ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
41.4K subscribers
711 photos
30 videos
118 files
4.19K links
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية

በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka
Download Telegram
👉 የዱንያ ሀሳብ ዒልምን ያስረሳል !

አዕመሽ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : –

" ኢብራሂም አንነኸዕይ ጋር ነበርኩ, ስድስት ሐዲሶችን ነገረን ሐፈዝኩትም ። ወደ ቤት መጣሁ ኻዲሟ ( ሰራተኛዬ) ጌታዬ ቤት ውስጥ ዱቄት የለም አለችኝ ። (የሐፈዝኳቸው ስድስት ሐዲሶች) ረሳኋቸው "።

https://t.me/bahruteka
Audio
የዙኽሩፍ ምእራፍ ክፍል 02

" ከእርሱ (ከቁርኣን) በፊት መጽሐፍን ሰጠናቸውን ? ስለዚህ እነርሱ እርሱን የጨበጡ ናቸውን "? የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
✅ ከሰውነት መጀመሪያ የሚከረፋው ሆድ ነው !

يقول الصحابي الجليل جندب بن عبدالله البجلي – رضي الله عنه –

" إن أول ما ينتن من الإنسان بطنه ، فم استطاعة أن لا يأكل إلا طيبا فليفعل "

أخرجه الإمام البخاري في صحيحه

ጁንዱብ ኢብኑ ዐብዱላሂ አል በጀልይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – እንዲህ ይላል : –

" (ከሰውል ልጅ አካል) መጀመሪያ የሚከረፋው ሆዱ ነው ። ጥሩ ( ሐላል ) ነገር እንጂ እንዳይበላ (ማድረግ) የቻለ ሰው ያድርገው " ።

https://t.me/bahruteka
ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በቅበት ከተማ አስተዳደር እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ
       🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴

       የፊታችን እሁድ ነሀሴ 24/ 12/2018 ከጠዋቱ 2:30  ጀምሮ ልዪና አስደሳች የዳእዋና የፈትዋ ፕሮግራም የጠቀር ቀበሌ በአቡበከር መስጅድ ላይ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል።            
✅ ተጋባዥ ዱዓቶች

1– ታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አስ–ሰለፊይ ሐፊዘሁሏህ

2— ተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ መህቡብ አስ ሳንኩሪ ሐፊዘሁሏህ

3- ሸይኽ ሰይፉሏህ ከምስራቅ ስልጢ ሐፊዘሁሏህ

4 – ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ ሐፊዘሁሏህ

5 – ኡስታዝ ሁሴን ሙሳ ከወራቤ ሐፊዘሁሏህ

6 - ኡስታዝ አብዱረዛቅ ስራጅ ከቅበት ሐፊዘሁሏህ

7 - ኡስታዝ ኢዙዲን ስራጅ ከሁልበራግ ሐፊዘሁሏህ

✍ ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘገጅቷል።

✍ አድረሻ:— በቅበት ከተማ አስተዳደር የጠቀር ቀበሌ ልዪ መንደር ጀተኒ ከየጠቀር ት/ቤት በስተ ምዕራብ ወይም በኡመር መስጅድ ቀጥታ በስተ ሰሜን ገባ ብላችሁ አቡበከር መስጅድን ተገኘላቹሁ:
📞ለመደወል📞
🎙ወንድም ሻሚል 0918991626
  🎙ኡስታዝ መሀመድ 0919444837

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናለችንን ጆይን ይበሉ:
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ahmedserfa
https://t.me/ahmedserfa
👌وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ  التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ  اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ،  وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
👉 አላህ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር !

يقول الإمام أحمد – رحمه الله –

" إن أحببت أن يدوم الله لك على ما تحب ، فدم له على ما يحب "

ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል እንዲህ ይላሉ : –
" አላህ በምትወደው ነገር ላይ እንዲያዘወትርህ የምትፈልግ ከሆነ አንተ እሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘውትር " ።

https://t.me/bahruteka
Audio
የዙኽሩፍ ምእራፍ ክፍል 03

  " ሙሳንም በተዓምራቶቻችን ወደ ፈርዖንና ወደ ሹማምንቶቹ በእርግጥ ላክን ፡፡ «እኔ የዓለማት ጌታ መልክተኛ ነኝ» አላቸውም "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
✅ ድርቅ የሚያመጣው ወንጀል ሲበዛ ነው ።

በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እየታየ ያለው የዝናብ እጦት በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ። በተለይ በቀጥታ መጀመሪያ የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆነው ገበሬ ከብቶቹ እየረገፉና አዝመራው ባለበት ወደ ገለባነት እየተቀየረ ሲያይ በውስጡ የሚፈጠረው ስሜት እሱና አላህ ብቻ ነው የሚያውቁት, ! ይህ ማለት ከተሜው ከገፈቱ የራቀ ነው ማለት አይደለም ገጠሩን የበላው መከራ ወደ ከተማ ማዝገሙ አይቀርም ።
በጣም የሚገርመው ግን የገፈቱ መንስኤ ዋነኛ የወንጀል ተዋናይ ከተሜው መሆኑ ነው ። በከተማም ይሁን ገጠር ወንጀል ሲበዛ የረሀብና ወረርሽኝ መከራ ይመጣል ። መከራው ከመጣ ፍሬና እንክርዳዱን አይለይም ። ሁሉንም ይነካል በመሆኑም ሁሉም ወደ አላህ ተፀፅቶ መመለስ አለበት ። የወንጀል ቱርፋቱ መቅሰፍት ነው ። በነሐሴ መጨረሻ አካባቢ የግንቦት ፀሀይ አይነት አሁን እያየን ያለነው የዚሁ የወንጀል መብዛት ውጤት ነው ። ታዲያ አብዛኛው ሰው ተፀፅቶ ከመመለስ ይልቅ አንሶናል ይጨመርልን የሚል ይመስላል ! ይህ ሁኔታ ከቀጠለ በጣም አስፈሪ ነውና ሁሉም ከወንጀል ርቆ ወደ አላህ ተመልሶ እሱን መለመን አለበት ።
አላህ በኛ ወንጀል ምክንያት ህፃናት ፣ እንሰሳትና አእዋፍትን የሚጨርስ መቅሰፍት እንዳያመጣብን ከልብ ወደርሱ ተመልሰን እንለምነው አዛኝ ነውና ለፉጡሮቹ ያዝናል ።

https://t.me/bahruteka
Forwarded from IBNU YASSIN
ታላቁ አሊም ሸይኽ አብደልሀሚድ
የሀራ ሰለፍዩች የመስጂድ አልፉርቃን ግንባታ ግሩፕ
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙ሸይኽ አብደልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አል’ለተሚይ ከስልጤ

🔑ርዕስ :- በተለያዩ ጉዳዩች ምክር

✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር

🔑ርዕስ :- ዲን መመካከር ነው

✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
2026-08-28
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
የቀጠለ የሸይኽ ሀሰን ገላው


✅በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 የተደረገ ወሳኝ ሙሀዳራ

🎙 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር

🔑 ርዕስ :- የሰለፍያ መርሆች

✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ዶ/ር ሁሰይን አስሰልጢ
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ወሳኝ ሙሓደራ

🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ
ከአዲስ አበባ

🔑 ርዕስ :- ጊዜያችን በኢልም ማሳለፍ እንዳለብን

✅ የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአድስ አበባ)
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙 ሸይኽ ጦሀ ኸድር ከአዲስ አበባ

🔑 ርዕስ :- እውነተኛ መሆን ና ዉሸትን መጠንቀቅ

✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን {ከኮምቦልቻ}ሀፊዘሁሏህ
የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ለበለጠ መረጃ ☞0914148290
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ

🎙 ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ

🔑 ርዕስ : - ባጢልን በመተው ወደ ሀቅ መመለስ

✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi


ማሳሰቢያ
1) በሀሉም ሪከርድ ላይ የተወሰነ መቆራረጥ ሊኖር ስለሚች ታግሳችሁ ለማዳመጥ ሞክሩ

2) ሸር ስናደርግ የኡሉም መሻይኾች እንደተያያዘ ሸር ማድረግን እንዳንረሳ ባረከሏሁ ፊኩም
Forwarded from አሊ ሙሀሙድ (አቡ ሀምዛ)
🚨 *ታላቅ የኸይር ጥሪ ቀጠሮ!*
​✨ ቅዳሜ ምሽት 2:30 በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሁላችንም እንገናኝ! ✨
​🕌 የፕሮግራሙ ዋና አላማ፦
_12,000 ብር ብቻ በመስጠት የ1 ካሬ ሜትር መስጊድ ባለቤት ይሁኑ! 423 ደግ ወንድምና እህቶች ከተረባረብን የመስጊዳችንን ዕዳ በዘላቂነት እንዘጋዋለን።_
​📌 *የቀጠሮ ቦታና ሰዓት* ፦
​ጊዜ፦ ቅዳሜ ምሽት 2:30
​ቦታ፦ በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጊድ ቴሌግራም ግሩፕ
​ወንድምና እህቶችን ወደ ግሩፑ አድ (Add) በማድረግና መልእክቱን ሼር (Share) በማድረግ የኸይሩ ተጋሪ ይሁኑ! 🤝✨
https://t.me/bilalmesji
🔹 ለፈገግታ

አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት የተናገርኩትን በሙሉ አላህ አውፍ ብሎኛል ። ምክንያቱም ሐጅ ያለፈውን ወንጀል ያስምራል አላቸው ‼ ይባላል ።

https://t.me/bahruteka
👉 በአላህ ላይ የተመካ አላህ ይበቃዋል !


قال ابن القيم – رحمه الله –

"إن المؤمن المتوكل على الله إذا كاده الخلق ، فإن الله يكيد له وينتصر له بغير حول منه ولا قوة "

ኢብኑል ቀይም የተባለው ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል :–

" በአላህ ላይ የሚመካ ሙእሚን ሰዎች ተንኮል ቢሰሩበት, አላህ ተንኮላቸውን ይመልስለታል ይረዳዋል ። ይህ (ከባሪያው የሆነ) መላም ይሁን ሀይል ሳይኖር ነው " ።

https://t.me/bahruteka
Audio
የዙኽሩፍ ምእራፍ ክፍል 04

" ሰዓቲቱን እነርሱ የማያውቁ ኾነው በድንገት ልትመጣባቸው እንጅ ይጠባበቃሉን "? የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።