Audio
የሹራ ምእራፍ ክፍል 03
" የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት ፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

🔷 ስንት ቀን ነው መውሊድ ?
ሰው ከመለኮታዊ የሕይወት መመሪያ ወጥቶ በስሜት ፈረስ መጋለብ ሲጀምር ወደ ጀሃነም እየሄደ ሳይሆን ወደ ጀነት እየገሰገሰ ይመስለዋል ።
አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ለነብዩ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - አላህን እንወዳለን የሚሉ ሁሉ ለሙግታቸው ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ እኔን ተከተሉ በላቸው ። የዚህን ጊዜ አላህ ይወዳችኀል ወንጀላችሁንም ይምርላችኀል በላቸው በማለት የማይቀየር ቀመር ( መርህ ) በማስቀመጥ እሷቸውን መውደድ በሳቸው ላይ ድንበር በማለፍ ስሜትን በሽርክና ቢዳዓ ስካር ውስጥ ሆኖ በጭፈራ በማርካት ሳይሆን ትእዛዛቸውን በመከተል ማረጋገጥ መሆን እንዳለበት ገልፆልናል ። እነዚህ የስሜት ተከታዮች የአላህንም ሆነ የነብዩን መመሪያ በመተው ስሜታቸው ወደ ነዳቸው የሚጓዙ ሰዎች ስለሆኑ በመውሊድ ስም የአላህን መብት ለነብዩ በመስጠት የተለያዩ የኩፍርና የሽርክ ግጥሞችን እያነበነቡ የሚጨፍሩበት ቀን መቼ እንደሆነ እንኳን አያውቁትም ። የአላህ መልእክተኛ የተወለዱት
ሰኞ ቀን መሆኑ የተረጋገጠ ነው ። አመቱ ዓመል ፊል የሚባል መሆኑም ውዝግብ የለውም ።
ወሩ ረቢዐል አወል ነው የሚለው ብዙዎች አመዛኝ ያደርጉታል ። በስንተኛው ቀን የሚለው ግን በትክክል አይታወቅም ። በ2ተኛ ፣ በ8ተኛው ፣ በ10ረኛው ፣ በ12ተኛው ፣ በ17ተኛው ፣ በ22ተኛው ቀን ነው የሚሉት ከውዝግቦቹ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ። በመሆኑም በዚህ ቀን ነው የሚለው የተረጋገጠ አይደለም ። ይህን ማረጋገጥ ሲያቅታቸው የስሜታቸው ወሕይ 30 ውንም ቀን አክብሩ ስላላቸው እነሱም የረቢዐል አወልን ሰላሳ ቀኖች በሙሉ እየተሽከረከሩ የኩፍርና የሽርክ ዶፍ እያዘነቡ ወንጀል የተጠማውን ፍላጎታቸውን ያረካሉ ።
እስኪ በአላህ ይሁንባችሁ ወንድና ሴት ተደባልቆ ላብ በላብ እስኪሆኑ መጨፈር የማን ዲን ነው ?አላህ ያዘዘበት ? ወይስ ነብዩ ? አቡበከር ነው ወይስ ዑመር ያዘዙበት ? የዑስማን ትእዛዝ አለበት ወይስ የዓልይ ? ረዲየላሁ ዐንሁም አጅመዒን ። ወይስ የአራቱ አኢማዎች ? አሁንም
መልሱ አይደለም አያውቁትም ነው ። በመሆኑም እነዚህ አካላት አላህን ሳይሆን ስሜታቸውን የሚያመልኩ ናቸው ። ተግባሩም የስሜት አምላኪዮች ነው ። ሸሪዓውን ተዉት የትኛው ዐቅል ነው አንድ ሰው በ30 ቀን ውስጥ በየአንዳንዱ ቀን ተወልዷል የሚለው !!! ነገር ግን የስሜት ጨለማ ባለቤቱን ይዞ አዘቅት ነው የሚወርደው ።
በጣም የሚገርመው የዚህ አይነቱን ሽርክ የሚነግስበትና ቢዳዓ ከነግሳንግሱ የሚንቀባረርበት የስሜት አምላኪዮች ሽርክ የሚያገሱበትና ቢዳዓ የሚያቀረሹበትን ተግባር ድሮ በሱ ምኪንያት ከእናት አባታቸው ተለይተው በረንዳ ሲያድሩ ወሀብይ ተብለው በህብረተሰቡ ሲኮነኑ ይህ ለተውሒድና ሱና የሚከፈል ጥቂት ዋጋ ነው ሲሉ የነበሩ ዛሬ ለዚህ ተግባር ባጀት መዳቢዮችና ከልካዩን ረጋሚዮች መሆናቸው ነው ። እነዚህ ጥምር የመጅሊስ አመራር በመሆን ከሙስሊሙ በሚሰበሰውን ገንዘብ ለመውሊድ ባጀት የሚመድቡና ያለ ከልካይ በድምቀት እንዲከበር እናደርጋለን ብለው በአደባባይ የሚያውጁ አካላት ሌላ ወሕይ መጥቶላቸው ሳይሆን ስሜታቸውን አምላክ በማድረግ መለኮታዊውን ወሕይ በሸይጣን ጉትጎታ የቀየሩ ስሜት አምላኪዮች ናቸው ።
መውሊድ ኢስላምን ለመናድና ሙስሊሞች አላህን ሳይሆን ስሜታቸውን እንዲያመልኩ የተዘጋጀ የኢስላም ጠላቶች መረብ ለመሆኑ ምእራባዊያን ለመውሊድ ባጀት መመደባቸው ትልቅ ማሳያ ነው ። ለዚህ ማስረጃ በኢሀዲግ ዘመን የአ/አ መጅሊስ ፕሬዝዳንት የነበረው ኢልያስ ማድሪድ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር ባጀት ለማስጨመር ደብዳቤ መፃፃፉ በቂ ማሳያ ነው ። ለመሆኑ አሜሪካ የነብዩን ሱና ለማስፋፋት ባጀት ትመድባለች ብሎ የሚያስብ ሙስሊም ይኖር ይሆን ? መልሱን ለናንተው ትቼዋለሁ ። በመሆኑም መውሊድ የኢስላም ጠላቶች ኢስላምን ለማጥፋትና በስሜት ማምለክ ለመቀየር ያመጡት ቀመር ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል ። !!!
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉ
ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

🔷 አዲስ ተማሪ የመቀበያ ማስታወቂያ
በእነሞር ወረዳ ለምትኖሩ በዳሩል ሂጅራ የሒፍዝና የሸሪዓ እውቀት ማእከል ገብታችሁ ለመሐፈዝ ለምትፈልጉ ተማሪዮች, ዳሩል ሂጅራ በተመራቂ ተማሪዎች ምትክ አዳዲስ ተማሪዮችን ፈትኖ መቀበል ስለሚፈልግ ነሀሴ 30/2018 ጉንችሬ ካዕብ መስጂድ በሚገኘው የማእከሉ ጊቢ ከጠዋቱ 5 ሳአት በመገኘት መፈተን የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን አሁንም በአቅም ማነስ ምክንያት በእነሞር ወረዳና በውስን ተማሪዮች የምንገደብ መሆኑን እንገልፃለን ።
➡️ የመግቢያ መስፈቶች
– እድሜ ከ14 – 18 አመት
– ተመርቆ በአካባቢው ወይም መርከዙ በሚመድበው ቦታ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
– ተያዥ ቤተሰብ ማቅረብ የሚችል
– የማእከሉን ሸሪዓዊ መመሪያዎች ለማክበር ዝግጁ የሆነ
– የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፍ ናቸው ።

🔷 አዲስ ተማሪ የመቀበያ ማስታወቂያ በእነሞር ወረዳ ለምትኖሩ በዳሩል ሂጅራ የሒፍዝና የሸሪዓ እውቀት ማእከል ገብታችሁ ለመሐፈዝ ለምትፈልጉ ተማሪዮች, ዳሩል ሂጅራ በተመራቂ ተማሪዎች ምትክ አዳዲስ ተማሪዮችን ፈትኖ መቀበል ስለሚፈልግ ነሀሴ 30/2018 ጉንችሬ ካዕብ መስጂድ በሚገኘው የማእከሉ ጊቢ ከጠዋቱ 5 ሳአት በመገኘት መፈተን የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን አሁንም በአቅም ማነስ ምክንያት…
የፈተናው ቀን ወደ ነሐሴ 30/2018 ተቀይሯል ።
👉 የሰውየው እውነተኛ ማንነት ሩሑ ሲወጣ ነው የሚታወቀው !
ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበልይ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" الخاتمة الحسنة لا تقع إلا لمن كانت سريرته حسنة، لأن لحظة الموت لا يمكن تصنعها، فلا يخرج حينئذ إلا مكنون القلب "
لطائف المعارف لابن رجب
" ያማረ መጨረሻ ውስጡ ውስጡ ሰላም ለሆነ ሰው እንጂ አይከሰትም ። ምክንያቱም ሩሕ በሚወጣበት ቅፅበት ለዛ ብሎ ራስን ማዘጋጀት አይቻልምና ! የዛን ጊዜ ልብ የደበቀው ነው የሚወጣው "።
http://t.me/bahruteka
ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበልይ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" الخاتمة الحسنة لا تقع إلا لمن كانت سريرته حسنة، لأن لحظة الموت لا يمكن تصنعها، فلا يخرج حينئذ إلا مكنون القلب "
لطائف المعارف لابن رجب
" ያማረ መጨረሻ ውስጡ ውስጡ ሰላም ለሆነ ሰው እንጂ አይከሰትም ። ምክንያቱም ሩሕ በሚወጣበት ቅፅበት ለዛ ብሎ ራስን ማዘጋጀት አይቻልምና ! የዛን ጊዜ ልብ የደበቀው ነው የሚወጣው "።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
✅ ሰው ባይቀበልም ሐቅን ከመግለፅ አንወገድም !
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ ይላሉ : –
" እኛ ብዙ ሰው ባይቀበለውም ሐቅን ግልፅ ማድረግን አንተወውም " ።
http://t.me/bahruteka
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ ይላሉ : –
" እኛ ብዙ ሰው ባይቀበለውም ሐቅን ግልፅ ማድረግን አንተወውም " ።
http://t.me/bahruteka
👉 ሙሲባ ለፈተና ነው የሚመጣው !
ሙሲባ ሲመጣ ለፈተና ነው የሚመጣው የተፈታኙ ውጤት ደግሞ እንደሚከተለው ነው : –
– በሙሲባው ከተበሳጨና ከተቆጣ ሙሲባው ከአላህ የሆነ ቅጣት ነው ።
– ሙሲባ በደረሰበት ጊዜ ሶብር ካደረገ ለሀጢያቱ ማበሻ ነው ።
– ከሶብሩ ጋር አላህ ለሒክማው ነው ይህን ያደረገው የበለጠ ቢመጣስ ኖሮ ብሎ ከወደደ ደረጃው ከፍ ማድረጊያ ነው ።
የአላህን ጥበብ ከሚረዱ ባሮቹ ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
ሙሲባ ሲመጣ ለፈተና ነው የሚመጣው የተፈታኙ ውጤት ደግሞ እንደሚከተለው ነው : –
– በሙሲባው ከተበሳጨና ከተቆጣ ሙሲባው ከአላህ የሆነ ቅጣት ነው ።
– ሙሲባ በደረሰበት ጊዜ ሶብር ካደረገ ለሀጢያቱ ማበሻ ነው ።
– ከሶብሩ ጋር አላህ ለሒክማው ነው ይህን ያደረገው የበለጠ ቢመጣስ ኖሮ ብሎ ከወደደ ደረጃው ከፍ ማድረጊያ ነው ።
የአላህን ጥበብ ከሚረዱ ባሮቹ ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።
💺ተጋባዥ መሻይኾች
1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}
2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}
3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)
4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ'ስልጢ
(ከአዲስ አበበ)
5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)
6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)
7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)
8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}
9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)
10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)
✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል
🌍የፕሮግራሙ ቦታ
በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች
የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች
🕰የፕሮግራሙ ሰዓት
🇪🇹በኢትዮ. 3:00 pm
🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm
🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm
📡ፕሮግራሙን ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
👆👆👆👆👆👆👆👆
Join ይበሉ!
✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር
ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ።
🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!!
💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል

Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
أتمنى من كل سلفي أن ينتصح بهذه النصيحة الغالية من هذا الإمام الخبير لا سيما الذين يقحمون أنفسهم فيما لا يخصهم ولا يعنيهم فإن من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه
قال الشيخ ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله تعالى و غفر له :
( الذي يحترمُ الدَّعوة السَّلفية يَحتمِل هذا المنهج ، يبتعدُ عن كلِّ الأسباب التي تثير الخلافات والفُرقة ، بعضُ النَّاس يثيرون أسباب الفُرقة ، ويثيرون الفتن ، فيمزِّقون السَّلفيين تمزيقًا ، هذه ليست من المنهج الصَّحيح ، ولا من المنهج السَّلفي ، ولا من منهج الصَّحابة والتَّابعين ، بعضُهم يتحرَّى الأسباب التي تُفرِّق وتمزِّق ، هؤلاء لا يؤتمنون على دِين الله تبارك وتعالى ، ولا يُصدَّقون في دعواهم السَّلفية ، ويجب أن تُسلَّط عليهم الأضواء كما يقال ،
لماذا تتعاطى أسباب الفُرقة !؟ لماذا تفرِّق السَّلفيين !؟
الذي يُخطئ يُنصَح بالحكمة ، وباللُّطف ، وبالرِّفق .
[ مَا كَانَ الرِّفْقُ فِي شَيْءٍ إِلَّا زَانَهُ، وَلَا نُزِعَ مِنْ شَيْءٍ إِلَّا شَانَهُ ] .
عليكم بالأخلاق العالية من الصَّبر والحِلم والصِّدق - بارك الله فيكم - والثَّبات على الحقِّ ﴿ لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّـهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ ﴾ [الأحزاب: ٢١] ،
والله يقول فيه : ﴿ وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ ﴾ [القلم: ٤]
ويقول صلّى الله عليه وسلم : [ بعثتُ متمِّما لمكارم الأخلاق ] ).
/ كلمة توجيهية ٢٢\٥\١٤٣٤ /.

🔷 ሴት ልጅ አጭር ልብስ መልበስ ያለባት ባልዋ አጠገብ ብቻ ነው !
ሸይኽ ሳሊሕ አል ፈውዛን እንዲህ ይላሉ : –
" ለሴት ልጅ አጫጭር ልብሶችን በልጆቿና በዘመዶቿ አጠገብ መልበስ አይፈቀድላትም ። አጫጭር ልብሶችን መልበስ ያለባት ባለቤቷ አጠገብ ብቻ ነው "።
http://t.me/bahruteka
ሸይኽ ሳሊሕ አል ፈውዛን እንዲህ ይላሉ : –
" ለሴት ልጅ አጫጭር ልብሶችን በልጆቿና በዘመዶቿ አጠገብ መልበስ አይፈቀድላትም ። አጫጭር ልብሶችን መልበስ ያለባት ባለቤቷ አጠገብ ብቻ ነው "።
http://t.me/bahruteka
👉 ሰዎች ባንተ ላይ በሚሉት ነገር አትዘን !
يقول ابن مفلح – رحمه الله –
" لا يحزنك قول الناس فيك، فإن كانت كذبا كانت حسنة لم تعملها، وإن كان صدقا كانت سيئة عجلت عقبتها "
الآداب الشرعية (1/12)
ኢብኑ ሙፍሊሕ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ሰዎች የሚሉት ነገር አያሳዝንህ, ውሸት ከሆነ ያልሰራኸው አጅር ነው ። እውነት ከሆነ ደግሞ ቅጣቱ ቀደም የተደረገ ሀጢያትህ ነውና ( ማበሻ ነው) " ።
http://t.me/bahruteka
يقول ابن مفلح – رحمه الله –
" لا يحزنك قول الناس فيك، فإن كانت كذبا كانت حسنة لم تعملها، وإن كان صدقا كانت سيئة عجلت عقبتها "
الآداب الشرعية (1/12)
ኢብኑ ሙፍሊሕ የተባለ ታላቅ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ሰዎች የሚሉት ነገር አያሳዝንህ, ውሸት ከሆነ ያልሰራኸው አጅር ነው ። እውነት ከሆነ ደግሞ ቅጣቱ ቀደም የተደረገ ሀጢያትህ ነውና ( ማበሻ ነው) " ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
✅ በዲን እንጂ በዱንያ አትፎካከር !
يقول الحسن البصري – رحمه الله –
" من نافسك في دينك فنافسه، ومن نافسك في دنياك فألقها في نحره "
آدا الحسن البصري ص (67)
ሐሰኑል በስርይ የተባለ ታላቅ ሊቅ እንዲህ ይላል : –
" በዲንህ የተፎካከረህን ሰው ተፎካከረው, በዱንያህ ( በሀብትህ) የተፎካከረህን ሰው (ግን) ደረቱ ላይ ጣልለት "! ።

Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
🟢በማያውቁት ጉዳይ መግባት …🟢
አላህ በጥብቅ የከለከለው ጉዳይ:
قال الله سبحانه
《وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ إِنَّ السَّمْعَ وَالْبَصَرَ وَالْفُؤَادَ كُلُّ أُولَٰئِكَ كَانَ عَنْهُ مَسْئُولًا》 الإسراء:(36)
"እውቀት በሌለህ በሆነ ነገር አትከተል።መስሚያ ፣ መመልከቻም ፣ ልብም በእነዚህ ሁሉ (ተግባር) ባለቤታቸው እኮ ተጠያቂ ነው።"
ሰለፎች እውቀት በሌለ ነገር ከመከተል ውስጥ የሚከተሉትን ጠቅሰዋል።
لا تتبع ما لا تعلم وما لا يعنيك
1⃣የማታውቀውንና የማይመለከትህን ጉዳይ አትከተል።
لا تقل ما ليس لك به علم
2⃣ እውቀት በሌለህ ጉዳይ አትናገር።
لا تقل: رأيت ولم تر، وسمعت ولم تسمع
3⃣ ሳታይ አይቻለሁ ፣ ሳትሰማ ሰምቻለሁ አትበል።
قول الزور، وشهادة الزور
4⃣ ከቅጥፈት ንግግርና ከቅጥፈት ምስክርነት ተጠንቀቅ።
التحلم بحُلمٍ كاذب
5⃣ ያላዩትን ህልም እንዳዩ አስመስሎ ወይም አቀነባብሮ ከማውራት ተጠንቀቅ።
الحكم بالظن
6⃣ በግምት ብይን ከመስጠት ተጠንቀቅ።
التقليد الأعمى
7⃣ ከጭፍን ተከታይነት ተጠንቀቅ።
البدعة في الدين
8⃣ በዲን ላይ የአምልኮ ፈጠራን ተጠንቀቅ።
الجرح والتعديل
9⃣በውል ስለማታውቀው አካል ትችትም ሆነ ውዳሴ ተጠንቀቅ።
እነዚህ ባህሪያትና ተግባራት አላህ ዘንድ በጥብቅ ያስጠይቃሉ።
👉ጭራሽ በማያውቁት ጉዳይ ይቅርና በጥርጣሬ (الظن) ላይ ሆኖ መናገር እንኳን ከባድ ስለመሆኑ የቁርኣንና የሀዲስ ጥቅሶች በርካታ ናቸው።
( وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا )
✍ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ)
http://t.me/Abuhemewiya

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
Audio
የዙኽሩፍ ምእራፍ ክፍል 01
" እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው " ፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

👉 ከፍሮ እንደገና ወደ እስልምና የተመለሰ ሰው !
" አንድ ሰው በእስልምና ላይ ሆኖ መልካም ስራ ሲሰራ ቆይቶ ቢከፍርና እንደገና ወደ እስልምና ቢመለስ መጀመሪያ በእስልምና ላይ ሆኖ የሰራው መልካም ስራ አይበላሽም "
ከሸይኽ ኢብኑ ባዝ ፈታዋ የተወሰደ ።
http://t.me/bahruteka
" አንድ ሰው በእስልምና ላይ ሆኖ መልካም ስራ ሲሰራ ቆይቶ ቢከፍርና እንደገና ወደ እስልምና ቢመለስ መጀመሪያ በእስልምና ላይ ሆኖ የሰራው መልካም ስራ አይበላሽም "
ከሸይኽ ኢብኑ ባዝ ፈታዋ የተወሰደ ።
http://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
👉 የኢማን ወንድማማችነት ምሳሌው !
" ለአላህ ብለው የተዋደዱ ወንድማማቾች ምሳሌያቸው, እንደ እጅና አይን ነው ። አይን ሲያለቅስ እጅ እንባውን ያብሳል ። እጅ ሲታመም ለህመሙ አይን ያለቅሳል " ።
ለአላህ የሆነ ወንድማማችነትን አላህ ይወፍቀን ! ።
ከኢማሙ ሻፍዕይ ንግግር የተወሰደ ።

Forwarded from القناة التعليمية الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة
🎤 ታላቅ ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ጥሪ↩️
⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
✅ የኢሎስ ሰለፍያ ጀምዓ
🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዳዎቻችን ፦↩️
🎙ሸይኽ አብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ሸሰይፉላህ ከምስራቅ ስልጢ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ኡስታዝ ኢዙዲን ከሁልባራግ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ኡስታዝ ነስሩዲን ከሳንኩራ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ከወራቤ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ -ሐፊዘሁሏህ-
🎙ኡስታዝ በህሩ ከስልጢ ወረዳ -ሐፊዘሁሏህ-
☞ የፕሮግራሙ መሪ :-
↳ አቡ ዒምራን
↳ አቡ ዐማር
↳ አቡ ሑዘይፋህ
↳ አቡ ኑዐይም
⇾ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል !!
🗓ፕሮግራሙ የፊታችን ቅዳሜ
ቀን /23/12/2018
በኢትዮ 3:00 በሳኡድ=9:00 ይጀመራል ቀደምብላቹ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!!
✅ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።
✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0s168dngpwesn5dx%3Fentry_type%3Dshare_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link

የፉሲለት ምእራፍ ክፍል 04
" መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም ፡፡ የሚለውና ሌሎችም የተብራሩበት ።
ተዘሎ የነበረ ክፍል ነው ።
" መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም ፡፡ የሚለውና ሌሎችም የተብራሩበት ።
ተዘሎ የነበረ ክፍል ነው ።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ወድ ወንድምና እህቶች ቴሌግራም የተለያዩ ማስታወቂያዎችን እያስከፈለ ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ይለቃል ። ይህ ማስታወቂያ ባለ ቻናሉ ጋር አይመጣም ። ስለዚህ ባለ ቻናሉ አያውቀውም ማለት ነው ። ማስታወቂያውን ሪፖርት አድርጋችሁ ለማስጠፋት ከጎን ያለውን ሶስት ነጥብ ነክታችሁ ምጫዎች ሲመጡ spam ብላች ላኩ ።
https://t.me/bahruteka