👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !
ክፍል ዘጠኝ
ሰይድ ቁጥብ የነብዩላሂ ሙሳን ክብር እየነካ መተቸቱን ከራሱ መፅሐፍ ማረጋገጥ !
በምላሻችን የመጀመሪያ ክፍሎች እንዳየነው አላህ ለሰው ልጆች በወሕዩ መርጦ የላካቸውን ነብያቶች ክብር መንካትና ስማቸውን በመጥፎ ማንሳት ከእስልምና የሚያወጣ ወንጀል መሆኑን አይተናል ። ነብያቶች አላህ ከሰው ልጆች ውስጥ እሱን የታዘዙትን በሚቀጥለው ዐለም ዘላለማዊ የተድላ ሕይወት ሊያበስሩ ያመፁትንና አሻፈረኝ ያሉትን ደግሞ በዘላለማዊ ቅጣት ሊያስፈራሩና ሊያስጠነቅቁ የላካቸው መሆናቸውን ማመን ከመሰረታዊ የኢማን ክፍሎች ውስጥ አንዱ ነው ። እነዚህን ነብያቶች መውደድ ፣ ማክበር ፣ ማላቅና ይዘውት የመጡትን መልእክት መቀበል የኢማን ምልክት ሲሆን የእነርሱን ክብር መንካት መተቸትና ማንቋሸሽ በአጠቃላይ የኢስላም ሊቃውንቶች አቋም ኩፍር ሲሆን የኒፈቅና የአመፀኝነት ምልክት ነው ።
የእስልምና አስተምሮ ነብያቶች በደረጃ እንደሚበላለጡ በግልፅ ያስቀምጣል ። ይህ ማለት ደረጃቸው ከፍ ያሉ ነብያቶችን መተቸትና ማንቋሸሽ በዛው ልክ ወንጀሉን ከፍ ያደርገዋል ማለት ነው ። ከነብያቶች ውስጥ በደረጃ በጣም ከፍ ያሉት ኡሉል ዐዝም ( የቆራጥነት ባልተቤት) የሚባሉት ናቸው ። እነርሱም ኑሕ ፣ ኢብራሂም ፣ ሙሳ ፣ ዒሳና ነብዩ ሙሐመድ ናቸው ። ከእነዚህ ውስጥ የአንዳቸውን ክብር መንካትና ማንቋሸሽ ወንጀሉ ምን ያክል እንደሆነ የነብያቶችን ደረጃና ኢስላም የሰጣቸውን ቦታ ለሚያውቅ አይከብድም ።
ሰይድ ቁጥ ከእነዚህ ኡሉል ዐዝሞች ውስጥ አንዱ የሆኑትን የነብዩላሂ ሙሳን ክብር ነው አፈር ድሜ የሚያበላው ። ንግግሮቹን በሙሉ ማምጣቱ ለኛም ጉዳዩ ቀላል እንዳያስመስልብን በመስጋት ሁሉንም መዘርዘሩን ትቼ ተስዊሩል ፈኒ በሚለው ኪታቡ ገፅ ሁለት መቶ ላይ ደጋግሞ እንዴት እንደሚያንቋሻቸውና እንደሚገልፃቸው በሁለቱ ብቻ እንመልከት: –
" لنأخذ موسى إنه مثال للزعيم المندفع العصبي المزاج..... "
" ሙሳን ለግንፍልተኛ ስሜታዊና አእምሮ ላልተረጋጋለት ሀላፊ እንደምሳሌ እንውሰደው " ።
"وهنا يبدو التعصب القومى، كما يبدو الانفعال العصبى".
" እዚህ ጋር የሙሳ ( ሌሎችን በመናቅ) ለጎሳ ወገንተኝነት ግልፅ እንደሆነው ሁሉ የደመነፍሳዊ ውሳኔ ባለቤትነትም ግልፅ ይሆናል " ።
التصوير الفني في القرآن ص (200 ).
ይህ የሰይድ ቁጥብ በነብዩላሂ ሙሳ ላይ ከሚያዘንባቸው የትችት ውርጅብኞች ውስጥ ነው ።
አሁን ደግሞ አላህ ስለ ነብዩላሂ ሙሳ ምን እንደሚለን እንመልከት : –
{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَكُونُوا كَالَّذِينَ آذَوْا مُوسَىٰ فَبَرَّأَهُ اللَّهُ مِمَّا قَالُوا ۚ وَكَانَ عِندَ اللَّهِ وَجِيهًا }
الأحزاب ( 69)
" እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! እንደእነዚያ ሙሳን እንዳሰቃዩት ሰዎች አትኹኑ ፡፡ ካሉትም ነገር ሁሉ አላህ አጠራው ፡፡ አላህም ዘንድ ባለሞገስ ነበር " ፡፡
{ قَالَ يَا مُوسَىٰ إِنِّي اصْطَفَيْتُكَ عَلَى النَّاسِ بِرِسَالَاتِي وَبِكَلَامِي فَخُذْ مَا آتَيْتُكَ وَكُن مِّنَ الشَّاكِرِينَ }
الأعراف (144)
« (አላህም) አለው ፡- «ሙሳ ሆይ! እኔ በመልክቶቼና በማናገሬ በሰዎች ላይ መረጥኩህ ፡፡ የሰጡህንም ያዝ ፡፡ ከአመስጋኞቹም ኹን ፡፡»
{ وَآتَيْنَا مُوسَى الْكِتَابَ وَجَعَلْنَاهُ هُدًى لِّبَنِي إِسْرَائِيلَ أَلَّا تَتَّخِذُوا مِن دُونِي وَكِيلًا }
الإسراء ( 2)
" ሙሳንም መጽሐፉን ሰጠነው ፡፡ ለእስራኤልም ልጆች መሪ አደረግነው ፡፡ ከእኔ ሌላ መጠጊያን አትያዙ ፤ (አልናቸውም) " ፡፡
{ وَاذْكُرْ فِي الْكِتَابِ مُوسَىٰ ۚ إِنَّهُ كَانَ مُخْلَصًا وَكَانَ رَسُولًا نَّبِيًّا }
مريم (51)
" በመጽሐፉ ውስጥ ሙሳንም አውሳ ፡፡ እርሱ ምርጥ ነበርና ፡፡ መልክተኛ ነቢይም ነበር "፡፡
በእነዚህና በመሳሰሉ የአላህ ቃሎች የተወደሰና የተላቀውን የአላህ መልእክተኛ ሙሳን ነው ሰይድ ቁጥብ ጥሩ አስተሳሰብ ያለውን ተራ ሰው እንኳን ሊተችበትና ክብሩ ሊነካበት በሚከብድ የማቋሸሽና የስድብ ውርጅብኝ እያዘነበ ክብራቸውን የሚነካው ። ልብ በሉ ከሰይድ ቁጥብ ንግግሮች ሁለቱን ብቻ ነው ለማሳያ ያመጣሁት እንጂ ወደ 15 አካባቢ ይደርሳሉ ።
ሙሐመድ ሓሚዲን ለዚህ ሰው ነው ጥብቅና ቆሞ ጥፋቱን እያጣፋ ትውልድ እንዲከተለው እያደረገ ያለው ።
አላህ ካለ ይቀጥላል ።
https://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

Forwarded from مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
🚫 ሪዝቅ ከአላ ከሆነ ለምን ትመቀኛለህ ?
يقول حاتم الأصم – رحمه الله –
" رأيت الناس يذم بعضهم بعضا ويغتاب بعضهم بعضا، فوجدت أصل ذلك من الحسد في المال والجاه والعلم، فتأملت في قوله تعالى :
{ نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُم مَّعِيشَتَهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا }
فعلمت أن القسمة من الله فما حسدت أحدا "
ሓቲሙል ዐሶም የተባለ ሰው እንዲህ ይላል : –
" ሶዎች ከፊላቸው ከፊሉን ሲያወግዙ ከፊላቸው ከፊሉን ሲያሙ አየሁ ። የዚህ መንስኤው በገንዘብ ፣ በክብርና ዒልም መመቅኘት መሆኑን አገኘሁት ። የሚቀጥለውን የአላህ ቃል አስተዋልኩ : –
" እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል "፡፡
(ለሁሉም) ሪዝቅ የሚያከፋፍለው አላህ መሆኑን አውቅሁኝ ። (ከዚህ በኋላ) ማንንም ተመቅኝቼ አላውቅም " ።

Audio
ሸይኽ ዐ/ሀሚድ አል'ለተሚይ
🔊 አዲስ ሙሐደራ
ርዕስ፦“ስለ አላህ ውዴታ”
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
🗓 ረቢዐ'ሳኒ 02 (1448)
https://t.me/abdulham/2866
https://t.me/abdulham/2866
ርዕስ፦“ስለ አላህ ውዴታ”
🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ
🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
🗓 ረቢዐ'ሳኒ 02 (1448)
https://t.me/abdulham/2866
https://t.me/abdulham/2866
👉 ቢዳዓና ባለቤቷን የሚዋጉና ወደ ሱና የሚጣሩ በሙስሊሞች መሀል እንግዶች ናቸው !
يقول ابن القيم – رحمه الله –
" أهل الإسلام في الناس غرباء، والمؤمنون في أهل الإسلام غرباء، وأهل العلم في المؤمنين غرباء، وأهل السنة الذين يميزونها من الأهواء والبدع هم غرباء، والداعون إليها والصابرين على أذى المخالفين هم أشد هؤلاء غربة ، ولكن هؤلاء هم أهل الله حقا ".
مدارج السالكين (3/195)
ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል : –
" ሙስሊሞች በሰዎች መካከል እንግዶች ናቸው ። ሙእሚኖች ደግሞ በሙስሊሞች መካከል እንግዶች ናቸው ። ( የሱና) እውቀት ባልተቤቶች በሙእሚኖች መካከል እንግዶች ናቸው ። ሱናን ከቢዳዓና ከስሜት የሚለዩ የሱና ሰዎች እነርሱም እንግዶች ናቸው ። ሙኻሊፎች በሚያደርሱባቸው ችግር ታግሰው ወደ ሱና የሚጣሩ ደግሞ እንግድነታቸው ከሌሎች የበለጠ ነው ። ነገር ግን እነርሱ እውነተኛ የአላህ ቤተሰቦች ናቸው " ።
https://t.me/bahruteka
يقول ابن القيم – رحمه الله –
" أهل الإسلام في الناس غرباء، والمؤمنون في أهل الإسلام غرباء، وأهل العلم في المؤمنين غرباء، وأهل السنة الذين يميزونها من الأهواء والبدع هم غرباء، والداعون إليها والصابرين على أذى المخالفين هم أشد هؤلاء غربة ، ولكن هؤلاء هم أهل الله حقا ".
مدارج السالكين (3/195)
ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል : –
" ሙስሊሞች በሰዎች መካከል እንግዶች ናቸው ። ሙእሚኖች ደግሞ በሙስሊሞች መካከል እንግዶች ናቸው ። ( የሱና) እውቀት ባልተቤቶች በሙእሚኖች መካከል እንግዶች ናቸው ። ሱናን ከቢዳዓና ከስሜት የሚለዩ የሱና ሰዎች እነርሱም እንግዶች ናቸው ። ሙኻሊፎች በሚያደርሱባቸው ችግር ታግሰው ወደ ሱና የሚጣሩ ደግሞ እንግድነታቸው ከሌሎች የበለጠ ነው ። ነገር ግን እነርሱ እውነተኛ የአላህ ቤተሰቦች ናቸው " ።
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
Audio
🟢ዑለማዎች ሶስት አይነት ናቸው
قال الشيخ العثيمين-رحمه الله-:
(العلماء ثلاثة أقسام:
عالم مِلَّةْ، وعالم دولة، وعالم أمة).
- أما عالم الْمِلَّة: فهو الذي ينشر دين الإسلام، ويفتي بدين الإسلام عن علم، ولا يبالي بما دل عليه الشرع أوافق أهواء الناس أم لم يوافق.
-وأما عالم الدولة: فهو الذي ينظر ماذا تريد الدولة فيفتي بما تريد الدولة، ولو كان في ذلك تحريف كتاب الله وسنة رسوله-صلى الله عليه وسلم-.
-وأما عالم الأمة: فهو الذي ينظر ماذا يرضي الناس، إذا رأى الناس على شيء أفتى بما يرضيهم، ثم يحاول أن يحرف نصوص الكتاب والسنة من أجل موافقة أهواء الناس. نسأل الله أن يجعلنا من علماء الملة العاملين بها)
[شرح رياض الصالحين [4-/307-308]
❌የሀገር ዓሊም =ሀቅን ቢፃረሩም የሀገሩን መሪና ባለስልጣናት ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር። ሀቅን ጨፍልቆ መንግስ ጋር ቀረቤታን ይከስባል።
❌የህዝብ ዓሊም =የህዝቡን ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር።ሀቅን ጨፍልቆ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ይከስባል።
✅የዲን ዓሊም =በቁርኣን እና ሀዲስ የሚሰራ ሰለፊይ ጀግና። ሀቅን ግልፅ አድርጎ ጀነት እና የአላህን ውዴታ ይከስባል።
https://t.me/Abuhemewiya

ክፍል አስር
ሰይድ ቁጥብ የነብዩ ሶሓቦች የሚሳደብና ክብር የሚነካ ለመሆኑ ከራሱ መፅሃፍ ማረጋገጥ !
አንደኛ – ዑስማን ኢብኑ ዓፋንን !
ሰይድ ቁጥብ ከሚሰድባቸውና ክብራቸውን ከሚነካቸው የነብዩ ሶሓቦች ውስጥ አንዱ ሶስተኛው የነብዩ ኸሊፋ ዑስማን ኢብኑ ዐፋን ይገኝበታል ። ሰይድ ቁጥብ ስለዑስማን የተናገራቸውን የህፃናት ፀጉር ሽበት የሚያስበቅሉ ንግግሮች ከማየታችንና ሰለ ዑስማን የአላህ መልእክተኛ ምን እንዳሉ ከማየታችን በፊት በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አላህ ሶሓቦችን አስመልክቶ የተናገረውን አንብቡ : –
https://t.me/bahruteka/7684
አሁንም የአላህ መልእክተኛ ስለባልደረቦቻቸው ( ሶሓቦች የተናገሩትን) በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አንብቡ : –
https://t.me/bahruteka/7695
ከእነዚህ የነብዩ ባልደረቦች ( ሶሓቦች) ውስጥ አንዱ የሆነው ሰይድ ቁጥብ ካፊር ነው ሊል ነው እንዴ በሚያስብል መልኩ የሚወርፈው ሶሓብይ ዑስማን ኢብኑ ዓፋን ነው ።
ዑስማን ኢብኑ ዐፋን ማለት ከመጀመሪያዎቹ ቀዳሚ ከተባሉት ሶሓቦት ተርታ ሲሆን ሶስተኛው ኸሊፋ የአላህ መልእክተኛ በጀነት ከመሰከሩላቸው አስሩ ሶሓቦች በሶስተኝነት የተቀመጠ ፣ ሁለቱን (የሐበሻና የመዲና) ሂጅራዎች ያደረገ ፣ ሁለቱን የነብዩ ሴት ልጆች ሩቀያ ስትሞት ኡሙ ኩልሱምን በየተራ ያገባና ኡሙ ኩልሱም የሞተች ቀን የአላህ መልእክተኛ በቀብሯ ላይ ቁጭ ብለው አስር ብትሆኑ ኖሮ አስራችሁንም ( አንዳችሁ ሲሞት በየተራ) ለዑስማን እሰጠው ነበር ያሉት ፣ በበይዓተ ርድዋን ላይ የአላህ መልእክተኛ ቀኝ መዳፋቸውን በግራ መዳፋቸው ላይ አደርገው ለሱ ፋንታ ሙባየዓ ያደረጉለት ፣ መዲና እንደገቡ መስጂዱ ሲጠባቸው ማን ነው ቦታ ገዝቶ ጨምሮ የሚያሰፋው ሲሉ እኔ ብሎ ገዝቶ ያሰፋ ፣ ቢእር ሩማን ( የሩማ ምንጭን) ገዝቶ ለሙስሊሞች ወቅፍ ያደረገ የኢስላም የበኩል ልጅ ነው ። ዑስማንን አስመልክተው ከመጡ የነብዩ ንግሮች ውስጥ የሚከተሉትን እንይ : –
عن عبدالرحمن بن سمرة رضي الله عنه في قصة تجهيز عثمان لجيش العسرة، قال :
رأيت النبي صلى الله عليه وسلم يقول :
" ما ضر عثمان ما عمل بعد اليوم؛ مرتين"
أخرجه أحمد والترمذي، وحسنه الألباني
ዐብዱራሕማን ኢብኑ ሰሙራህ ባወራውና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት እንዲሁም ሸይኽ አልባኒ ሐሰን ነው ባሉት ሐዲስ የዚህ ( የተቡክ) ዘመቻ ማን ነው ወጪውን የሚሸፍነው ለሱ ጀነት ያለው ሲሉ ዑስማ እኔ ብሎ ወጪውን ሲሸፍን የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ : –
" ከዛሬ በኋላ ዑስማን ምንም ነገር ቢሰራ አይጎዳውም ። ሁለት ጊዜ "
عن أبي هريرة رضي الله عنه، قال : إني سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم يقول :
" إنكم تلقون بعدي فتنة واختلافًا، فقال له قائل من الناس: فمن لنا يا رسول الله ؟ قال :
" عليكم بالأمين وأصحابه، وهو يشير إلى عثمان بذلك "
أخرجه الإمام أحمد وصححه الألباني
አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት እንዲሁም ሸይኽ አልባኒ ሶሒሕ ባሉት ሐዲስ እንዲህ ይላሉ : –
" እናንተ ከኔ በኋላ መለያየትና ፈተና ይገጥማችኋል ሲሉ አንድ ሰው ታዲያ ለኛ ማን አለን አላቸው , እሳቸውም ወደ ዑስማን እያመላከቱ ታማኙንና ባልደረቦቹን አጥብቃችሁ ያዙ አሉ " ።
عن أبي هريرة رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال لرقية زوجة عثمان :
" أكرميه فإنه من أشبه أصحابي بي خُلُقًا "
أخرجه أحمد في فضائل الصحابة
አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ለሩቀያ ለልጃቸው ለዑስማን ሚስት እንዲህ አሉዋት : –
" አክብሪው ! ዑስማን ማለት ከባልደረቦቼ ሁሉ በባህሪ የሚመስለኝ እሱ ነው " ።
عن أم المؤمنين عائشة رضي الله عنها أن النبي صلى الله عليه وسلم رفع يديه وقال :
" اللهم إني قد رضيتُ عن عثمان، فارضَ عنه، اللهم إني قد رضيت عن عثمان، فارضَ عنه، اللهم إني قد رضيت عن عثمان، فارضَ عنه "
أخرجه ابن عساكر
እናታችን ዓኢሻ ባወራችውና ኢብኑ አሳኪር በዘገበው ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ስለ ዑስማን እንዲህ ይላሉ : –
" አላህ ሆይ እኔ ከዑስማን በርግጥ ( ስራውን) ወድጄለታለሁ , አንተም ውደድለት ! ሶስት ጊዜ " ።
عن أنس بن مالك رضي الله عنه :
" أن النبي صلى الله عليه وسلم صعد أُحُدًا وأبو بكر وعمر وعثمان، فرجف بهم، فقال: اثبت أحد، فإنما عليك نبي وصديق وشهيدان "
رواه البخاري والترمذي وغيرهما
አነስ ባወሩትና ኢማሙ ቡኻሪ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ከአቡ በከር ከዑመርና ዑስማን ጋር ሆነው በኡሁድ ተራራ ላይ ወጡ, ተራራውም ተንቀጠቀጠ ። ነብዩም እንዲህ አሉ : –
" ኡሑድ ሆይ እርጋ ! ባንተ ላይ ነብይ ፣ እውነተኛና (አቡ በከር) ሁለት ሸሂዶች ( ዑመርና ዑስማን) ናቸው ያሉት " አሉ ።
እነዚህ ኸሊፋው ዑስማንን አስመልክቶ ከመጡ የነብዩ ንግግሮች ውስጥ ከባሕር ጠብታ ናቸው ። ይህን ኸሊፋ ነው ሰይድ ቁጥብ ክብር የለሽ ያደረገውና ሙሐመድ ሓሚድን ለሱ ጥብቅና እየቀመለት ያለው ! ።

ክፍል ሁለት
— የሶሓቦችን ክብር የመንካትና የመዝለፍ ብይኑ :–
ሙሓመድ ሓሚዲን ሰይድ ቁጥብ ከነብዩ ሶሓቦች ውስጥ የብዙዎችን ክብር ከማጉደፉና ከማብጠልጠሉ በተጨማሪ ሙዓዊያንና አጋሮቹን በኒፋቅ ፣ በማታለልና በመሰሪነት ይፈርጃል ። የዚህ አይነቱ የኢስላም ጠላቶች በእስልምና ላይ ተአማኒነት እንዳይኖር ያስተላለፉትን…

👉 የየመን ሺዓዎች (ሑሲዮች) ተግባር የቅድመ አያቶቻቸው የቀራሚጣዎች ወሲያ ነው ።
ራፊዳዎች (ሺዓዎች) የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ፍሬዎች ናቸው ። አብዱላሂ ኢብኑ ሰበእ በዑመር ዘመነ መንግስት ሰልሜያለሁ ብሎ እስልምና ውስጥ ገባ ። የዑመር አስተዳደር በውስጡ የደበቀውን ኢስላምን ከውስጥ ሆኖ የመናድ አላማው እንዲያሳካ አልፈቀደለትም ነበር ። እንደ ጊንጥ አንገቱን ደብቆ ቆየ ። ዑመር ወደ አኼራ ሲሄድ የኡስማን መንግስት ሲተካ ገና ከማለዳው ሴራውን ውስጥ ለውስጥ ጀመረ ።
ኢስላምን የመናድ ተግባሩ የኡስማንን ስም በማጥፋት ነበር የጀመረው ! ከመዲና ወደ በስራ ኩፋና ሻም እያለ እስከ ሚስር (ግብፅ) መርዙን አዳረሰው ። በመርዙ የተለከፉ ስብስቦች በ35ኛው አመተ ሂጅሪያ በሐጅ ወር ከያሉበት ተጠራርተው ኸሊፋውን ኡስማን ከቤቱ እንዳይወጣ ከበው ከቆዩ በኋላ በጁሙዓ ቀን እቤቱ ሆኖ ቁርኣን እየቀራ እያለ ደረቱ ላይ ዘጠኝ ቦታው ወግተው አንገቱን ቆርጠው ገደሉት ።
የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ጥንስስ በዚህ አላበቃም ። የነብዩ ቤተሰቦችን እንወዳለን በሚል ዐልይን አላህ ነው የሚል ሺዓ የሚል ቡድን ቡድን መጣ ። ኸሊፋው ዐልይ ይህን በሰማ ጊዜ ሰብስቦ ተዉ አላቸው አንሰማም አሉ ጉድጓድ አስቆፍሮ በእሳት አቃጠላቸው ። የተቀሩት አሁን የበለጠ አላህ መሆንህን አረጋገጥን በእሳት የሚቀጣው አላህ ስለሆነ አሉ ።
ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእን ከሀገር አባረረው የሺዓዎች ሸር ጨመረ ። የነብዩን ባልደረቦች አቡ በከርን ፣ ዑመርንና ኡስማንን ጨምሮ እናታች ዓኢሻንና ሐፍሳንም ካፊሮች ናቸው አሉ ። ይህም አልበቃም ከዐልይና ቤተሰቦቹ ውጪ ያሉ ሶሓቦችን አከፈሩ ። በዚህ መልኩ በምድር ላይ ከእነርሱ ውጪ የሆነ በእስልምና ስም የሚኖር መኖር የለበትም በሚል የጥፋት አድማሳቸውን ማስፋት ጀመሩ ። የሺዓ ቡድኖች አይነታቸው እየበዛ ቅርጫፍ እያበቀሉ በአለም ላይ ተሰራጩ ። ሁሉም ከኛ ውጪ ያሉ ሙስሊሞች መኖር የለባቸውም የሚለው ሀሳብ አንድ ያደርጋቸዋል ።
እስልምናቸው አላህን ማምለክ ሳይሆን መሪዮቻችን የሚሉዋቸው የሑሰይን ኢብኑ ዐልይ የልጅ ልጆችን ማምለክ ነው ። ይህ ማለት ሺዓዎች የሙታን መንፈስ አምላኪዮች ሲሆኑ አላህን የሚያመልኩ ሙስሊሞችን ከምድረ ገፅ ማጥፋት ዋና አላማቸው ነው ማለት ነው ።
እነዚህ አካላት የጥፋት አድማሳቸውን በማስፋት በ317 ኛው አመተ ሂጅሪያ ሐጅ ልናደርግ ነው በሚል ወደ መካ ከመጡ በኋላ በዚሁ አመት በየውመ ተርዊያ የዙል ሂጃ 8ኛ ቀን ጀናዛ አስመስለው ወደ ካዕባ ባስገቡት መሳሪያ ከአለም የመጡ ሙስሊሞችን መረሸን ጀመሩ ። ከ30 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሁጃጆችን አርደው ጀናዛቸውን በዘምዘም ጉድጓድና በካዕባ ዙሪያ ወረወሩት ። የእነዚህ ቀራሚጣ የሚባሉ ሺዓዎች መሪ ካዕባ ላይ የነበረውን ሐጀረል አስወድ እንዲነቀል አዞ ነቅለው ወስደውት ለ22 አመት እነርሱ ጋር እንዲቆይ ካደረጉ በኋላ በአለም ላይ ካሉ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጫና ሲደርስባቸው ነው የመለሱት ።
የእነዚህ ሺዓዎች አላማ ምን እንደሆነ የኢራኑ መሪ የነበረው ኸሚኒ ለአንድ ቅርብ ለነበረ ሑሰይን ሙሰዊ የተባለና በኋላ አላህ ሂዳያ ሰጥቶት ወደ ሱና ለተመለሰ ሰው ሲናገር ሊላሂ ሱመ ሊታሪኽ በሚለው ኪታቡ ላይ ሲናገር እንዲህ ይላል : –
قال حسين الموسوي في كتابه لله ثم للتاريخ، ص (91 - 92)
وهو يتحدث عن زيارته للخميني -:
“وفي جلسة خاصة مع الإمام قال لي: سيد خميني آن الأوان لتنفيذ وصايا الأئمة صلوات الله عليهم، سنسفك دماء النواصب ونقتل أبناءهم ونستحيي نساءهم، ولن نترك أحداً منهم يفلت من العقاب، وستكون أموالهم خالصة لشيعة أهل البيت، وسنمحو مكة والمدينة من وجه الأرض؛ لأن هاتين المدينتين صارتا معقل الوهابيين، ولا بد أن تكون كربلاء أرض الله المباركة المقدسة، قبلة للناس في الصلاة، وسنحقق بذلك حلم الأئمة عليهم السلام، لقد قامت دولتنا التي جاهدنا سنوات طويلة من أجل إقامتها، وما بقي إلا التنفيذ!! ”.
ኹመይኒን ልጠይቅ ሄጄ እኔና እሱ ብቻ የተገናኘንበት መጅሊስ ነበር ። እያወራን እያለን እንዲህ አለኝ :–
" 12ቱ መሪዮቻችን አደራ ያሉትን ቃል ለመፈፀም ጊዜው ቀርቧል ። ነዋሲቦችን (ከሺዓ ውጪ ያሉትንሙስሊሞች) ደማቸውን እናፈሳለን ። ወንዶቻቸውን እንገላለን ሴቶቻቸውን ( በሙርኮ) እንተዋለን ። ከእነርሱ ውስጥ አንድም ከቅጣት እንዲያመልጥ አንተውም ። ንብረታቸው ለሺዓዎች ንፁህ ገንዘብ ይሆናል ። መካና መዲናን ከምድረ ገፅ እናጠፋለን ‼። ምክንያቱም እነዚህ ሁለቱ ከተሞች የወሃብዮች መኖሪያ ሆነዋል ። (በእነርሱ ቦታ) ከርበላእ ( ሁሰይን የተገደለበት ቦታ) የተቀደሰ የአላህ ምድርና የሙስሊሞች ቂብላ መሆን አለበት ። በዚህም የ12ቱ መሪዮቻችን ህልም እውን እናደርጋለን ። ለዘመናት ለማቆም ስንታገልለት የነበረው ሀገራችን ( ኢራን) ቆማለች ። የቀረን ( መካና መዲናን) የማጥፋት ስራ ብቻ ነው "።
ውድ አንባቢያን አሁን የየመን ሑስዮች እየሰሩት ያለው ይህን ቅዠት እውን እናደርጋለን የሚለው የአያቶቻቸው አደራ ለመወጣት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው ። አያቶቻቸው ቀራሚጣዎች እንጂ እነርሱ የሚሏቸው ውድ የአላህ ባሪያ የሑሰይን የልጅ ልጆች አይደሉም ።
የየመን ሑሲዮች ሶሞኑን ወደ መካ የተኮሱት እስከድ ሚሳኤል ይህንኑ ያረጋግጣል ። የአሁኑ የሑስዮች ጥቃት አላህ ለሙስሊሞች የሺዓዎችን ማንነት ሊያሳይበት ያመጣው ፈተና ሲሆን ሪሞት ኮንትሮሉን የምትቆጣጠረው ኢራን ናት ።
ለመሆኑ የሀገራችን ኢኽዋኖች አሁንም ኢራኖች አለኝታችሁ ናትን ? የናንተም አላማ መካና መዲና ከምድረ ገፅ ጠፍተው የሶሓቦች ደም በከንቱ የፈሰሰበት ከርበላ በቦታቸው ተተክቶ ማየት ነው ? ካልሆነ ኢራንና አጋሮቿን አላህ ከምድረ ገፅ አጥፍቶ ህልማቸውን አምክኖ እንዲያሳየን ዱዓእ አድርጉ ። አይ ካላች ከእነርሱ ናችሁ ሌላ አማራጭ የለም ።

የአሕቃፍ ምእራፍ ክፍል 01
" ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም ፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው ፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።

Forwarded from አቡ ሙስዐብ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚨ስለ መንሃጅ መናገር የማይወድን ሰው ተጠንቀቀው!!
🎙አሸይኽ ሙሀመድ ኢብን ሃ'ዲ አል-መድኸሊይ-حفظه الله-
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
Forwarded from ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል
ምስጋና በጠቅላላ ለአላህ ለአለማቱ ጌታ ይገባው። የአላህ ውዳሴና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በተከታዮቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን።
ከዚህ በመቀጠል፦ እኔ አቡ ሙዓዝ፥ ከወሎ ደሴ ከተማ ወደ ሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተዛውሬያለሁ። ከሱና ሰዎች ጋር ለመቀራረብ ፣ ከሰለፊዮች ጋር አብሮ ለመሆን እና በዚች ቦታ ላይ የሰለፊያ ደዕዋን ለመደገፍና ለመርዳት በማሰብ እዚያው ሐዋሳ ውስጥ ከሰለፊይ ወንድሞች ጋር ለመኖር ወስኛለሁ።
እነሱንም—አላህ ይውፈቃቸውና—ከመላው የስሜት ባለቤቶች፤ ወሰን ካለፉና ካላለፉ ሱፊዮች፣ ከዘመነኞቹ የፖለቲካ ኢኽዋኖች፣ እንዲሁም የሰለፊያን ስም ከሚያበላሹ መርሆቻቸውን ካላሉ (ሙመዪዓዎች) ሁሉ ተለይተው አግኝቻቸዋለሁ። ጥራት የተገባውና የበላይ የሆነው አሏህ ከእስልምናና ከሙስሊሞች (በመርዳታቸው) መልካሙን ምንዳ ይክፈላቸው።
ከወንዶች፣ ከሴቶች፣ ከትላልቆችና ከትናንሾች የሆኑ ተማሪዎችን የሚያስተምሩባቸው መድረሳዎች አሏቸው። የጌታቸውን መጽሐፍ (ቁርኣንን) እና የነቢያቸውን ﷺ ሱና ያስተምሯቸዋል፤ እንዲሁም በሰለፎች መንገድ ላይ በዐቂዳ (በእምነት)፣ በዒባዳ (በአምልኮ)፣ በአኽላቅ (በሥነ-ምግባር) እና በአካሄድም ጭምር ያንጿቸዋል።
ነገር ግን ወንድሞች ሆይ!👉 ልብን የሚሰብረውና የሚያስደነግጠው ነገር ቢኖር፥ እነዚህ የሰለፊያ ጀመዓዎች የራሳቸው የሆኑ (የባለቤትነት መብት ያላቸው) መስጂዶችም ሆኑ ማእከላት (መርከዞች) የሏቸውም።
ይልቁንም እነሱ ያሉት በተከራዩባቸው ቤቶችና ማእከላት ውስጥ ሲሆን፥ የኪራዩን ጫና፣ የሁኔታዎችን መዋዠቅ እንዲሁም ቦታውን የመልቀቅ ስጋትን እየተሸከሙ ይገኛሉ። ይህ ሁኔታ ደግሞ የደዕዋቸውን ቀጣይነት አደጋ ላይ የሚጥል፣ እንቅስቃሴያቸውን የሚገድብና በማኅበረሰቡ ውስጥ ያላቸውን ተፅዕኖ የሚያዳክም ነው።
በመሆኑም በየትኛውም ቦታ በሚገኙ ሰለፊዮች ሁሉ ላይ—መሪዎችም ሆኑ ተመሪዎች፣ ሀብታሞችም ሆኑ ድሆች፣ ዑለማኦችም ሆኑ የዕውቀት ፈላጊዎች—በሐዋሳ የሚገኙ ወንድሞቻቸውን በቻሉት ነገር ሁሉ መርዳት ግዴታ ይሆንባቸዋል። በገንዘብ፣ በዱዓእ፣ በምክር፣ በማስተዋወቅ፣ በመካከለኛነት (በማገናኘት)፣ መሬት በመግዛት፣ መስጂድ ወይም የደዕዋ ማእከል ወይም ሸሪዓዊ ትምህርት ቤት በመገንባት ሊረዷቸው ይገባል። ይህም ከትልልቅ የመርዳት ዓይነቶችና ላቅ ካሉ የእስልምና መልካም እሴቶች መካከል የሚመደብ ነው።
የላቀው አሏህ እንዲህ ብሏል፦
{አማኞች ወንድማማቾች ናቸው} [አል-ሁጁራት፡ 10]።
ነቢያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ሙስሊም የሙስሊም ወንድም ነው፤ አይበድለውም፣ አሳልፎም አይሰጠውም» [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]።
ወደ አላህ የሚጣራን (ዳዒን) የረዳ ሰው ሃይማኖቱን ሁሉ እንደረዳ ይቆጠራል። በደዕዋ መንገድ ላይ አንዲትን እርምጃ ያቀና ሰው በየቦታው ላይ መስጂድን እንደገነባ ይቆጠራል። ከሙስሊም ላይ ከአለማዊ ጭንቀቶች አንዲትን ጭንቀት ያስወገደ ሰው አላህ በዱንያም በኣኺራም ከጭንቀቶቹ ያስወግድለታል።
የመልካም ነገር ባለቤቶችና የሱና ሰዎች ሆይ! በሐዋሳ የሚገኙ ወንድሞቻችሁን ለመርዳት ፍጠኑ፣ ለእነሱም ረዳትና ደጋፊ ሁኑ። አላህ ባሪያው ወንድሙን በመርዳት ላይ ባለ ቁጥር እሱን በመርዳት ላይ ነው፤ አላህም የመልካም ሠሪዎችን ምንዳ አያባክንም።
አላህም ትክክለኛን መንገድ የመግጠም ባለቤት ነው።
አቡ ሙዓዝ፥ ሐዋሳ ከተማ፣ ሲዳማ፣ ኢትዮጵያ

€-በግርድፉ ከቃላት ይልቅ ፅንሰ-ሀሳብ ላይ ያተኮረ ትርጉም ነው። ስህተት ካለ የተርጓሚው ብቻ ነው።
Telegram
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
هذه القناة هي قناة طلاب مسلمي جامعة هواسا والغرض الرئيسي للقناة هو تبادل المعلومات مع خريجينا وطلابنا هنا
ይህ ቻናል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች ቻናል ሲሆን የቻናሉ ዋና አላማ ለተመረቁ ተማሪወች እንድሁም እዚህ ላሉ ተማሪወች INFORMATION SHARE ማድረግ ነው።

🚫 የቲክ – ቶክ አደጋ
♻️ ቲክ – ቶክ ማለት በአሁኑ ጊዜ በጣም ብዙ ሰዎች የተፈተኑበትና ከስነ-ምግባርና ግብረ–ገብነት ያፈነገጠ ትውልድን የሚያጠፋ መርዘኛ ሚዲያ ነው።
🔎 በጣም የሚገርመው ቲክ – ቶክን ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች በፓርላማዎቻቸው አማካይነት እንዲታገድ እያደረጉ ነው። ምክንያታቸው ደግሞ እምነትና መልካም ባህልን የሚያጠፋ ነው የሚል ነው። ምክንያቱ ይለያይ እንጂ ብዙ የምእራብ ሀገሮችም እንዲታገድ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
➲ በርግጥ እነርሱ እንደአፍሪካዊያን እምነትና ባህልን ይጎዳል በሚል አይደለም የሚጠሉት ይልቁንም ምክንያታቸው ፖለቲካዊ ነው።
➪ ከማንም በፊት ኢስላም የሰዎችን ዲን፣ ጤና፣ ንብረትና ክብር የሚጎዳን ነገር ይከለክላል። የኢስላም ሸሪዓ ትኩረት ሰጥቶ ከሚጠብቃቸው ነገሮች ዋናውና ትልቁ ዲን ነው። ዲንን የሚጎዳ ማንኛውም ነገር በኢስላም ክልክል ነው።
➧ ታዲያ እንኳን በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሚመራ የኢስላም አስተምሮ ይቅርና ጤነኛ አእምሮ ያላቸው ከሀዲያን እንኳን የልጆችን ስነምግባር ያበላሻል የሰዎችን እምነትና መልካም ልማድ አደጋ ላይ ይጥላል ብለው የሚያወግዙትን ቲክ – ቶክ የሱና ሰዎች ነን ከአቋማችን አልተንሸራተትንም እያሉ የሚሞግቱ አካላት ወጣቱን ወደ ቲክ – ቶክ ሲጣሩ ምን ይባላል ‼?
↪️ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን።
የአደጋው አድማስ በተለይ በሙስሊሞች ላይ እየሰፋ እየሄደ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ ።
https://t.me/bahruteka
♻️ ቲክ – ቶክ ማለት በአሁኑ ጊዜ በጣም ብዙ ሰዎች የተፈተኑበትና ከስነ-ምግባርና ግብረ–ገብነት ያፈነገጠ ትውልድን የሚያጠፋ መርዘኛ ሚዲያ ነው።
🔎 በጣም የሚገርመው ቲክ – ቶክን ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች በፓርላማዎቻቸው አማካይነት እንዲታገድ እያደረጉ ነው። ምክንያታቸው ደግሞ እምነትና መልካም ባህልን የሚያጠፋ ነው የሚል ነው። ምክንያቱ ይለያይ እንጂ ብዙ የምእራብ ሀገሮችም እንዲታገድ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
➲ በርግጥ እነርሱ እንደአፍሪካዊያን እምነትና ባህልን ይጎዳል በሚል አይደለም የሚጠሉት ይልቁንም ምክንያታቸው ፖለቲካዊ ነው።
➪ ከማንም በፊት ኢስላም የሰዎችን ዲን፣ ጤና፣ ንብረትና ክብር የሚጎዳን ነገር ይከለክላል። የኢስላም ሸሪዓ ትኩረት ሰጥቶ ከሚጠብቃቸው ነገሮች ዋናውና ትልቁ ዲን ነው። ዲንን የሚጎዳ ማንኛውም ነገር በኢስላም ክልክል ነው።
➧ ታዲያ እንኳን በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሚመራ የኢስላም አስተምሮ ይቅርና ጤነኛ አእምሮ ያላቸው ከሀዲያን እንኳን የልጆችን ስነምግባር ያበላሻል የሰዎችን እምነትና መልካም ልማድ አደጋ ላይ ይጥላል ብለው የሚያወግዙትን ቲክ – ቶክ የሱና ሰዎች ነን ከአቋማችን አልተንሸራተትንም እያሉ የሚሞግቱ አካላት ወጣቱን ወደ ቲክ – ቶክ ሲጣሩ ምን ይባላል ‼?
↪️ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን።
የአደጋው አድማስ በተለይ በሙስሊሞች ላይ እየሰፋ እየሄደ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ ።
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
Forwarded from 𝚝ĕ𝚠𝚑𝚎𝚎𝚍 & ŝūññã𝚑
በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል
https://t.me/bilalmesji
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال شيخ الإسلام -رحمه الله-:
فلزوم زيّ مُعيّن من اللباس سواء كان مُبَاحا أَو كان مِمَّا يُقال إِنَّه مكرُوه، بِحَيْثُ يجعل ذلك دينا ومستحبًا وشعارا لأهل الدّين؛ هو من البدع أَيضا، فكما أَنه لا حرام إِلَّا ما حرمه الله، فلا دين إِلا ما شرعه الله.
[الاستقامة: (ص٢٦٠)]

قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال شيخ الإسلام -رحمه الله-: فلزوم زيّ مُعيّن من اللباس سواء كان مُبَاحا أَو كان مِمَّا يُقال إِنَّه مكرُوه، بِحَيْثُ يجعل ذلك دينا ومستحبًا وشعارا لأهل الدّين؛ هو من البدع أَيضا، فكما أَنه لا حرام إِلَّا ما حرمه الله، فلا دين إِلا ما شرعه الله. [الاستقامة:…
🔹አንድ አይነት ልብስ ይህን ለዲን ሰዎች መለያ ማድረግ በዲን ላይ አዲስ ፈጠራ ነው !
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" ከልብስ አይነቶች የሆነን አይነት አለባበስ ያ ልብስ የተፈቀደ አይነትም ሆነ የተጠላ ነው ከሚባል አይነት ይህ የዲን ተደርጎ ወይም ለዲን ሰዎች የተወደደ የዲን መለያ አድርጎ መያዝ ይህ ከቢዳዓ አይነቶች ነው ። አላህ ሐራም ያደረገው ነገር እንጂ ሐራም እንደሌለ ሁሉ እሱ የደነገገው ካልሆነ ዲን የለም " ።
https://t.me/bahruteka
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" ከልብስ አይነቶች የሆነን አይነት አለባበስ ያ ልብስ የተፈቀደ አይነትም ሆነ የተጠላ ነው ከሚባል አይነት ይህ የዲን ተደርጎ ወይም ለዲን ሰዎች የተወደደ የዲን መለያ አድርጎ መያዝ ይህ ከቢዳዓ አይነቶች ነው ። አላህ ሐራም ያደረገው ነገር እንጂ ሐራም እንደሌለ ሁሉ እሱ የደነገገው ካልሆነ ዲን የለም " ።
https://t.me/bahruteka
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !
ክፍል አስራ አንድ
ሰይድ ቁጥብ የነብዩን ሶሓቦች የሚሳደብ ስለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ ማረጋገጥ
ከአንደኛው የቀጠለ : –
ሰይድ ቁጥብ ሶስተኛውን ኸሊፋና የአላህ መልእክተኛ በጀነት የመሰከሩለትን ለኢስላም እስከ ህይወት መሰዋእትነት የከፈለውን ኡስማን ኢብኑ ዓፋንን ከእስልምና መንፈስ የራቀ እንደነበርና የሱ ገዳዩች ይመሩት የነበረው አብዮት ከሱ ስርኣት ይበልጥ ለእስልምና መንፈስ የቀረበ ነበር ይላል ።‼
ስለኡስማን ደረጃ ነብዩ የተናገሩትን በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያንብቡ :–
https://t.me/bahruteka/7744
ይህን ሶስተኛ ኸሊፋና ሲመራው የነበረውን ስርኣትና አስተዳደሩን አስመልክቶ የትኛውም የነብዩና የሶሓቦች ጠላት የማይናገረው አይነት ትችትና ማብጠልጠል ያዘንባል ። እንኳን አላህና መልእክተኛው የመሰከሩለትን ኡስማን ኢብኑ ዐፋንን ይቅርና ተራ ሰው ሆኖ ለእስልምና የለፋን መሪ ማክበር ግዴታ መሆኑን ነው ኢስላም የሚያስተምረው ።
እንደሚታወቀው የነብዩን ባልደረቦች የሚተቹትና የሚያነውሩት እንዲሁም በፍትሀዊነታቸው ሰዎች እንዲጠራጠሩ የሚያደርጉት ሺዓዎች ራፊዳዎች ናቸው ። ምክንያታቸው ደግሞ እስልምናን ለመናድ ነው ። ይህም የሚሆነው የእስልምና ሸሪዓ የመጣው በሶሓቦች አማካይነት ነው ። ሙስሊሞች ይህን ሸሪዓ ተሸክመው ባደረሱት የኢስላም የበኩር ልጆች ላይ እምነት ሲያጡ ባደረሱት እስልምና እምነት እንዲያጡ ስለሚያደርግ ነው ። የእነዚህም የኢስላም ጠላቶች ዋነኛ ኣላማ ሶሓቦች ላይ እምነት እንዳይኖር በማድረግ ኢስላምን ውድቅ ለማድረግ ነው ።
የሰይድ ቁጥብ ተግባርም እስልምናን የሚያስጠብቅ ሳይሆን እንዲናድ የሚያደርግ ነው ። አንድን ተቋም ወይም አመለካከት ወይም መርህ ለመናድ ስትፈልግ ማድረግ ያለብህ ተከታዮቹ በመሪው ላይ እምነት እንዳይኖራቸው ማድረግ ነው ። ይህ እስትራቴጂ የአዩሁዶች እስትራቴጂ ነው ። ለዘመናት ሲሰሩበት የቆዩት ሲሆን የእንጀራ ልጆቻቸው ሺዓዎች ከእነርሱ ውጪ ያለውን ትክክለኛውን እስልምና ለመምታት በዋነኝነት ይጠቀሙበታል ።
እስኪ አስቡት የነብዩ ተከታይ ነኝ ለእስልምና ነው የቆምኩት የሚል እንዴት የአላህ መልእክተኞችንና የነብዩን ሶሓቦች ክብር በመንካትና በማዋረድ የእስልምናን ጠላቶች ያስደስታል ። ከዚህ በላይ የሚገርመረው ለእነዚህ አካላት ጥብቅና የሚቆሙትና ሲነኩ የሚቆረቆሩት ናቸው ። የዐቅል ባልተቤትና ለእስልምና የሚቆረቆሩ ቢሆኑ ኖሮ ለነብያቶችና ለነብዩ ባልደረቦች በመቆርቆር ላስተላለፉት ዲን ዘብ ይቆሙ ነበር ። ተመልከቱ ሰይድ ቁጥብ እንዴት ዑስማንን ኸሊፋነት በምን መልኩ እንደሚስለውና ስለኸሊፋው ምን እንደሚል ። ቀጥሎ የሙሐመድ ሓሚዲንን ጥብቅና መዝኑት ።
ሰይድ ቁጥ የኡስማንን ኸሊፋነት ውድቅ ሲያደርግ እንዲህ ይላል : –
"ونحن نميل إلى اعتبار خلافة علي رضي الله عنه امتداداً طبيعياً لخلافة الشيخين قبله, وأن عهد عثمان الذى تحكم فيه مروان كان فجوةً بينهما ".
(العدالة الاجتماعية – 172)
" እኛ የኡስማንን ኸሊፋነት ከሱ በፊት የነበሩት የሁለቱ ኸሊፋዎች ዘመን ተከትሎ ድንገት የመጣ እንጂ እውቅና የሚሰጠው አልነበረም ወደ ሚለው እናዘነብላለን " ።
— በዑስማን ዘመን የነበረው የእስልም ሸሪዓ ከነብዩ ከአቡ በከርና ዑመር አስተምሮ ርቆ እንደነበርና በዐልይ ዘመን እንደተመለሰ ሲናገር : –
"جاء علىّ ليرد التصور الإسلامى للحكم إلى نفوس الحكام ونفوس الناس..... وسار علىّ فى طريقه يرد للحكم صورته كما صاغها النبى –صلى الله عليه وسلم- والخليفتان بعده"
(العدالة الاجتماعية – 162)
" (ኸሊፋው) ዐልይ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የእስልምናን ገፅታ ነብዩ ሙሐመድና ከሳቸው በኋላ ሁለቱ ኸሊፋዎች ወዳሳዩት ሊመልስ ነው የመጣው " ።
– አሁንም ዑስማን እስልምናን ለመምራት የመሰይችል ደካማ እንደነበርና በሱ ዘመን ስልጣኑ በመርዋን ኢብኑል ሐከም እጅ እንደነበር ሲናገር : –
"هذا التّصوّر لحقيقة الحكم قد تغير شيئاً ما دون شك على عهد عثمان -وإن بقي في سياج الإسلام- لقد أدركت الخلافة عثمان وهو شيخ كبير. ومن ورائه مروان بن الحكم يُصرّف الأمر بكثير من الانحراف عن الإسلام. كما أن طبيعة عثمان الرّخيّة، وحدبه الشّديد على أهله، قد ساهم كلاهما في صدور تصرّفات أنكرها الكثيرون من الصّحابة من حوله، وكانت لها معقبات كثيرة، وآثار في الفتنة التي عانى الإسلام منها كثيرا "
(العدالة الاجتماعية – 159)
" ትክክለኛው የእስልምና አስተዳደር በኡስማን ዘመን በእስልምና ልብስ ውስጥ ቢኖርም ያለ ጥርጥር ከነበረበት ተቀይሯል ። የኸሊፋነቱ ስርአት ኡስማን እድሜው በገፋበት ዘመን ነበር ያገኘው ። ከኋላው መርዋን ኢብኑል ሐከም ከእስልምና መንፈስ ባፈነገጠ መልኩ ያሽከረክረዋል ። … " እያለ ይቀጥላል ።
— በነብዩ ምስክርነት ዑስማን ሸሂድ ሆኖ የተገደለበትን አዩሁዶች ከጀርባ ሆነው ሲመሩት የነበረውን አመፅ ከኡስማን ኸሊፋነት ይበልጥ ለእስልምና መንፈስ የቀረበ ነበር ይላል : –
"وأخيراً ثارت الثائرة على عثمان، واختلط فيها الحق بالباطل، والخير بالشر. ولكن لابد لمن ينظر إلى الأمور بعين الإسلام، ويستشعر الأمور بروح الإسلام، أن يقرر أن تلك الثورة فى عمومها كانت فورة من روح الإسلام، وذلك دون إغفال لما كان وراءها من كيد اليهودى ابن سبأ عليه لعنة الله".
(العدالة الاجتماعية – 160 : 161).
" በመጨረሻም በኡስማን ላይ ነውጠኞቹ ተነሱ ። ሐቁና ባጢሉ ተደባለቀ ። ኸይርና ሸሩም ተደባለቀ ። ነገር ግን ወደ ነገሮች በእስልምና አይን ለሚመለከት, ነገሮችን በእስልምና መንፈስ ለሚያስተውል ያቺ አብዮት እንዳጠቃላይ ለእስልምና መንፈስ ቁንጮ እንደ ነበረ ማረጋገጥ ግድ ይለዋል ። ነገር ግን ( ከአብዮቱ ከጀረረባ) የአዩሁዳዊው አብዱላህ ኢብኑ ሰበእ እጅ እንደነበረበት ሳይዘነጋ ነው " ።
ይህ ነው የኢኽዋኖች መሪና ሙሐመድ ሓሚዲን ጥብቅና የቆመለት ሰይድ ቁጥብ ።
አላህ ካለ ይቀጥላል

ሰይድ ቁጥብ ከሚሰድባቸውና ክብራቸውን ከሚነካቸው የነብዩ ሶሓቦች ውስጥ አንዱ ሶስተኛው የነብዩ ኸሊፋ ዑስማን ኢብኑ ዐፋን ይገኝበታል ። ሰይድ ቁጥብ ስለዑስማን…

የአሕ ቃፍ ምእራፍ ክፍል 02
" ሰውንም በወላጆቹ በጎ መዋልን በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ በችግር ላይ ኾና አረገዘችው ፡፡ በችግርም ወለደችው ፡፡ እርግዝናውና ከጡት መለያውም ሰላሳ ወር ነው ፡፡ ጥንካሬውንም ወቅት በደረሰ ጊዜ (ከዚያ አልፎ) አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ «ጌታዬ ሆይ! ያችን በእኔ ላይና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ምራኝ ፡፡ ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ ፡፡ እኔም ከሙስሊሞች ነኝ» አለ" ፡፡ የሚለውነ
ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።