Forwarded from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
የዓለም አቀፍ ደዕዋ ፕሮግራም መርሃ ግብር
🎙🎙 ከቡኻሪ — የፕሮግራሙ መሪዎች —ቡኻሪ መስጂድ
🔑 ርዕስ— የፕሮግራሙ ትውውቅ (8:00 ሰዓት)
🎙 ሼይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ( ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ወደ አላህ ተጠሪዎችና የተጠሪዎች ስነምግባር (8:10 ሰዓት)
🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— የመጀመሪያ ክፍል
🔑 ርዕስ — የደዕዋ መልእክት ( 8:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ (ስልጤ / ለተሞ )
🔑 ርዕስ —በሰዓቱ ይገለፃል ( 8:40 ሰዓት )
🎙 ሸይኽ ዶ /ር ሁሴን ሙሐመድ ( አዲስ አበባ )
🔑 ለአላህ ብሎ በመዋደድ ላይ ( 9:30 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ መህቡብ አደም (ወራቤ / ሳንኮራ )
🔑 ርዕስ — በቁርኣንና በሱና መመራት (ከአስር በኋላ)
🎙 ሸይኽ አህመድ አወል ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ነፍስን መተሳሰብ ( 10:20 ሰዓት)
🎙 ሸይኽ ሰይፉልላህ (ምስራቅ ስልጤ )
🔑 ርዕስ — የሺርክ አደገኛነት (10:50 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ( አዲስ አበባ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል ( 11:20 - 11:35)
🎙 ሸይኽ ሙባረክ ( ወልቂጤ )
🔑 ርዕስ — ለሀቅ መተናነስ ( 11:40 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ እባቡ (ቻግኒ)
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (12:00 - 12:15)
🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም (ሀራ )
🔑 ርዕስ — ስለተውሂድ (12:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰዓድ አብዱለጢፍ (ባህር ዳር )
🔑 አላህን መፍራት (12:30 - 12:45)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ (ሀሮ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ከመغሪብ በኋላ (12:40))
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ( ሀራ)
🔑 ርዕስ — የሽርክ እውቀት አስፈላጊነት ( ከመغሪብ በኋላ)
🎙 ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ( ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል (1:05 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን (አዳማ )
🔑 ርዕስ — የታዋቂነትና መሪ ለመሆን የመመኘት በሽታ ( 1:30 - 1:45)
🎙 ሸይኽ ጧሃ ኸድር ( አዲስ አበባ )
🔑 ርዕስ — ለጥመት ሰበብ የሚሆኑ ነገሮች ( ከዒሻ በኋላ)
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ኮምቦልቻ )
🔑 ርዕስ — የአንድነትና የመተባበር አስፈላጊነት ከዒሻ በኋላ (2:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ በድሩ ሰኢድ ( እሁዲት )
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( 2:45 - 3:00)
🎙🎙 የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
— (ሁለተኛ ክፍል)
🔑 ርዕስ— ሱናን አጥብቆ መያዝ | ከ3:00 ጀምሮ
🎙 ሸይኽ የሱፍ አህመድ (ባህር ዳር )
🔑 ርዕስ — ሱፊይነት የጃሂልያ መግለጫ ነው ( ማታ 3:50 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ኢብራሂም (መዲና /ሳዑዲ)
🔑 ርዕስ — በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 4:20 ሰዓት)
🎙 ኡስታዝ ሰልማን (መዲና/ሳዑዲ )
🔑 በወቅቱ ይገለፃል (ማታ 4:50 ሰዓት)
🎙 ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡሰይሚን ኤልያስ (ኩዌት )
🔑 ርዕስ በወቅቱ ይገለፃል ( ማታ 5:20 ሰዓት)
የፕሮግራም መሪወች
1) ኡስታዝ ባህሩ ተካ
2) ኡስታዝ አቡ በክር ዩሱፍ
3) ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ
4) ኡስታዝ አብደረህማን ሰኢድ
5) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
በቴሌግራም👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
https://t.me/bilalmesji
በኢሞ 👇👇👇👇
We're talking about በጉጉት የሚጠበቀው አለም አቀፍ ፕሮግራም እየቀረበ ነው!!!!!!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
ይህን ታላቅ የደዕዋ ና የኒያ ፕሮግራም ላልደረሳቸው ወገኖቻችን በማደረስ የተጣለብንን ሀላፍትና እንወጣ ።

ደዕዋችንን እያዳመጥን መስጂዱንም እንሰራዋለን
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
የዓለም አቀፍ ደዕዋ ፕሮግራም መርሃ ግብር 🎙🎙 ከቡኻሪ — የፕሮግራሙ መሪዎች —ቡኻሪ መስጂድ 🔑 ርዕስ— የፕሮግራሙ ትውውቅ (8:00 ሰዓት) 🎙 ሼይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን ( ባህር ዳር ) 🔑 ርዕስ — ወደ አላህ ተጠሪዎችና የተጠሪዎች ስነምግባር (8:10 ሰዓት) 🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ ) — የመጀመሪያ ክፍል 🔑 ርዕስ —…
ሰአቱ እየደረሰ ነው ተዘጋጁ አላህ ካለ ዛሬ ሰለፍዮች አላህን የሚያስደስት ስራ ይሰራሉ !
👉 የሱና ዑለሞችን ማነወርና መተቸት የሙብተዲዖች መለያ ነው !
እንደ ሚታወቀው ከሶሓቦች ጀምሮ ይህ ዲን ወደኛ የደረሰው በዑለሞች አማካይነት ነው ። ለዚህ ነው የአላህ መልእክተኛ ዑለሞች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶች ወርቅም ይሁን ብር አላወረሱም ነገር ግን ያወረሱት ዒልም ነው ያሉት ። ከዚህ በመነሳት የሰለፍ ዑለሞች የሱና ዑለሞችን ማክበር ማላቅና በዒልማቸው መጠቀምን የሱና ሰው የመሆን ምልክት ሲያደርጉት የሱና ዑለሞችን መተቸት ማነወርና ክብራቸውን መንካት የሙብተዲዕነት ከዛም አልፎ በዲኑ ላይ የማይታመን ሰው መለያ መሆኑን ያረጋገጡት ። በመሆኑም የሱና ዑለሞችን ማክበርና ማላቅ የሰለፍያ ዳዕዋ መርህ መሆኑን አውቀው ሰለፍዮች ሊሰሩበት ይገባል ።
የሱና ዑለሞችን ማነወር መተቸትና ክብራቸውን መንካት የቢዳዓ ባልተቤቶች መለያ ነው የተባለበት ምክንያት የቢዳዓ ባልተቤቶች ሱናን ለመናድና ቢዳዓን ለማንገስ ሲፈልጉ የሚያደርጉት የሱና ዑለሞች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖራቸውና ተአማኒነት እንዲያጡ በማድረግ ቢዳዓቸውን ለማሰራጨትና ለማስፋፋት እንዲመቻቸው ለማድረግ በመሆኑ ነው ። በሌላ አባባል የሱና ዑለሞችን ማጣጣልና ክብራቸውን መንካት ሱና ጠፍቶ ቢዳዓ እንዲስፋፋ ስለሚያደርግ ነው ።
የዚህ አይነቱ ተግባር በራፊዳዎች የተጀመረ ሲሆን አላማቸው የነብዩን ዲን ለኡማው ያደረሱትን ሶሓቦች በመተቸትና ተአማኒነት እንዲያጡ በማድረግ እስልምናን ለመምታት የታለመበት ነበር ። የዚህ እኩይ ተግባር የጀርባ አጥንቶች አዩሁዶች ሲሆኑ ሺዓዎችን መግቢያ አድርገው ነበር የጀመሩት ! ይህ እንቅስቃሴ ምእራባዊያኖች ባጀት መድበው የሚመሩት ሲሆን የሁሉም የቢዳዓ አንጃዎች ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ የሱና ዑለሞችን በማጣጣልና በማነወር ተአማኒነት እንዳይኖራቸው ማድረግ እንዲሆን ነው ።
ለዚህ ነው የሰለፍ ዑለሞች የሱና ዓሊምን የሚተችን ሰው ከቢዳዓ አራማጆች ጎራ እንዲመደብ በማድረግ ያስጠነቀቁት ! እስኪ ከዚህ ንግግራቸው የተወሰኑትን እንይ : –
قال أبو الزرعة – رحمه الله تعالى –:
" إذا رأيت الكوفي يطعن على سفيان الثوري وزائدة – فلا تشك أنه رافضي، وإذا رأيت الشامي يطعن على مكحول والأوزاعي – فلا تشك أنه ناصبي، وإذا رأيت الخراساني يطعن على عبدالله بن المبارك – فلا تشك أنه مرجىء، واعلم أن هذه الطوائف كلها مجتمعة على بغض أحمد بن حنبل؛ لأنه ما من أحد إلا وفي قلبه منه سهم لا برء له".
طبقات الحنابلة (199/1–200)
አቡ ዙርዓ አርራዝይ የተባለ ታላቅ የሰለፍ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ኩፋ ላይ ያለ ሰው ሱፍያን አስሰውርይና ዛኢዳ (የተባሉ ዑለሞችን) ሲተች ካየኸው ራፊድይ ( የሺዓዎችን ዐቂዳ አራማጅ ) መሆኑን አትጠራጠር "። ሻም ላይ ያለ ሰው መክሑልንና አውዛዕይን ሲተች ካየኸው ናሲብይ (የኸዋሪጆች ዐቂዳ አራማጅ) መሆኑን አትጠራጠር ። ኹራሳን ላይ ነዋሪ የሆነ ሰው ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙባረክን ሲተች ካየኸው ሙርጂዕይ ( የሙርጂዓዎች ዐቂዳ) አራማጅ መሆኑን አትጠራጠር ። እነዚህ አንጃዎች በሙሉ አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን በመጥላት ላይ ይስማማሉ ! ምክንያታቸው ደግሞ የትኛውም የቢዳዓ አራማጅ በልቡ ውስጥ የማይድን በኢማሙ አሕመድ (የሱና ቀስት የተወጋበት) ህመም ስላለው መሆኑን እወቅ ! ።
وقال نعيم بن حماد – رحمه الله –
" إذا رأيت العراقي يطعن في أحمد بن حنبل فاتهمه في دينه،وإذا رأيت البصري يتكلم في وهب بن جرير، فاتهمه في دينه، وإذا رأيت الخراساني يتكلم في إسحاق بن راهويه، فاتهمه في دينه ".
تاريخ بغداد ( 7/348)
ኑዐይም ኢብኑ ሐማድ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ዒራቅ የሚኖር ሰው አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን ሲተች ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! በስራ ላይ የሚኖር ሰው በወህብ ኢብኑ ጀሪር ላይ ሲናገር ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! ኹራሳን ላይ የሚኖር ሰው በኢስሓቅ ኢብኑ ራህወይህ ላይ ሲናገር ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! "።
وقال أبو جعفر الفلاس – رحمه الله –
" إذا رأيت الرجل يقع في أحمد بن حنبل فاعلم أنه مبتدع ضال ".
تاريخ دمشق (5/294)
አቡ ጀዕፈር አል ፈላስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" አንድ ሰው አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን ሲያወግዝ ካየኸው ጠማማ ሙብተዲዕ መሆኑን እወቅ ! "።
وقال أبو حاتم الرازي – رحمه الله –
" وإذا رأيت الرازي وغيره يبغض أبا زرعة، فاعلم أنه مبتدع " .
تاريخ بغداد (10/329)
አቡ ሓቲም አርራዝይ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ራዝ የተባለ ከተማ ላይ የሚኖርም ሆነ ሌላው አቡ ዙርዓን ሲጠላ ካየኸው ሙብተዲዕ መሆኑን እወቅ !"።
قال الشيخ مقبل الوادعي – رحمه الله –
" وإذا رأيت الرجل يسب علماء السنة فاعلم أنه مفتون وأن الحزبية متغلغلة في قلبه وإن تظاهر بأنه سني "
أسئلة من بريطانية (170/1)
ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋድዕይ እንዲህ ይላሉ : –
" አንድ ሰው የሱና ዑለሞችን ሲሳደብ ካየኸው የሱና ሰው ነኝ ቢል እንኳን ፊትና ውስጥ የወደቀና በልቡ ላይ ሒዝቢያ የሰረፀበት መሆኑን እወቅ !" ።
በዚህ ዙሪያ ከመጡ የሰለፎች አሳሮች ውስጥ እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው ። ለሰለፍዮች ማመላከት ብቻ በቂያቸው ነው ። እነዚህ የሰለፎች አሳሮች ሰለፍዮች ከዑለማዎቻቸው ጋር ሊኖራቸው የሚገባውን መስተጋብር የሚጠቁሙ ናቸው ። ስለዚህ ሰለፍዮች ዑለማዎቻቸውን ማክበርና ከዒልማቸው ተጠቅመው ፈለጋቸውን በመከተል ለሱና ዘብ ሊቆሙ ይገባል ።
እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት አንድ የሱና ዓሊም የማይሳሳት ፍፁም አለመሆኑ ነው ። የሱና ዓሊም በሚሳሳት ጊዜ የማረሚያው መንገድ ከሌሎች ይለያል ። ምናልባት ስህተቱ ግልፅ በሆነ መልኩ የሰለፎችን መርህ የተቃረነ ከሆነ ለምሳሌ ስራ ከኢማን አይደለም ፣ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ፣ የነብሁን ሶሓቦች መተቸትና ከሙኻሊፎች ጋር እንደመደመር የመሳሰሉ ከሆኑ ክብር ስለሌለው ከሱ ማስጠንቀቅና ራስን ማጥራት ግዴታ ይሆናል ።
ነገር ግን ስህተት ናቸው የሚባሉት ነገሮች እንደየሰዎቹ ግንዛቤ የተለያየ ትርጉም ( ኢሕቲማል) የሚኖራቸው ከሆነ በቀጥታ ማነጋገር ከተቻለ ይሄ ነገር አልገባኝም ምን ተፈልጎበት ነው ብሎ መጠየቅና መልሱ አጥጋቢ ካልሆነ ወደ ሌሎች ዑለሞች በማቅረብ ስህተት ከሆነ እንዲስተካከል የአረዳድ ችግር ከሆነ ተመልሶ ኢቅርታ በመጠየቅ ሰለፍያዊ አደብ በተላበሰ መልኩ ማረም ግድ ይላል ። ከዚህ ውጪ ያሉ አካሄዶች ሰለፍዮችንና ሰለጭያን በመጉዳት ለሌሎች ግብኣት ስለሚሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

በዚህ ፅሑፍ የፈለግሁት ሰለፍዮች ባጠቃላይ የዲን እውቀት ተማሪዮች በተለይ ከዑለማዎቻቸው ጋር ሊኖራቸው የሚገባው መስተጋብር ምን መምሰል እንዳለበት ለማመላከትና ሰለፍያዊ ተርቢያን ለመጠቆም ነው ።
አላህ ከእሳቤ በስተጀርባ ነውና ከዚህ ውጪ ትርጉም እንዳይሰጠው !።
በመጨረሻም ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዲህ ይላሉ : –
" كانت أمي تعممني وتقول لي :
" اذهب إلى ربيعة فتعلم من أدبه قبل علمه "
" እናቴ ዓመኢማ ታለብሰኝና ሂድ ወደ ረቢዓ ከዒልሙ በፊት ከአደቡ ተማር "
አላህ ከተጠቃሚዮች ያድርገን ።
https://t.me/bahruteka
አላህ ከእሳቤ በስተጀርባ ነውና ከዚህ ውጪ ትርጉም እንዳይሰጠው !።
በመጨረሻም ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዲህ ይላሉ : –
" كانت أمي تعممني وتقول لي :
" اذهب إلى ربيعة فتعلم من أدبه قبل علمه "
" እናቴ ዓመኢማ ታለብሰኝና ሂድ ወደ ረቢዓ ከዒልሙ በፊት ከአደቡ ተማር "
አላህ ከተጠቃሚዮች ያድርገን ።
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
👉 የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማእድ የማን ነበር ? ማን ሰረቀው ?
ሶሞኑን ባሕሩ የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማእድ የሚለውን ግሩፕ የሰረቀ ሌባ ነው የሚል ፅሑፍ ማንበባቸውን ወንድሞች ነግረውኝ ነቄ ትቼው ነበር ። ነገር ግን መሻኢኾችም ጭምር እየነገሩኝ ስለሆነ ዝርዝር ነገሩን ስላላየሁት ጥቅል ግንዛቤ ማስጨበጥ አስፈላጊ ነው ብዬ ስላመንኩ እንኳችሁ !
የኢስላም ብርሃን የእውቀት ማእድ ግሩፕ አብዱልመጂድ የሚባል ወንድማችን የነበር ሲሆን የቀድሞ ስሙ " የአሕባሽና የሱፍዮች ሚስጢራዊ ጥመት በመረጃ … " የሚል ነበር ። በዚሁ ርእስ ላይ የተለያዩ ኡስታዞች ዳዕዋ ያደርጉ የነበር ሲሆን እኔም የተወሰነ ጊዜ ተጋብዤ አድርጌያለሁ ። መጨረሻ ላይ በአሁኑ ተሳዳቢ ግሩፑ የመሻኢኾች ደርስ የሚተላለፍበት እንዲሆን ጥያቄ ወደኔ ቀርቦ ባለቤቱ የግሩፑ ባለቤት ባለቤትነቱን ለማስረከብ ፈቃደኛ ከሆነ ምንም ችግር የለም ብዬው ጠይቆ ፈቃደኛ ሆኖ ባለቤትነቱን የወንድማችን አቡ ዓኢሻ ስልክ ሰጥቻቸው ተነጋግራችሁ ወደሱ አዙሩት ብያቸው ወደርሱ አዞሩት ። ይህን ያልኩት የግሩፑ ባለቤት የሆነውን ወንድም ስለማላውቀው ሀላፊነት ወስጄ መሻኢኾችን ማስጀመሩ ከብዶኝ ነበር ።
ባለቤትነቱ ከዞረ በኋላ ግሩፑ ከተለያዩ ሌሎች ሒሳቦች ጋር የተሳሰረ ስለነበር ያን አስለቅቀን የመሻኢኾች ደርስ የሚለቀቅበት መሆኑን አስተዋውቀን ቀደም ሲሉ የነበሩ የማታ ደርሶች እንዲቀጥሉ ነገር ግን ከሌላ ቦታ ስማቸው ከሚዘረዘሩ መሻኢኾች ደርሶች ውጪ ወደዚህ ግሩፕ ሼር እንዳይደረግ ማሳሰቢያ ሰጥተን ተጀመረ ። ማሳሰቢያውን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡት :–
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/NOOR_al_ISLAMM/55234
ይሁን እንጂ በባለቤቱና በተሳዳቢው አማካይነት ሼር መደረግና ከመሻኢኾች ውጪ የፈለጉትን መጋበዝ ሲጀምሩ አሁንም መሳሰቢያ እየሰጠንና ሼር የሚደረጉትን እያጠፋን ቀጠልን ። ነገር ግን ድርጊቱ ሊቆም ባለ መቻሉ ለመጨረሻ ጊዜ ለአድሚኖች ከሌላ ቦታ ሼር የሚያደርጉ ከሆነ ከአድሚንነት እንደሚሰረዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠን ። አሁንም ከማሳሰቢያው ጋር አያይዘን ለመጨረሻ ጊዜ የሰጠነውን ማስጠንቀቂያ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡት : –
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/NOOR_al_ISLAMM/55235
ከዚህ በኋላም ተግባሩ ሲቀጥል ተሳዳቢውና ባለቤቱን ጨምሮ በፊት አድሚን ከነበሩት መሻኢኾች ውጪ ሌሎችንም ከአድሚንነት አስወጣን ። የዚህን ጊዜ ነበር ስድቡ የተጀመረው ። ባለቤትነቱ ከወንድማችን አቡ ዓኢሻ ወደ ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ የዞረ ሲሆን እስካሁንም በስሙ ነው ያለው ። የግሩፑ ስም የዞረው በነጮች በ2024 ነበር ። ስድቦች ሲመጡ እኔ በግሩፑ ላይ የነበረኝ ተሳትፎ አቁሜ ሩቅ ሆኜ የሚመጡትን ስድቦች መቀበል ነው ስራዬ !
ተሳዳቢው በስሙም አልነበረም ወደ ባሕሩም አልዞረም ።

أبو عبيدة بحرو تكا in የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ
🔹 ይህ ፕሮግራም ማታ ያለውን አይነካም ። የማታው በነበረበት ይቀጥላል ።
ሌላው ለዚህ ግሩፕ አድሚኖች እዚህ ግሩፕ ላይ ከሚሰጡ ደርሶች ውጪ ከሌላ ቦታ የሚመጣው የመሻኢኾች ደርስ ብቻ ነው ። ደርሳቸው ወደዚህ ግሩፕ የሚመጣ መሻኢኾች
– ሸይኽ ሐሰን ገላው
– " " ዐ/ሐሚድ
– " " ሙሐመድ ሐያት
– " " አቡ ዘር
– " " ሙባረክ አል ወልቂጤ
– …

Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته،
ከተምይዕ ባለቤት ጓደኞቼጋ ሁኜ በነበርኩበት ግዜ በሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች ላይ የተናገርኩትን የድምፅ ፋይል ሙመይዓወች ሲቀባበሉት አየሁኝ
ጆሮ ካላቹህ ተውበት አድርጌበታለሁ አይ! እኛ ተውበትህን አንቀበልም ከሆነ በቁጭታቹህ ሙቱ!
እናንተ የገባቹህበት ጥልቀቱ የራቀ የተምይዕ ጉድጓድ አስምጦ ይዟቹሃልና ከኢኽዋን መጅሊስ ጋር አሸበል ገዳ እያላቹህ የተመለሰ ሰው አስገረማቹህ አሏህ ይድረስላቹህ።
t.me/abumuazhusenedris

Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
🟢የባሰበትም አለ!!
ለእውቅና ብሎ ዘምዘም ውሃ ላይ እርቃኑን ሆኖ የሸና ጉድ !!!
"ለምን ሸናህ?! " ሲባል። "ዘምዘም ውሃ ላይ የሸናው ሰው ተብሎ ሰዎች ዘንድ እውቅና ለማግኘት። "
روى الإمام ابن الجوزي حادثة وقعت أثناء الحج في زمانه؛ إذ بينما الحجاج يطوفون بالكعبة ويغرفون الماء من بئر زمزم قام أعرابي فحسر عن ثوبه، ثم بال في البئر والناس ينظرون، فما كان من الحجاج إلا أن انهالوا عليه بالضرب حتى كاد يموت، وخلّصه الحرس منهم، وجاؤوا به إلى والي مكة، فقال له: قبّحك الله، لِمَ فعلت هذا؟ قال الأعرابي: حتى يعرفني الناس، يقولون: هذا فلان الذي بال في بئر زمزم!!
هذه الشهرة التي كان يتمنى أن يظفر بها ذلك الأعرابي المسكين.
የዚህ ቢጤ አዕራቢዮች በዝተዋል። እውቅና እናገኛለን ብለው መሳቂያ መሳለቂያ የሆኑ ማፈሪያዎች።
منقول↪️
https://saaid.org/Doat/msfer/30.htm

👉 የአላህን ዲን ባላቅህ ልክ ትልቃለህ !
يقول إبراهيم الخواص – رحمه الله –
" على قدر إعزاز المرء أمر الله ، يلبسه الله من عزه، ويقيم له العز في قلوب المؤمنين "
صفة الصفوة 4/348
ኢብራሂም አል ኸዋስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" አንድ ሰው የአላህን ትእዛዝ ባላቀ ቁጥር አላህ ልቅና ያለብሰዋል ። በሙእሚኖች ልቦና ላይ የላቀ እንዲሆን ያደርገዋል ።
https://t.me/bahruteka
يقول إبراهيم الخواص – رحمه الله –
" على قدر إعزاز المرء أمر الله ، يلبسه الله من عزه، ويقيم له العز في قلوب المؤمنين "
صفة الصفوة 4/348
ኢብራሂም አል ኸዋስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" አንድ ሰው የአላህን ትእዛዝ ባላቀ ቁጥር አላህ ልቅና ያለብሰዋል ። በሙእሚኖች ልቦና ላይ የላቀ እንዲሆን ያደርገዋል ።
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
✅ የመልካም ነገር ቁንጮ ተውሒድ ሲሆን የመጥፎ ነገር ቁንጮ ደግሞ ሺርክ ነው !
يقول ابن تيمية – رحمه الله –
" إن أصل الدين هو الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر ، ورأس المعروف هو التوحيد، ورأس المنكر هو الشرك "
مجموع الفتاوى (27/442)
" ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላል : –
" የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ነው ። የመልካም ነገር ቁንጮ ተውሒድ ሲሆን የመጥፎ ነገር ቁንጮ ደግሞ ሺርክ ነው "

👉 ከጥበብ ሰዎች ንግግር :–
➡️ በሕይወትህ ልታጣቸው የማይገቡ ሰዎች !
— በቁጣህ ጊዜ የቻለህ ሰው !
— በሌለህበት ካንተ የተከላከለ ሰው !
— በጭንቅህ ጊዜ ያስደሰተህ ሰው !
— ሐቅ ይዘህ ስትሸነፍ ያገዘህ ሰው !
— ለጉዳዩ ባንተ ላይ የተማመነ ሰው !
— በውዴታው ታማኝ የሆነልህ ሰው !
— የገባልህን ቃል የሞላልህ ሰው !
— በህይወት ስትፈተን አይዞህ ያለህ ሰው !

👉 ቂያማ ሲቃረብ ከሚሰጡ ፈታዋዎች !
ቂያማ ሲቃረብ ነገሮች እንደሚለዋወጡ የአላህ መልእክተኛ በብዙ ንግግራቸው ተናግረዋል ። አሁን እያየን ያለነው ከእነዚህ የነገሮች መለዋወጥ ውስጥ አንዱ ነው ። ይኸውም የፈትዋ ቁጥር ተሰጥቶች ወደ አንድ ሰው ቻናል ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መግባትና በቻናሉ ላይ ያለሱ ፈቃድ ማስታወቂያና ሙሓደራዎችን መልቀቅ ይቻላል የሚል ፈትዋ የሸሪዓ እውቀት ካላነፀውና እድሜ ካልመከረው ወጠምሻ መሰጠቱ ነው ።
ቻናል ማለት ካምፓኒው ለግለሰቦች ወይም ለህዝቦች ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት የግላቸው ሆኖ ማንም የማያውቀው የሚስጢር ኮድ ተጠቅመው ዘግተው እንዲጠቀሙበት የሚሰጠው የሚዲያ መጠቀሚያ ነው ። ይህ ቻናል ካምፓኒው የሚጠይቀውን መረጃ አሟልቶ አንድ ሰው ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ የግሉ ይሆናል ። ይህ ሲሆን ካምፓኒው የግለሰቡን የሚስጢር ኮድም ሆነ መረጃዎች ያውቃቸዋል ። ይሁን እንጂ ይህን መረጃም ሆነ የሚስጢር ኮድ ለማንም አሳልፎ የመስጠትም ሆነ መሸጥ አእምሯዊም ሆነ ሸሪዓዊ መብት የለውም ። ግን ሐራምና ሐላል የማያውቁ በነዋይ የሰከሩ ከሀዲያን ስለሚመሩት እነርሱ ጋር አማና የሚባል ነገር የለም ።
የሚገርመው የእነርሱ አይደለም ሰለፍይ ነኝ እያለ ቁርኣን አስተምራለሁ የሚል ከዛ በላይ ነብዩ የአላህን ዲንና ሸሪዓን ባስተማሩበት ሚመበር ላይ ቆሞ ሙስሊሞችን እንዲመክር አደራ የተጣለበት ነገር ግን ማንነቱና የእስልምና አስተምሮ የማይገናኙ ራፐር መሳይ ይህን ከባድ ወንጀል ሐላል ነው ብሎ በሸሪዓ ስም ፈትዋ መስጠቱ ነው ።
ለማንኛውም ሸሪዓ ከእንደዚህ አይነት የውንብድና ተግባር የጠራና በጥብቅ የሚከለክል ለመሆኑ በሚቀጥለው መልኩ ተቀምጧል ። እዩት : –
عن أبي حميد الساعدي أن النبي صلى الله عليه وسلم قال :
"لا يحل لمسلم أن يأخذ عصا أخيه بغير طيب نفس منه"
صححه الألباني في صحيح الترغيب (ص1871)
የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : –
" ለአንድ ሙስሊም የወንድሙን ዱላ እሱ ወዶ ሳይፈቅድ ሊወስድ አይገባም " ።
ኢማሙ ሻፍዕይ ከዚህ ሐዲስ በመነሳት የሚቀጥለውን ይላሉ :–
قال الشافعي – رحمه الله – :
"من مر لرجل بزرع أو ثمر أو ماشية أو غير ذلك من ماله لم يكن له أخذ شيء منه إلا بإذنه ؛ لأن هذا مما لم يأت فيه كتاب ولا سنة ثابتة بإباحته، فهو ممنوع إلا بإذن مالكه"
"المجموع" (9/ 55).
ኢማሙ ሻፍዕይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –
" በአንድ ሰው በአዝመራው ወይም በፍሬው ወይም በተንቀሳቃሽ ከብቶችም ይሁን በሌላም በግል ንብረት በኩል ያለፈ ሰው ከሱ ምንም ያለ ፈቃዱ መውሰድ አይፈቀድለትም ። ይህ ቁርኣንም ይሁን ሐዲስ የተፈቀደ በመሆኑ ያልመጣበት ነው ። በመሆኑም ያለ ባለቤቱ ፈቃድ የተከለከለ ነው " ።
ይህን መሰረት በማድረግ አለም አቀፍ የፍቅህ ምርምር ተቋም የግለሰቦችን በሚስጢር ኮድ የተዘጉ ቻናሎች ያለባለቤታቸው ፈቃድ በተለያየ ዘዴ ሰብሮ መግባት የሰዎችን " አእምሯዊ የግል መብት " በሚለውና የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብይን በሚል ርእስ በሚከተለው መልኩ ክልክልነቱ ይደነግጋል :–
دخول القنوات الخاصة أو فك تشفيرها دون إذن أصحابها يرجع إلى القرارات الصادرة عن مجمع الفقه الإسلامي الدولي (المنبثق عن منظمة التعاون الإسلامي) والمتعلقة بحماية "الحقوق المعنوية" و"أحكام وسائل التواصل الاجتماعي".
1. القرار الأساسي: قرار رقم 43 (5/5) بشأن الحقوق المعنوية
صدر هذا القرار في مؤتمر المجمع الخامس، ونص على أن:
حقوق الابتكار والتأليف والإنتاج (والتي تندرج تحتها القنوات الرقمية، الفضائية، المشفرة، والخاصة) هي حقوق خاصة لأصحابها.
أصبح لهذه الحقوق في العرف المعاصر قيمة مالية معتبرة شرعاً، وبالتالي لا يجوز الاعتداء عليها بدون إذن مالكها.
አንደኛ— በ አምስተኛው የጉባኤው ስብሰባ በ43 መግለጫ ላይ የሚከተለውን ብይን ሰጥቷል : –
" በስሩ የተዘጉ ዲጂታል ቻናሎች ( በእይታም ይሁን በፅሑፍ መረጃ የሚተላለፍባቸው) የማሳተም ፣ የማምረት ፣ የማቆየት መብት የያዘው መግለጫ ላይ እነዚህ የባለቤቱ መብት መሆናቸውን ያረጋግጥና እነዚህ መብቶች በሸሪዓ እውቅና ያላቸው የንብረት መብት መሆናቸው ተረጋግጧል ካለ በኋላ ያለባለቤቱ ፈቃድ በምንም መልኩ መብቱን መተላለፍ አይቻልም ይላል ።
2. القرار التكميلي: قرار رقم 244 (6/25) بشأن أحكام وسائل التواصل الاجتماعي
ناقش المجمع في دورته الخامسة والعشرين أحكام وسائل التواصل الاجتماعي والمنصات الرقمية، وأكد فيها على :
وجوب احترام الخصوصية الرقمية للمنصات والحسابات.
تحريم التسلل، الاختراق، أو تجاوز القيود والتشفير الذي يضعه صاحب القناة أو الحساب الخاص، لأن ذلك يُعد تعدياً على ملكية خاصة ومحمية شرعاً وعرفاً
ሁለተኛ— በ25 የጉባኤው ስብሰባ በመግለጫ ቁጥር 244 ላይ ስለማህበራዊ የመገናኛ ዘዴ አስመልክቶ የግለሰቦችን የመገናኛ ዘዴዎች መብት መጠበቅ ግዴታ መሆኑን ብይን ሲሰጥ እንዲህ ይላል : –
( ወደ ግለሰብ ቻናሎች በተለያየ ዘዴ ያለፈቃድ መግባትን አስመልክቶ ) " ባለቤቱ የተጠቀመበትን የመዝጊያ ኮዶችን ያለሱ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ወይም የመዝጊያ ገደቦችን መተላለፍ ሐራም ነው ። ምክንያቱም ይህን መተላለፍ በሸሪዓም ሆነ በሰዎች እውቅና ጥብቅ የሆነን የግል መብት መተላለፍ ስለሆነ ነው " ።
በዚህ አይነቱ የውንብድና ተግባር ላይ ያለው ሸሪዓዊ ብይን ይህ ነው ! ታዲያ ከቂያማ መቃረብ ማመላከቻ አንዱ የሆነው ይህን ተግባር የሚፈቅደው የሙፍቲው ሸሪዓ የትኛው ይሆን ? መልሱን ለራሱና ለተከታዮቹ ትቼዋለሁ ! ።
አስፈላጊ ከሆነ በሹፍርና ወደውጭ እልካለሁ በሚል በዚሁ አካል ገንዘብ ተበልተናል የሚሉ ወንድሞችን አቤቱታ አጣርቼ ለማቅረብ እገደዳለሁ ! ።

የኢትዮጵያ ሰለፍይ ኡለሞች መስከረም 15/2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ በሰለፍዮች መካከል አለመግባባቶች ሲፈጠሩ፤ ጉዳዩ በየአካባቢው ለሚገኙ መሻይኾች እየቀረበ፣ በውይይት እንዲፈታ የጋራ ውሳኔ ማሳለፋቸው ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሰረት በሰሜን ወሎ፣ በሀራና አካካቢው በአህለሱና ውንድሞቻችን መካከል የተከሰተው አለመግባባት፣ ከላይ በተቀመጠው ውሳኔ መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩ በተመደቡት የአካባቢው መሻይኾች አማካኝነት እንዲታይና መፍትሄ እንዲቀመጥለት ቀደም ሲል በቃል ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ አሁንም በፅሁፍ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
የኢትዮጵያ አህለ ሱና ማህበር
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة

✅ የዒባዳ ጥፍጥና የምታገኘው መቼ ነው ?
يقول بشر بن الحارث – رحمه الله –
" لا تجد حلاوة العبادة حتى تجعل بينك وبين الشهوات سدا " .
حلية الأولياء (8/354)
ቢሽር ኢብኑ አልሓሪስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ባንተና በስሜትህ መካከል ግርዶ እስካላደረግህ ድረስ የዒባዳን ጥፍጥና አታገኝም " ።
https://t.me/bahruteka
يقول بشر بن الحارث – رحمه الله –
" لا تجد حلاوة العبادة حتى تجعل بينك وبين الشهوات سدا " .
حلية الأولياء (8/354)
ቢሽር ኢብኑ አልሓሪስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –
" ባንተና በስሜትህ መካከል ግርዶ እስካላደረግህ ድረስ የዒባዳን ጥፍጥና አታገኝም " ።
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
🔷 ሐቅን ከጠላትህም ቢሆን ተቀበል !
يقول ابن القيم – رحمه الله –
" لا تصح لك درجة التواضع حتى تقبل الحق ممن تحب وممن تبغض فتقبله من عدوك كما تقبله من وليك " .
مدارج السالكين ( 2/321)
ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" ሐቅን ከወዳጅህ እንደምትቀበለው ሁሉ ከምትጠላውና ከጠላትህም እስከምትቀበል ድረስ የመተናነስ ደረጃ አይስተካከልልህም " ።

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
ስለ መጪው አለም አኸራ
በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ
🔍🔍🔍🔍🔍🔍
✅ ስለ ዘውታሪው አለም አኸራ ዝርዝር ትንታኔ
✅
➜ ይህ ሙሐደራ
➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት
➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች
➧ ስለ ነብያት መጨነቅ
➧ የሰዎች መረበሽ
➧ የአማኞች ደስታና ተድላ
➧ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ
➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች
➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል።
✅ ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵
🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው
🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው።
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
🔍🔍🔍🔍🔍🔍
✅ ስለ ዘውታሪው አለም አኸራ ዝርዝር ትንታኔ
✅
በተለይ ወደመሃሉ አካባቢ በለቅሶ ጭምር የቀረበ አስለቃሽ ትንታኔ አለበት።➜ ይህ ሙሐደራ
➧ ስለ አስፈሪው ቀጣይ ህይወት
➧ ስለ አኸራ አስጨናቂ ክስተቶች
➧ ስለ ነብያት መጨነቅ
➧ የሰዎች መረበሽ
➧ የአማኞች ደስታና ተድላ
➧ የምናፍቃንና ከሃዲያን ስቃይ
➧ ምናልባት ያልሰማናቸው ድንቅ ክስተቶች
➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል።
✅ ሙሐደራውን አንድ ጊዜ ሳይሆን ተዳግሞ መስማቱ ተገቢ የሆነ በሚገርም የአቀራረብ ይዘት ይቀረበ አስለቃሽ ገሳጭና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ❴¯ወሬ አላብዛ አዳምጡትማ¯❵
🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው
🏝 ይሄን ሁሉ ትንታኔ ያቀረቡት ሸይኹ በሂፍዛቸው ነው። በጣም ትልቅ ብቃት አላህ ሰጥቷቸዋል። በጣም አስገራሚ አሊም ናቸው።
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
👉 ከየትኛው ነህ ?
يقول ابن تيمية – رحمه الله -
" الناس عند مقابلة الأذى ثلاثة أقسام :
— ظالم يأخذ فوق حقه
— مقتصد يأخذ بقدر حقه
.— ومحسن يعف ويترك حقه
جامع المسائل ( 1/169 )
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲ ይላል : –
" ሰዎች በደል ሲደርስባቸው በሚወስዱት እርምጃ ሶስት አይነት ናቸው : –
— በዳይ የሆነ ከደረሰበት በላይ የሚበድል ።
— መካከለኛ የሆነ በተበደለው ልክ የሚበድል ።
— አሳማሪ የሆነ ይቅር ብሎ በደሉን የሚተው " !
https://t.me/bahruteka
يقول ابن تيمية – رحمه الله -
" الناس عند مقابلة الأذى ثلاثة أقسام :
— ظالم يأخذ فوق حقه
— مقتصد يأخذ بقدر حقه
.— ومحسن يعف ويترك حقه
جامع المسائل ( 1/169 )
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲ ይላል : –
" ሰዎች በደል ሲደርስባቸው በሚወስዱት እርምጃ ሶስት አይነት ናቸው : –
— በዳይ የሆነ ከደረሰበት በላይ የሚበድል ።
— መካከለኛ የሆነ በተበደለው ልክ የሚበድል ።
— አሳማሪ የሆነ ይቅር ብሎ በደሉን የሚተው " !
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Forwarded from ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ - قناة الشيخ أبي ذر بن حسن الولوي
ለሰለፍያ ጎዳና መታደላችንን ማስታወስ
ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
▪| ልዩ ሙሐደራ !
«ለሱናና ለሰለፍያ ጎዳና መታደላችንን ሁሌም ማስታወስ አለብን» !!
ይህንን ትልቅ የአሏህ ኒዕማ :-
» ብልሆች ስለሆን
» ጉልበተኞች ስለሆን
» አዋቂዎች ስለሆን
» ክብር ያለን ስለሆን አይደለም ያገኘነው!
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "በ አዳማ ቦሌ ሒጅራ መስጂድ"
-የቴሌግራም ግሩፕ-
🗓 መስከረም - 21- 2019
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha