الْفُضَلَاءِ :
الشَّيْخُ خَالِدُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ الْمِصْرِيُّ
الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ رَمْزَانَ الْهَاجِرِي
الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ حُسَيْنٍ السُّبَيْعِي
الشَّيْخُ أَبُو الْعَبَّاسِ عَادِلُ مَنْصُورْ
الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ عُثْمَانَ الْعَنْجَرِي
أُلْقِيَتْ فِي لَيْلَةِ السَّبْتِ 8 ذِي الْقَعْدَةِ 1434
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
« ضَرَرُ الْمُذَبْذَبِينَ عَلَى دَعْوَةِ السَّلَفِيِّينَ »
لِلْمَشَايِخِ الْفُضَلَاءِ :
الشَّيْخُ خَالِدُ عَبْدِ الرَّحْمَنِ الْمِصْرِيُّ
الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ رَمْزَانَ الْهَاجِرِي
الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ حُسَيْنٍ السُّبَيْعِي
الشَّيْخُ أَبُو الْعَبَّاسِ عَادِلُ مَنْصُورْ
الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ عُثْمَانَ الْعَنْجَرِي
أُلْقِيَتْ فِي لَيْلَةِ السَّبْتِ 8 ذِي الْقَعْدَةِ 1434
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
قال شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله: -
" لو خالف العبد جميع الخلق واتبع الرسول ﷺ ما سأله الله عن مخالفة أحد فاعلم ذلك واسمع وأطع واتبع ولا تبتدع ".
📚[مجموع الفتاوى ١٦ / ٥٢٩]
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
" لو خالف العبد جميع الخلق واتبع الرسول ﷺ ما سأله الله عن مخالفة أحد فاعلم ذلك واسمع وأطع واتبع ولا تبتدع ".
📚[مجموع الفتاوى ١٦ / ٥٢٩]
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
📜(موعظة مبكية)📜
في منى، عام ١٤١٦هـ
للشيخ: ابن باز -رحمه الله-

አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር
جمال النقاب لا تعرفه إلا من ذاقت حلاوة الستر
ولا يعرف قيمة النقاب إلا إثنان
رجل يغار
و إمرأة ذات وقار
منقول
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
ولا يعرف قيمة النقاب إلا إثنان
رجل يغار
و إمرأة ذات وقار
منقول
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي)
ብስራት
በብዙዎች ጥያቄ መሰረት በጣም አጓጊ የሆነው ኪታብ የአዳዑ ወደዋእ ርከርድ ከ35ኛ ክፍል በኋላ ስለጠፋ ከቆመበት ጀምሮ በሳምንት ሁለት ቀን እሁድና ሰኞ ማታ ከ3:00 በኋላ በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ ደርሱ ይቀጥላል ።
🗨️ መልእክቱን አሰራጩት
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
በብዙዎች ጥያቄ መሰረት በጣም አጓጊ የሆነው ኪታብ የአዳዑ ወደዋእ ርከርድ ከ35ኛ ክፍል በኋላ ስለጠፋ ከቆመበት ጀምሮ በሳምንት ሁለት ቀን እሁድና ሰኞ ማታ ከ3:00 በኋላ በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ ደርሱ ይቀጥላል ።
🗨️ መልእክቱን አሰራጩት
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን» (أنا المكدي وابن المكدي وهكذا كان أبي وجدي إلى متى يا نفس)
فإن السلفية عمل وليست دعاوىٰ
فَاسْتَمْسِكْ بِالَّذِي أُوحِيَ إِلَيْكَ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ
وأما أقوال الناس فيك وافترائهم وظنونهم السيئة فمرض وهَمٌّ يحملونه ويتأذون به هم وتسلّى بتسلية الله لك ولأمثالك
إِنَّ رَبَّكَ يَقْضِي بَيْنَهُم بِحُكْمِهِ ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْعَلِيمُ (78) فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۖ إِنَّكَ عَلَى الْحَقِّ الْمُبِينِ (79) سورة النمل
لن يضروكم إلا أذى
ينبغي أن ينزل السلفيون هؤلاء منزلة الكلاب تنبح هي ثم تسكت لكن الكلب إذا زجرته ورميت عليه زاد نباحاً فألقمه إن شئت عظماً لعله يسكت.
أو كلما طن الذبابُ زجرته *
..... إن الذباب إذاً علَى لعزيز!
أحسن لك أن لا ترد الجواب على اللئيم فالسكوت أضر عليه من الجواب لأن الجواب يفتح له المجال يسب ويشتم أكثر فأكثر. وصدق من قال: «ولقد أمرُّ على اللئيم يشتمني، فمضيت ثم قلت لا يعنيني» (ولا يقصدني)
أيها السلفي
أثبت فإنك علىٰ الحق المبين..
ولا يغرنّك الأدعياء من المميعة والحدادية الكذابين والمدسوسين المفتونين الذين يدّعون السلفية زورًا وتلبيسًا علىٰ الناس وعند الله تجتمع الخصوم
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
فَاسْتَمْسِكْ بِالَّذِي أُوحِيَ إِلَيْكَ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ
وأما أقوال الناس فيك وافترائهم وظنونهم السيئة فمرض وهَمٌّ يحملونه ويتأذون به هم وتسلّى بتسلية الله لك ولأمثالك
إِنَّ رَبَّكَ يَقْضِي بَيْنَهُم بِحُكْمِهِ ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْعَلِيمُ (78) فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۖ إِنَّكَ عَلَى الْحَقِّ الْمُبِينِ (79) سورة النمل
لن يضروكم إلا أذى
ينبغي أن ينزل السلفيون هؤلاء منزلة الكلاب تنبح هي ثم تسكت لكن الكلب إذا زجرته ورميت عليه زاد نباحاً فألقمه إن شئت عظماً لعله يسكت.
أو كلما طن الذبابُ زجرته *
..... إن الذباب إذاً علَى لعزيز!
أحسن لك أن لا ترد الجواب على اللئيم فالسكوت أضر عليه من الجواب لأن الجواب يفتح له المجال يسب ويشتم أكثر فأكثر. وصدق من قال: «ولقد أمرُّ على اللئيم يشتمني، فمضيت ثم قلت لا يعنيني» (ولا يقصدني)
أيها السلفي
أثبت فإنك علىٰ الحق المبين..
ولا يغرنّك الأدعياء من المميعة والحدادية الكذابين والمدسوسين المفتونين الذين يدّعون السلفية زورًا وتلبيسًا علىٰ الناس وعند الله تجتمع الخصوم
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Telegram
Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
هدفنا الذب عن السنة
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
https://t.me/abuabdurahmen
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
https://t.me/abuabdurahmen
Forwarded from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
🔹ከዋና ቸናሌ እግርጌ ከስርስር ከሚለቀቁ የቢዝነሰኞች የዱኒያ ጥማተኞች ከቁማርተኞች በአጠቃላይ በፍቃዴ ስላለሆኑ ማስታወቂያዎች ሁሉ የጠራሁኝ ነኝ በነጋራችን ላይ በተለይ ሰለፊዮች እንዳትሸወዱ አጣሩ እኔ አሊም ነኝ እኔ ሙፍቲ ነኝ እኔ ነኝ የሚል ሰው ሁሉ አዎ እንደዛ ነው ማለት አይደለም በተለይ የኦንላይን ዘራፊዎች በዝተዋል አሏህ ይጠብቀን ለዲናችን ምንጭ አለው ለምንጩም የሚያስተላልፈው ባለቤት አለው እና ባለቤቱ ማን እንደሆነ አጣሩ ።
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen